uk
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Відкрити в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Показати більше
2 944
Підписники
+624 години
+577 днів
+15730 день
Архів дописів
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ( KG - 8ኛ )የተማሪ ወላጆች በሙሉ ፡ ፡ ከመንግስት በወረደው መመሪያ መሰረት የ2019ዓም የተማሪዎች የመማሪያ መፅሐፍ ግዢ ለመፈፀም ይረዳ ዘንድ ፡ ከሀምሌ 27/2018 - ሐምሌ 30/2018 ዓም ድረስ ትምህርት ቤት በመምጣት የመፅሐፍ ክፍያ እንድትከፍሉ እናሳስባለን። ሁሉም ተማሪ የመማሪያ መፅሐፍ አሟልቶ የመገኘት ግዴታ አለበት ፡ ወላጆች ለልጅዎ መፅሐፍ በማሟላት ሀላፊነትዎ ይወጡ !

ማሳሰቢያ :- በምዝገባ ሰዓት አንዳንድ መረጃ ያላሟላችሁ ለምሳሌ፦ ክፍያ ከከፈላችሁ በኋላ ምዝገባ ክፍል የደረሰኝ ቁጥር ያለስመዘገባችሁ፣ መታወቂያ ያልወሰዳችሁ፣ ፎቶ ያለመጣችሁ እና ለማስመዝገብ በማመልካቻ የጊዜ ገደብ የጠየቃችሁ አንዳንድ ወላጆች ከቀን 21/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት የምንሰጠው ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30 ድረስ ብቻ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ 📢፡ ለ ውድ ወላጆች /አሳዳጊዎች 👨‍👩‍👧‍👦፡ ለ2019ዓም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከሐምሌ 1 - 15/2018ዓም ሲከናወን የነበረ መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን 📅፣ በበርካታ የተማሪ ወላጆች የምዝገባ ጊዜ ይራዘምልን ጥያቄ መሰረት እስከ ሐምሌ 18/2018ዓም ድረስ የተራዘመ ሲሆን ✅፣ ያላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪ ወላጆች በተሰጠው ቀን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን፡ በወቅቱ ባለማስመዝገብ ለሚፈጠር መጉላላት ትምህርት ቤታችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ⚠️🏫️።

[  ] ውድ የተማሪ ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ ለ2019ዓም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ሊጠናቀቅ የቀረው >> ሶስት ቀን ብቻ<<  ሲሆን ወላጆች በ
[  ] ውድ የተማሪ ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ ለ2019ዓም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ሊጠናቀቅ የቀረው >> ሶስት ቀን ብቻ<<  ሲሆን ወላጆች በተቀሩት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ፡ በወቅቱ ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ ከሐምሌ 15/2018ዓም ጀምሮ በአዲስ ተማሪዎች የሚተካ መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን ፡ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ትምህርት ቤቱ ሐላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። To all dear parents/legal guardians: The registration period for the 2019 academic year is ending in just >>three days<<. We urge parents to register their children during these remaining days. Please be aware that existing students who have not registered will be replaced by new students starting July 15, 2018. The school will not be responsible for students who have not registered.

photo content

Repost from N/a
photo content

የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

የባሽዋም አንደኛ እና መካከለኛ ደረጀ ት/ቤት QR Code scan በማድረግ የሚለቀቁ ወቅታዊ መረጃዎችን እና መልዕክቶችን ይከታተሉ።

photo content

የባሽዋም አንደኛ እና መካከለኛ ደረጀ ት/ቤት QR Code scan በማድረግ የሚለቀቁ ወቅታዊ መረጃዎችን እና መልዕክቶችን ይከታተሉ።

photo content

ማሳሰቢያ ፡ ውድ ወላጆች ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁ ነገሮች ፡ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ መረጃ የተማሪዋ/ው ጉርድ ፎቶ ግራፍ  4 ፡ የወላጅ /አሳዳጊ ጉርድ ፎቶ ግራፍ 2 የልደት ሰርተፍኬት ኮፒ የተማሪዋ/ው ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ የ2018 ዓ.ም የውጤት መግለጫ ካርድ ኦርጂናል ፀባይ “A” የመሸኛ ደብዳቤ ለነባር ተማሪዎች ፡ የተማሪ 2 ጉርድ ፎቶ 3*4 የሆነ

👉ማስታወቂያ 🙏👉ለ 2019 ዓ. ም የት/ዘመን ተማሪዎችን ላላስመዘገባችሁ ዉድ ወላጆች በሙሉ :- የ2019 የትምህርት ዘመን የአዲስ ተማሪዎች ቁጥርና ፍላጎት በየእለቱ እየጨመረ በመምጣቱ የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀን የሚያጥር በመሆኑ ወላጆች በዚህ ሳምንት አስመዝግባችሁ እንድታጠናቅቁ ከወዲሁ በአክብሮት እናሳስባለን።

photo content

photo content
+1

photo content
+1