uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ግጥም

ግጥም

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Показати більше
5 685
Підписники
+924 години
+497 днів
+13130 днів
Архів дописів
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5305703538 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

#በተራ_ይዞራል እኔ ስከተልሽ አንች ግን ስትርቂ በእኔ ስቃይ ደምቀሽ ዘወትር ስትስቂ ተራሽ ደረሰና ተከታዬ አድርጎሽ እንደዚህ ነው ፍቅር አዙሮ መለሰሽ ሲፈለግ የኮራ ሲፈልግ ይገኛል ፍቅር ወረት አያውቅ በተራ ይዞራል @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ለሌሎች በረሃን ሳትሰስት እውቀት ስጥ በቅንነት እሳት ሻማ ሆነህ ቅለጥ። ሞት የማይቀር እውነት መሆኑን ያወቀ እርሱ ሻማን ሆኖ ትውልድ አደመቀ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በብዕራችን ጥበብን እናነግሳለን። የብዙ ገጣሚያን ስራዎች የሚቀርቡበት ምርጥ ቻናል ነዉ። @topazionnn @topazionnn for any comment👇👇 @ediwub @idcfe @balageru_1 https://t.me/topazionnn

ቤተሰብ በ 1 invite 15 ⭐ የነበረው ለ24 ሰዓት 30 ⭐ አድርገውታል ፍጠኑ

#ምኑንስ_ተኖረ እንቅልፍ አልባ ሌሊት ትርጉም የለሽ ህይወት መግፋት ቢሰለቸኝ ዋ! አልኩ ለራሴ ግራ ብትጋባ ብትጨነቅ ነፍሴ ድሃ እንቅልፍ አግኝቶ ህልምን ካላለመ ህይወት ትርጉም አጥታ ቀኑ ከጨለመ ምኑንሰ ተኖረ ተመስገን ተብሎ ነገን ለመናፈቅ የዛሬን አቅልሎ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

መጣሁ ብላ መቅረት ቀረሁ ብላ መምጣት አስተምራው ልቤን እወዛገባለሁ ተዘርፌ ቀልቤን።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 ⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=5305703538

#የሁላችን_ጉድለት እኛ እኮ ደግ ነን ለሰው እናዝናለን ከቸገረው ጋራ ሰልፊ እንነሳለን ቀኝ እጅ የሰጠውን ግራ እየመለሰ እጸድቃለሁ ያለው ይበልጥ እረከሰ ሰው ለሰው መድረሱ ግዴታ ነበረ ግዜው አረጀና ዝና ሆኖ ቀረረ!!! የሁላችን ጉድለት የዘመን ወለምታ መታበያችን ነው የማይድን በሽታ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ባይልልን ነው እንጂ ባንታደለው ለሰው ሰው ነበር የሚያስፈልገው ገንዘብና ስልጣን ሰው ከሌለ ባዶ ሁሉም ከፍቶ አደረ በቁሳቁስ አብዶ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ይኸ Airdrop በጣም አሪፍ ዋጋ ይኖረዋል እየተባለ ነው የቻላችሁትን ስሩ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7136088

#ሳይኖር_አለቀ !!! ከአለማነው ይልቅ የአጠፋነው በዝቶ የቃረምነው እውቀት በዜሮ ተባዝቶ ቁሳቁስ ተከብሮ ሰውነት ተናቀ ኖርነው ያልነው ህይወት ሳይኖር አለቀ የጋራነት ቀርቶ የግል ያልነው በዝቶ ጥሎ ማለፍ ሆነ እርስ በእርስ ተጋፍቶ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

መናገርን እንጂ ማድመጥን ማን ወዶ ጫጫታ ነው ህይወት ሁሉም በግል አብዶ ጆሮ በጠፋበት ምላስ ተርፎ ሲያደር ለካስ እብደት ማለት ያኔ ነው ግርግር። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_በዕውቀቱ ስዪም

Repost from N/a

#ካልዳሰስኩ_አላምንም ሊነጋ ነው ሲሉኝ ለኮስኩት ፋኖሴን ሊወብቅ ነው ሲሉኝ ደረብኩት በርኖሴን ሰላም ወርዷል ሲሉኝ ጋሻዬን አራገፍኩ ሰው አልሰማ ብል ነው ክፉ ቀኔን ያለፍኩ ቃል ገብቶ ቃል ማፍረስ ያገር ልማድ ሆኗል እንጀራ እንደመብላት በበሬ እንደማረስ ፍቅር ስጋ ለብሶ በጁ ካላቀፈኝ ተስፋም ብብቴ ስር ገብቶ ካልደገፈኝ ኢምንት ነው ምንም ካልዳሰስኩ አላምንም @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_በዕውቀቱ ስዪም

#ፍቅር_የእውነት_ሲፈርድ የሳቅሽብኝ አልፎ መሳቅ መጀመሬ ሳፈቅርሽ ጠልተሽኝ ዛሬ መፈቀሬ ግዜ ዳኛ ሆኖ ፍቅር የእውነት ሲፈርድ ፈላጊው ሲፈለግ ተወዳጁም ሲወድ የህይወት አዙሪት በተራ መዟዟር የወደደው ጠልቶ የጠላው ሲያፈቅር ይኼ ነው ሚዛኑ በሰፈሩት ቁና ትላንት የገፋ ሰው ዛሬ ወድቋልና። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

🙌 አላችሁ? ናፈቃችሁኝ እኮ

የሰው ልጅ ታሪኩ ከውልደት እስከሞት በውል ተፈትሾ መጽሐፍ ቢጻፍለት ቁም ነገሩ ብቻ ተቆጥሮ ቢዳሰስ ከአንድ አንቀጽ አይዘልም ዘመኑ ቢጠቀስ በዋዛ ፈዛዛ ያሳለፈው ግዜ ይበልጣል ስፍረቱ ከኖረበት እድሜ የሰው ልጅ ህይወቱ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ