Bashewam Primary & Junior School 1-8
Відкрити в Telegram
2 750
Підписники
+224 години
+17 днів
+4530 день
Архів дописів
በትምህርት ቤታችን በመጀመሪያ ሴምስተር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቷል።
Repost from ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ መሪዎች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ አሉ‼️
ከ50 ዓመታት የአህጉሪቷ የነጻነት ጉዞ በኋላ፣ ለህዝባችው አስፈላጊውን መሠረተ ልማት ካላሟላችው ሰው ነን ብላችው ታስባላችው?
በወርቅ፣ በአልማዝ፣ በነዳጅ፣ በዩራኒየም፣ በብረት፣ በማዕድን፣ በብር፣ በማግኒዥየም፣ በነሐስ፣ በጋዝ የተፈጥሮ ሃብቶቻችው ላይ ተቀምጣችው፣ ህዝባችው በረሃብ፣ በትምህርት አለመዳረስ፣ በጤና አገልግሎት እጦት፣ ቢሞት፣ ሰው ነን ብላችው ታምናላችው?
በስልጣን ላይ ቆይታችው፣የራሳችሁን ዜጎች ለመግደል ከውጭ የጦር መሣሪያዎችን ስታስገቡ፣ ሰው ነን ብላችው ታስባላችው?
የገዛ ዜጎቻችሁን እንደውሻ ስታንገላቱና ስትገድሉ፣ ማን ዜጎቻችሁን እንዲያከብር ትጠብቃላችው?
በራሳችው አገር ላይ ቀማኛና ሌባ በመሆናችው ፣ የሃገራችሁን ሀብቶች ሁሉ በመስረቅ፣ አብዛኞቹ ዜጋዎቻችው በስደትና በድህነት ውስጥ እንዲያልፉ ስታረጉ፣ የሰው ልጆ ነን ብላችው ታስባላችው?
ትራምፕ ይሄን የተናገሩት ሰሞኑን በዋሽንግተን ዋይት ሀውስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐⭐
✅🌺🌹ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ::🌺
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ!!! እያልን የ2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣ ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎቻችን 100%በከፍተኛ ዉጤት ወደ 7ኛ ክፍል ያልፉ ሲሆን ከተፈተኑት መካከል 40 ተማሪዎች ከ90% - 99.8%ባለዉ ዉስጥ በጣም ከፍተኛ ዉጤት አስመዝግበዋል::
🌺🌹በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!🌺🍒
🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
