uk
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Відкрити в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Показати більше
2 754
Підписники
+324 години
+47 днів
+5130 день
Архів дописів
photo content

እንኳን ለ 2017ዓም እንቁጣጣሽ ፡ የዘመን መለወጫ በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ። ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
+2
እንኳን ለ 2017ዓም እንቁጣጣሽ ፡ የዘመን መለወጫ በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ። ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!

የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡ ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትም
የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡ ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። በዚህ መሰረት 1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et 2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot 3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።. @Addis_News @Addis_News

🟢ዛሬ ማታ 6:00 ሰዓት ላይ ዉጤት የሚለቀቅ ሲሆን ዉጤት ምታዩባቸው websites እነዚህ ናቸው :: 1. eaes.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.edu.et 4. result.neaea.gov.et 5. t.me/EAESbot     @kooblife     @kooblife #Join & share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

በትላትና እለት የተጀመረው ስልጠና ዛሬም ቀጥሏል።