ru
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Открыть в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Больше
2 750
Подписчики
+224 часа
+17 дней
+4530 день
Архив постов
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

በትምህርት ቤታችን በመጀመሪያ ሴምስተር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቷል።

photo content
+4

photo content
+6

photo content

ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ መሪዎች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ አሉ‼️ ከ50 ዓመታት የአህጉሪቷ የነጻነት ጉዞ በኋላ፣ ለህዝባችው አስፈላጊውን መሠረተ ልማት ካላሟላችው ሰው ነን ብላችው ታስባላችው? በ
ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ መሪዎች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ አሉ‼️ ከ50 ዓመታት የአህጉሪቷ የነጻነት ጉዞ በኋላ፣ ለህዝባችው አስፈላጊውን መሠረተ ልማት ካላሟላችው ሰው ነን ብላችው ታስባላችው? በወርቅ፣ በአልማዝ፣ በነዳጅ፣ በዩራኒየም፣ በብረት፣ በማዕድን፣ በብር፣ በማግኒዥየም፣ በነሐስ፣ በጋዝ የተፈጥሮ ሃብቶቻችው ላይ ተቀምጣችው፣ ህዝባችው በረሃብ፣ በትምህርት አለመዳረስ፣ በጤና አገልግሎት እጦት፣ ቢሞት፣ ሰው ነን ብላችው ታምናላችው? በስልጣን ላይ ቆይታችው፣የራሳችሁን  ዜጎች ለመግደል ከውጭ የጦር መሣሪያዎችን ስታስገቡ፣ ሰው ነን ብላችው ታስባላችው? የገዛ ዜጎቻችሁን እንደውሻ ስታንገላቱና ስትገድሉ፣ ማን ዜጎቻችሁን እንዲያከብር  ትጠብቃላችው? በራሳችው  አገር ላይ ቀማኛና ሌባ በመሆናችው ፣ የሃገራችሁን  ሀብቶች ሁሉ በመስረቅ፣ አብዛኞቹ ዜጋዎቻችው በስደትና በድህነት ውስጥ እንዲያልፉ ስታረጉ፣ የሰው ልጆ ነን ብላችው ታስባላችው? ትራምፕ ይሄን የተናገሩት ሰሞኑን በዋሽንግተን ዋይት ሀውስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። @Esat_tv1 @Esat_tv1

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐⭐ ✅🌺🌹ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ::🌺 በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ!!! እያልን የ2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣ ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተፈተኑ ተማ
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐⭐ ✅🌺🌹ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ::🌺 በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ!!! እያልን የ2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣ ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎቻችን 100%በከፍተኛ ዉጤት ወደ 7ኛ ክፍል ያልፉ ሲሆን ከተፈተኑት መካከል 40  ተማሪዎች ከ90% - 99.8%ባለዉ ዉስጥ በጣም ከፍተኛ ዉጤት አስመዝግበዋል:: 🌺🌹በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!🌺🍒 🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎ 🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒

photo content