uk
Feedback
Sidama Bank Sc.

Sidama Bank Sc.

Відкрити в Telegram
7 251
Підписники
+424 години
-97 днів
+2130 день
Архів дописів
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 20/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 26/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #Sidam
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 20/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 26/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc

የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ የባንኩ አመራሮች የኮርፖሬት ደንበኛ ጉብኝት አደረጉ፣ በሲዳማ ባንክ አ.ማ. ዋና ስራ አስፈጻሚ፤ ክቡር አቶ ታደሰ ሐጢያ የተመራ የባንካችን ከፍተኛ የስራ አመራር
+2
የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ የባንኩ አመራሮች የኮርፖሬት ደንበኛ ጉብኝት አደረጉ፣ በሲዳማ ባንክ አ.ማ. ዋና ስራ አስፈጻሚ፤ ክቡር አቶ ታደሰ ሐጢያ የተመራ የባንካችን ከፍተኛ የስራ አመራር ቡድን በትላንትናው ቀን ኦኬ ቦትሊንግና ቤቨሬጅስ አክሲዮን ማህበር  እዣ፤  በጉራጌ ዞን በመገኘት የደንበኛ ጉብኝት አደረገ፡፡  ኦኬ ቦትሊንግና ቤቨሬጅስ አክሲዮን ማህበር በገበያ ታዋቂ የሆነው ፍቅር የታሸገ ውሃ አምራች ሲሆን የቅባትና ግብርና ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ለሐገር የሚያስገባ አ.ማ. ነው። በጉብኝቱ ወቅት የሁለትዮሽ ቁልፍ ስልታዊ አጋርነትን በተመለከተ ገንቢ ውይይት ተካሒዷል፡፡ ክቡር አቶ ታደሰ ሐጢያ የባንካችን ከፍተኛ አመራር የሚደረገው የደንበኞች የጉብኝት መርሃ-ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል፡፡  ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96a

ዛሬ ጀምር! ዛሬ በወጣቶች የቁጠባ ሂሳብህ የምታስቀምጣት ትንሽ ሳንቲም፣ ነገ ትልቅ የንግድ ተቋም ወይም የትምህርት እድል ሆና ትመለስልሃለች። የዛሬ ቁጠባ፣ የነገ ስኬት! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እ
ዛሬ ጀምር! ዛሬ በወጣቶች የቁጠባ ሂሳብህ የምታስቀምጣት ትንሽ ሳንቲም፣ ነገ ትልቅ የንግድ ተቋም ወይም የትምህርት እድል ሆና ትመለስልሃለች።  የዛሬ ቁጠባ፣ የነገ ስኬት! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #YouthSavings #YouthEmpowerment #FinancialFreedom #SaveForFuture #YoungEntrepreneurs #SidamaBank

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ! እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣ በዓሉ የሰላም ፣የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን እንገ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ! እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣ በዓሉ የሰላም ፣የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን እንገልጻለን። መልካም መውሊድ በዓል! ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96a

photo content
+6

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 18/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 24/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #Sidam
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 18/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 24/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc

አዲስ ሰኞ፣ አዲስ እድል! ሰኞ የህልሞችዎ አዲስ መነሻ ነው! ባለፉት ቀናት ያቀዱትን ወደ ተግባር ለመቀየር እና ወደ ስኬት ለመራመድ ዛሬ የመጀመሪያዋን እርምጃ ይውሰዱ። በእያንዳንዱ እርምጃዎ ደግሞ
አዲስ ሰኞ፣ አዲስ እድል! ሰኞ የህልሞችዎ አዲስ መነሻ ነው! ባለፉት ቀናት ያቀዱትን ወደ ተግባር ለመቀየር እና ወደ ስኬት ለመራመድ ዛሬ የመጀመሪያዋን እርምጃ ይውሰዱ። በእያንዳንዱ እርምጃዎ ደግሞ ሲዳማ ከጎንዎ ነው፡፡ ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #MondayMotivation #NewWeekNewGoals #FreshStart #SuccessMindset #SidamaBank #TogetherWeCan

እረፍት ያርጉ ለአዲስ ሳምንት ይዘጋጁ! የእረፍት ቀንን ከሚወዷቸው ጋር በሙሉ ሰላም ያሳልፉ፡፡ እሁድ አካልና አእምሮን የሚያሳርፉበት፣ ከቤተሰብ ጋር የሚቆራኙበት እና ለአዲሱ ሳምንት አዲስ ጉልበትና
እረፍት ያርጉ ለአዲስ ሳምንት ይዘጋጁ! የእረፍት ቀንን ከሚወዷቸው ጋር በሙሉ ሰላም ያሳልፉ፡፡ እሁድ አካልና አእምሮን የሚያሳርፉበት፣ ከቤተሰብ ጋር የሚቆራኙበት እና ለአዲሱ ሳምንት አዲስ ጉልበትና መነሳሳትን የሚሰበስቡበት ቀን ነው፡፡ መልካም የእረፍት ቀን!! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SidamaBank #sunday #newweekcoming #familyday

“Sidaamu Baankera Suuqote jiro gamba Assatenni gooboomu deerrinni heewisaamancho assate hajo la'anno bissa qeechansa fula haa
+5
“Sidaamu Baankera Suuqote jiro gamba Assatenni gooboomu deerrinni  heewisaamancho   assate hajo la'anno bissa qeechansa fula haasissanno” –Kalaa Abirahaam Maarshaallo Kalaa Abrahaami tenne sokka Sayisinohu Aliye Sidaami Zoone gashshooti wondogenetete quchumira harinsoonni bare aanaati. Hasaawu bare aana afii fa'note hasaawa assinohu Kalaa Abrahaami Marshaallohu Sidaamu baanke gobbate deerrinni mareekkisiissanni afantanno gumi luphiima ikkasi kaayisse; tenne baanke lende bowirsine dagankera ikonoomete badhete miqicho ikkitano gede assate baalunku qeechansa fula hasiissannota xawisino. Sidaamu Baanke G.M Mitteenni Dandiineemmo! Addi addi ledote Mashalaqqera Woriidi Sidaamu Baanke Mashalaqqete Teesso kissine Miilla ikke!! Facebook:  https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:  https://t.me/sidamabanksc Youtube:  https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 16/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 22/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #Sidam
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 16/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 22/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc

የቅዳሜ ወጪዎ በዲጂታል! ከጓደኞች ጋር ለቡና፣ ለሾፒንግ ወይም ለሲኒማ ሲወጡ በጥሬ ብር አይውጡ፡፡ ዛሬ የቅዳሜ ወጪዎን በሙሉ በባንካችን የሞባይል ባንኪንግ ወይም የካርድ ክፍያ በዲጂታል በመፈጸም ዘ
የቅዳሜ ወጪዎ በዲጂታል! ከጓደኞች ጋር ለቡና፣ ለሾፒንግ ወይም ለሲኒማ ሲወጡ  በጥሬ ብር አይውጡ፡፡ ዛሬ የቅዳሜ ወጪዎን በሙሉ በባንካችን የሞባይል ባንኪንግ ወይም የካርድ ክፍያ በዲጂታል በመፈጸም ዘና ይበሉ! መዝናናቱም፣ ቁጠባውም በስልክዎ መዳፍ ላይ ነው! Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #sathurday #sidamabank #mobilebanking #cashless #digitalbanking

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 15/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 21/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #Sidam
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 15/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 21/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc

መልካም ጁምዓ!! የእምነትዎን ህግጋትና እሴቶች ሙሉ በሙሉ በጠበቀ መልኩ የፋይናንስ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የእኛን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (Interest-Free Banking) ይምረጡ፡፡ ከወ
መልካም ጁምዓ!! የእምነትዎን ህግጋትና እሴቶች ሙሉ በሙሉ በጠበቀ መልኩ የፋይናንስ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የእኛን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (Interest-Free Banking) ይምረጡ፡፡ ከወለድ ሙሉ በሙሉ በጸዳ፣ ታማኝና ሸሪዓን በተከተለ መልኩ ቁጠባዎንና የንግድ እንቅስቃሴዎን ያሳድጉ፡፡ መልካም  ጁምዓ  ይሁንላችሁ! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SidamaBank #jumma #Blessedfriday #IFB  #EthiopianBanking

ለክብራን ደንበኞቻችን በሙሉ ሲዳማ ባንክ የአገልግሎት ጥራቱን ለማሻሻል፣ተወዳዳሪና ተደራሽ ባንክ ለመሆን እንዲያስችለው በማሰብ በተወሰኑ የባንክ አገልግሎት ክፍያዎች ላይ መጠነኛ የዋጋ ማሻሻያ የሚያደ
ለክብራን ደንበኞቻችን በሙሉ ሲዳማ ባንክ የአገልግሎት ጥራቱን ለማሻሻል፣ተወዳዳሪና ተደራሽ ባንክ ለመሆን እንዲያስችለው በማሰብ በተወሰኑ የባንክ አገልግሎት ክፍያዎች ላይ መጠነኛ የዋጋ ማሻሻያ የሚያደርግ መሆኑን በትህትና ይገልፃል:: ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96al

ሲዳማ ባንክ፦ ከትንሽ ጅምር ወደ ታላቅ ስኬት! ሲዳማ ባንክን ተመራጭና ተወዳጅ ባንክ ለማድረግ የተሠራው ሥራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ታደሰ ሀጢያ ተናግረዋል። በ2022 ዓ.ም.
+1
ሲዳማ ባንክ፦ ከትንሽ ጅምር ወደ ታላቅ ስኬት! ሲዳማ ባንክን ተመራጭና ተወዳጅ ባንክ ለማድረግ የተሠራው ሥራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ታደሰ ሀጢያ ተናግረዋል። በ2022 ዓ.ም. በ30 ሺህ አባላትና 547 ሚሊዮን ብር ካፒታል ሥራውን የጀመረው ሲዳማ ባንክ፣ በአሁኑ ወቅት የአባላቱን ቁጥር ወደ 500 ሺህ በማሳደግ ጠቅላላ ሀብቱንም ወደ 8.1 ቢሊዮን ብር አድርሷል። ባንኩ አገልግሎቶቹን በማዘመን በርካታ ክፍያዎችን ወደ ዲጂታል አማራጭ ቀይሯል። በተለይም የትምህርት ቤት፣ የውሃ፣ የመብራትና ሌሎች ክፍያዎችን ደንበኞች ባሉበት ሆነው በቀላሉ እንዲፈጽሙ ማመቻቸቱ ተገልጿል። ከዚህም በተጨማሪ የማኅበረሰቡን የቁጠባ ባህል ለማሻሻል ባንኩ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል። ከ30 ሺህ አባላት ወደ 500 ሺህ፣ ከ547 ሚሊዮን ወደ 8.1 ቢሊዮን ብር—ይህ የጋራ ጥረት ውጤት ነው! ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 14/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 20/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #Sidam
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 14/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 20/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc

ዓላማሽን እንደግፋለን! እልፍ እቅዶችን በውስጧ የያዘች፣ የቤተሰብና የማህበረሰብ ምሰሶ ለሆነችው ሴት! ሴቶች የኢኮኖሚ ነጻነታቸውን እንዲያረጋግጡ፣ የንግድ ህልማቸውን እንዲያሳኩና የወደፊት ህይወታቸው
ዓላማሽን እንደግፋለን! እልፍ እቅዶችን በውስጧ የያዘች፣ የቤተሰብና የማህበረሰብ ምሰሶ ለሆነችው ሴት! ሴቶች የኢኮኖሚ ነጻነታቸውን እንዲያረጋግጡ፣ የንግድ ህልማቸውን እንዲያሳኩና የወደፊት ህይወታቸውን በፅኑ መሰረት ላይ እንዲገነቡ ፉራ የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርበናል፡፡ ዛሬ የምትቆጥቧት እያንዳንዷ ሳንቲም የነገ የጥንካሬዎና የነጻነትዎ መገለጫ ናትና ቅርንጫፋችን በመምጣት የነገዎን ከፍታ ያረጋግጡ! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SidamaBank #furawomensaving #womenempowernment #saving #EthiopianBanking

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 13/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 19/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #Sidam
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 13/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 19/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96a

በውድድር ዓለም ውስጥ አጋርዎ ነን! የዛሬው የቢዝነስ እና የንግድ ዓለም ፈጣንና ተወዳዳሪ መሆንን ይጠይቃል! በዚህ በጠንካራ ውድድር በተሞላበት የገበያ ዓለም ውስጥ፣ የእርስዎ ድርጅት ወይም የንግድ
በውድድር ዓለም ውስጥ አጋርዎ ነን! የዛሬው የቢዝነስ እና የንግድ ዓለም ፈጣንና ተወዳዳሪ መሆንን ይጠይቃል! በዚህ በጠንካራ ውድድር በተሞላበት የገበያ ዓለም ውስጥ፣ የእርስዎ ድርጅት ወይም የንግድ ተቋም ሁሌም አንድ እርምጃ ቀድሞ እንዲራመድ እኛ አስተማማኝ አጋርዎ ነን፡፡  በፈጣን የብድር አቅርቦት፣ ቀልጣፋ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር የገንዘብ ዝውውር እንዲሁም ምቹ የዲጂታል የክፍያ አማራጮች ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ እናሸጋግራለን፡፡ እርስዎ ብቻ በራዕይዎ ላይ ያተኩሩ፤ የፋይናንስ ስጋትዎን ለእኛ ይተውት! በውድድር ዓለም ውስጥ የጀርባ አጥንትዎ ነን፡፡ ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ  ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SidamaBank #NewGoal #partneship #togetherness #EthiopianBanking