uk
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Відкрити в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Показати більше
2 756
Підписники
-124 години
+97 днів
+5630 день
Архів дописів
Repost from Yeka Education
✅የፈተና መረጃ ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች 1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ(ለአዲስ አበባ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉አካ/ሳይንስ እ
የፈተና መረጃ ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች 1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ(ለአዲስ አበባ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉አካ/ሳይንስ እና 👉ሞራል ሲሆኑ ለአፋን ኦሮሞ ተማሪዎች አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል ✍️ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፍል ብቻ(5ኛ ክፍልን አይጨምርም) ✅ 8ኛ ክፍል በተመለከተ(ለአዲስ አበባ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉ሶሻል ሳይንስ 👉አጠ/ሳይንስ 👉የዜግነት ት/ት እና ለአፋን ኦሮሞ ተማሪዎች አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል ✍️ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል ብቻ(7ኛ ክፍልን አይጨምርም) ✅12ኛ ክፍል በተመለከተ 👉በ2016 ዓ.ም ለፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን  በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች ናቸው:: እነሱም :- ሀ/የተፈጥሮ ሣይንስ ✍️እንግሊዝኛ ✍️ሒሳብ ✍️ባዮሎጅ ✍️ፊዚክስ ✍️ኬሚስትሪ ✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት ለ/የማህበራዊ ሣይንስ ✍️እንግሊዝኛ ✍️ሒሳብ ✍️ታሪክ ✍️ኢኮኖሚክስ ✍️ጅኦግራፊ ✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰትየፈተና ዝግጅትም:- 1. የኢኮኖሚክስ ፈተና ከ12ኛ ክፍል ብቻ 2. ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ-11ኛ በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ያጠቃልላል:: 3. ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት በነበረው አሠራር መሠረት ይቀጥላል:: 👉በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቹሀል:: 👉  ት/ቤቶች እና የተማሪ ወላጆች በዚህ መረጃ መሰረት ተማሪዎቻችን አመርቂ ውጤት እንዲያመጡ የጋራ ርብርብ እናድርግ‼️ 👉ሁሉም ፈተናዎች በሰኔ ወር ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል! የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በ
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ #የማህበራዊ ሚዲያ ገፆችንን በመቀላቀል  ፈጣን መረጃን ያግኙ!!! 👉ቴግራም https://t.me/kolfekeranioeducationbureau 👉ፌስቡክ     https://www.facebook.com 👉ዋስአፕ https://chat.whatsapp.com/HDtAcSvaHrz8WC2YdURvxx @tikvahuniversity

photo content

photo content
+9

በ10/07/2016 ዓ.ም ፍሬዓማ የሆነ የውስጥ ልምድ ልውውጥ ተደረገ። በማን? @ በሚኪሊላንድና ጉለሌ ፋና ክላስተሮች አስተባባሪነት የት? @ ባሸዋም ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እነማን ተሳተፉ? 1. የግልና የመንግስት ቅድመ 1ኛ ደረጃ ር/መምህራን(አስተባባሪዎች) እና መምህራን አፋን ኦሮሞን ጨምሮ 2. የሁለቱም ክላስተር ሱፐር ቫይዘሮች 3. የት/ጽ/ቤት ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች በምን ርዕሰ ጉዳዮች? 1. በዓመታዊና ዕለታዊ ዝግጅትና ይዘቶቹ 2. መማር ማስተማሩ በ6ቱን ጭብጦች መሆኑ 3. የትምህርት ማዕከላት/ Corners አደረጃጀትና ከጭብጦችና አውዶች ጋር ያለው ትስስርና ተናባቢነት 4. የተማሪዎች የምዘና ስርዓት 5. የመረጃ አያያዝና አደረጃጀት ልምዱን ማን አካፈለ? 1. የባሸዋም ት/ቤት አማካሪ የሆኑት ዶ/ር መንግስቱ በህጻናት ድምጸ ልሳን ሳይንሳዊ አስተምህሮት ዙሪያ 2. የባሸዋም ቅድመ 1ኛ ደረጃ ር/መምህራንና መምህራን ከላይ በተቀመጡት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ እንዲሁም 3. ከየተቋማቱ ከመጡ ር/መምህራን፣መ/ራን፣ሱፐርቫይዘሮችና ባለሙያዎች ጥያቄዎችና አስተያየቶችን በማከል የጎለበተ ልምድ ልውውጥ ተደርጓል ምን የተገኘ ውጤት አለ ላላችሁ? 1. አንዳንድ የአተገባበር ብዥታዎች ምላሽ አግኝተዋል 2. ታዳሚዎች ያዩትን የሠሙትን ወደ ተቋማቸው ወስደው ለመተግበር ጓጉተዋል 3. ታዳሚዎች ራሳቸውን መዝነውበታል ሱፐርቫይዘሮችና የትምህርት ባለሙያዎች:- @ ት/ቤቱን በት/ጽ/ቤቱ ስም አመስግነዋል። @ ዛሬም ድረስ ያልጠሩ ጉዳዮችን በቀጣይ ለማጥራትና በሁሉም ተቋማት ተቀራራቢነት ያለው አተገባበር እንዲሰፍንና በዕውቀትና በክህሎት የዳበሩ፣ የሚመራመሩ፣ በራሳቸው የሚተማመኑና ምክንያታዊ የሆኑ ህጻናት እንዲፈጠሩ ድጋፋቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ።

March 17, 2024 👉Notice Please pay the March Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee Thank you! መጋቢት 8, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የመጋቢት ወር የትምህርት ቤት፣ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!  

Fascinating facts about Ethiopia 1 – The oldest people in the world probably lived here. 2 – Ethiopia is the oldest independent country in Africa and the only African country that could evade colonial rule. 3 – Ethiopia was one of the first African forces to achieve a significant victory over a European colonial power. 4 – Ethiopia has a rich history of rulers, including emperors and queens 5 – Ethiopia is perceived to be the diplomatic capital of the African continent. 6 – Ethiopia is the country with the second highest population in Africa, and with almost 1,5 % of the world population. 7 – Ethiopians have one of the lowest life expectancies in the world. 8 – Ethiopia has the most orphans in the world. 9 – Ethiopia was ranked as one of the poorest countries in the world but has shown miraculous growth over the last few years. 10 – Addis Ababa is the highest capital city in Africa. 11 – More than 200 dialects are spoken by the peoples of the country. 12 – Ethiopia’s national animal is the Abyssinian lion. 13 – Ethiopia was the first country in Africa to own and operate a Boeing 787 Dreamliner. 14 – The country has been mentioned several times in both the Bible and the Quran, as well as Homer’s Odyssey and a number of other ancient books. 15 – One of the oldest forms of Christianity in the world is found in Ethiopia. 17 – Ancient laws prohibit even female animals to enter some holy confines in Ethiopia. 18 – Ethiopia is the real birthplace of the Rastafarian movement. 19 – Ethiopia was the first country to accept Islam as a religion. 20 – Africa’s first Olympic gold medal was won by an Ethiopian. 21 – Yet another Ethiopian athlete astonished with a set of world records and Olympic gold for the marathon. 22 – Ethiopian emperor Menelik II Introduce Railway 23 – The first African female to become an airplane pilot was an Ethiopian 24 – An Ethiopian was the first female pilot to shoot down an enemy fighter jet in combat. 25 – An Ethiopian entrepreneur established the first African consumer brand to open its own standalone retail store in the United States. 26 – Ethiopian Prime Minister was the winner of the 2019 Nobel Peace Prize. 27 – Ethiopia is the home of the Beatles’ “Lucy in the Sky with Diamond 28 – Ethiopia has its own calendar and alphabet that completely differs from the Gregorian calendar. 29 – In Ethiopia, time is also counted differently than in the rest of the world. 30 – In some parts of Ethiopia, lip discs and scars are considered beautiful. 31 – Traditional Ethiopians greet each other with the so-called “fighters’ salute”. 32 – Stick fighting may serve as a means for an Ethiopian man to find a wife. 33 – Jumping a Bull discerns the men from the boys 34 – Ethiopians celebrate their own version of Halloween. 35 – Ownership of cattle confers great social status 36 – Ethiopia is a country that loves vibrant and colourful festivals. 37 – Ethiopians are of the leanest people on earth. 38 – Ethiopia is a haven for Vegiterian 39 – Ethiopia is synonymous with coffee. 40 – Ethiopians love raw meat. 41 – The longest river in the world has its origin in Ethiopia. 42 – The lowest point on Earth is also in Ethiopia. 43 – Ethiopia deserves the title of “Roof or Africa”. 44 – Ethiopia’s “bleeding heart” is not what it seems to be.

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

የባሸዋም ትምህርት ቤት የትምህርት ቤቱን ላብራሪ ከፍ የሚያደርጉ አለም አቀፍ የሳይንስ መፅሐፍቶችን በመግዛት ተማሪዎች መፅሐፍቶቹን በማንበብ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ትሆኑ ዘንድ ትምህርት ቤቱ የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል፡ይወጣልም።

ከ5ኛ -8ኛ የክፍል ደረጃ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ:: የ 3ኛው ሩብ -ዓመት አጋማሽ ፈተና(Mid-Exam.)አዲስ በወጣው ፕሮግራም መስረት ከመጋቢት 3-6/2016 ዓ. ም በመደበኛ የት/ት ሰዓት እየተማራችሁ የምትፈተኑ መሆኑን እየገለፅን ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንድታድርጉ እናሳስባለን::

photo content

photo content

photo content

photo content