uk
Feedback
ግጥም

ግጥም

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Показати більше
4 823
Підписники
+324 години
+557 днів
+23030 день
Архів дописів
#ከምድር_የተረጨ ውበት ነው አትበሉ ሲመስል አለላ በፈሰሰው ደም ነው ሰማዩ የቀላ የግፋችን ምስጢር በፀሐይ ተጋልጦ እያየን ነው ቁልቁል በትዝብት አፍጥጦ ከሰማዩ ደምቆ የሚታየው ቅኔ ከምድር የተረጨ ደም ነው ባይ ነኝ እኔ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

In your life : -you must have ጥፍር መቁረጫ.. If for some reason u are using your teeth for that.. Enjoy your ዱልዱም ugly nail 👍🏾! -if you don't know ሁለት ማሂዎች እና ሶስት ሜሪዎች... Get your lonely ass out there and meet people.... ቤቲዎች dont count👀! -avoid የእንግሊዘኛ accentቱን ለማሳመር ብሎ የሚንተፋተፈ ሰዉ (those people -በማንክያም ፍርፍር የሚበሉ ናቸው )😭 Waking up with a wisdom isnt for everyone !

ያልታደለ ከንፈር ለሐሜት ያደረ ከምስጋና እርቆ በክፋት የኖረ የሰው ስጋን በልቶ ከቶ ላይጠረቃ ካልታጀበ ይላል ሀሜት በሙዚቃ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

do u like this pic😱😱😍
do u like this pic😱😱😍

ለክፍል ፈተና ብቻ ሳይሆን ለህይወት ፈተና እራሳችንን እናዘጋጅ። ኑ እንማማር!! በዚህ ቻናል የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን የያዙ ከእውነተኛ ህይወት እና ከመጽሐፍት አለም የተገኙ አስተማሪ ፅሁፎችን እናቀርባለን። ......Join & Share እያደረጋችሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 💚 @Asresee  @Asresee 💚 💛 @Asresee  @Asresee 💛 ❤ @Asresee  @Asresee

ማር የላሰ ስኳር አይጣፍጠውም።

#በባዶ_ብርጭቆ በውስጣቸው ጉድለት በባዶነት ገዝፈው አልሞላ ሲላቸው በብሽቀት ተውጠው ችርስ ይባባላሉ በባዶ ብርጭቆ ጥጋብ ነው እያሉ ሀገሩ ተጨንቆ ከትላንቱ ስህተት መማር ተስኗቸው የድንቁርና ጥግ ጋራው ከልሏቸው እየተሸሸጉ በብሔር ዣንጥላ ሀገር ምን አባቱ ቢሞላ ባይሞላ ችርስ ነው ዜማቸው በባዶ ብርጭቆ ጥጋብ ነው እያሉ ሰው ሁሉ ተጨንቆ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ዛሬ ምን ይለቀቅ?

ቤተሰብ

ይጥላል ያነሳል ግዜ በፈረቃ አንድ ላይ አይደምቁም ፀሐይ ከጨረቃ ለሁሉም ግዜ አለው ደምቆ የሚያበራበት በአንድ ላይ አትፈካም ፈረቃ ናት ህይወት!!!! ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ትቀመጥ ጎጆዬ ብዙ ምስጢር አላት በፍጹም አትንኳት ቀን እስኪወጣላት ደሳሳ ብቶንም በባላ የቆመች የክፉ ቀን ቅርሴ መሸሸጊያዬ ነች ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

React በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩኝ

#በሁለት_ማንነት በሰው አምሳል ቅኝት እያደባ ነዋሪ ግዜ እየጠበቀ ክፋትን ቀማሪ ላይ ላዩን ቅንነት ውስጥ ውስጡን ግን ክፋት አጣምሮ የያዘ ልቡን የሸሸገ በክፋት በተንኮል ቀስ በቀስ ያደገ ሰው ድብቅ እባብ ነው በጥርሱ የሚኖር በሁለት ማንነት አለምን የሚዞር። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል 7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ 👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇 * 805 *4362891…
🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት             እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል             7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ           👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇              * 805 *4362891…See All

🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል 7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ 👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇 * 805 *4362891…
🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት             እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል             7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ           👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇              * 805 *4362891…See All

#ላንተም_ካራ_አለልህ በበሬዎች ጥጋብ ሳሩ ነው ተበዳይ በአጎረስኩ ተነከስኩ መከራውን የሚያይ ግጠውት ግጠውት ሆዳቸው ሲሞላ ያነግሉታል በእግር ያሳር ፍዳ በላ። ጥጋበኛ በሬ ከመስኩ እየዋለ እረስ እረስ ሲሉት ኑ ግጠሙኝ አለ። ላንተም ካራ አለልህ እዳው ይቆይሀል ሰው የሚባል ፍጡር ቅርጫ ያደርግሃል በሳሩ የዋልከው ግፍና መከራ ላንተም ቀኑን ቆጥሮ ይሰዋሀል ካራ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

በህይወት እያለህ ላንተ ያልደረሱ ሞትህን ሲሰሙ የአዞ እንባ የሚያፈሱ ለምን አረፈ ነው ከስቃይ መከራ ደረት የሚመቱት ሁሉም በየተራ። ጭብጥ በሌለው ዘመን እውነት አይወራ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በቴሌግራም ለምትወዱት ሰው ቴክስት ከላካችሁ በኋላ የቱን ቢያደርግ የበለጠ ይጎዳል ?💔