Sidama Bank Sc.
الذهاب إلى القناة على Telegram
7 084
المشتركون
+424 ساعات
+127 أيام
+11730 أيام
أرشيف المشاركات
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 4/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 11/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የድርጊትና የነጻነት ጊዜ ነው!
የራስዎን ስራ ለመጀመር፣ ለመማር ወይንም የገንዘብ ነጻነትዎን ለማረጋገጥ እቅድ አለዎት? የናንተን ጉልበትና አቅም የሚመጥን “ዎሊማ” የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፡፡
💡 ለምን “ዎሊማ”?
የወጣቶችን ፍላጎት ያማከለ ልዩ ማበረታቻ ያለው
ለወደፊት የኢንቨስትመንት እቅድዎ መሰረት የሚጥል
ዘመናዊና ፈጣን አገልግሎት
ዛሬ የምትቆጥቧት እያንዳንዷ ሳንቲም፣ ነገ ለምትደርሱበት ትልቅ ደረጃ መሰረት ናት! በ“ዎሊማ” ነገዎን ዛሬውኑ ይቅረጹ፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram: https://t.me/sidamabanksc
Youtube: https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #YouthSavings #FinancialFreedom #InvestInYourFuture #YouthPower
7 082
ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የድርጊትና የነጻነት ጊዜ ነው!
የራስዎን ስራ ለመጀመር፣ ለመማር ወይንም የገንዘብ ነጻነትዎን ለማረጋገጥ እቅድ አለዎት? የናንተን ጉልበትና አቅም የሚመጥን “ዎሊማ” የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፡፡
💡 ለምን “ዎሊማ”?
የወጣቶችን ፍላጎት ያማከለ ልዩ ማበረታቻ ያለው
ለወደፊት የኢንቨስትመንት እቅድዎ መሰረት የሚጥል
ዘመናዊና ፈጣን አገልግሎት
ዛሬ የምትቆጥቧት እያንዳንዷ ሳንቲም፣ ነገ ለምትደርሱበት ትልቅ ደረጃ መሰረት ናት! በ“ዎሊማ” ነገዎን ዛሬውኑ ይቅረጹ፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #YouthSavings #FinancialFreedom #InvestInYourFuture #YouthPower
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 3/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 10/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
ይቆጥቡ የነገን ተስፋ ያረጋግጡ!!
የቁጠባ ባህልን ያዳብሩ፣ የነገ ህልምዎ እንዲሰምርና አስተማማኝ እንዲሆን ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፡፡
የቁጠባ ልዩ ጥቅሞች፡
$ አስተማማኝና አዋጭ ወለድ
$ በቀላሉ የሚንቀሳቀስና ምቹ አገልግሎት
ቅርብ ወደሚገኘው ቅርንጫፋችን በመምጣት የወደፊት ህይወትዎን ከባንካችን ጋር ይገንቡ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#Saving #sidamabank #wolima #osso #fura
7 082
+1
ባንካችን የገጠር ልማት ፋይናንስ አቅርቦት (RUFIP) ስምምነት ፈጸመ።
በዛሬው ዕለት ሲዳማ ባንክ አ.ማ እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ትኩረቱን በገጠር ልማት ፋይናንስ አቅርቦት ያደረገ ፕሮጀክት የአጋርነት ስምምነት ፈጽመዋል። ይህ ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ማለትም የዓለም ባንክ: የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ: እና የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ተግባራዊ የተደረገ የገጠር ማህበረሰቡን የገቢ ምጣኔ የሚሳደግ እና የኑሮ ደረጃውን ለማሻሻል የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ እንዲሆን ያለመ ነው፡፡
ባንካችን በስምምነቱ መሰረት አካታች የፋይናንስ አቅርቦት ለገጠር ማህበረሰብ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን የሚያግዝ ሲሆን ባንካችን ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ምዕራፍ ከተደራጀ ወዲህ በገጠር የፋይናንስ አቅርቦት፣ በሴቶች ንግድ ልማት እና አነስተኛና ጥቃቅን ሥራ ማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ዘርፎች ከብር 500 ሚሊዮን በላይ የልማት ድጋፍ ስምምነት መሰረት በርካቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስቻል የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል የበኩሉን አስተዋጾ በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 2/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 9/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
በጋራ የቆመ ያሸንፋል!
ትላልቅ ስኬቶች ሁሉ የሚጀምሩት በጋራ ከመቻል፣ እጅ ለእጅ መያያዝና አንዱ ለሌላው ደጋፊ ከመሆን ነው፡፡ እኛም እንደ ባንክ፣ የእናንተን የህይወትና የንግድ ጉዞ ስኬታማ ለማድረግ ሁሌም ከጎናችሁ ነን፡፡ በጋራ ካሰብን፣ በጋራ ከሰራን የማይቻል ነገር የለም!
የጋራ ጥረታችን ነገን የተሻለ ያደርገዋል፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
YouTube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #TogetherWeCan #CommunityStrength #Growth
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 1/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 8/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ስኬት!
የገጠሙንን ፈተናዎች ወደ እድል ለመቀየርና ወደ ነበርንበት ከፍታ ለመጓዝ አዲስ ሳምንት ሌላ መልካም አጋጣሚ ነው፡፡ በምታደርጉት የንግድም ሆነ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሁሉ ስኬትና ፍሬያማነትን እንመኛለን፡፡
በምኞት ብቻ ሳይሆን በተግባርም አብረናችሁ ለመጓዝ በደስታ እንጠብቃችኋለን፡፡
መልካም አዲስ ሳምንት!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
YouTube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #NewWeekNewGoals #MondayMotivation #Ethiopia
7 082
መልካም የቤተሰብ ቀን!
ለሚቀጥለው ሳምንት በሀይል እንዘጋጅ!
እሁድ የቤተሰብ፣ የፍቅር እና የነገን ሳምንት በልበ ሙሉነት የመቀየሻ ቀን ነው!
ዛሬን ከሚወዷቸው የቤተሰብ አባላት ጋር በደስታ እያሳለፉ፣ ለሚመጣው አዲስ የስራ ሳምንትም ግቦችዎን በማውጣት ይዘጋጁ። ስኬታማ ሳምንት የሚጀምረው በቅድመ ዝግጅት ነው። ቤተሰብዎን እና የነገ እቅድዎን በስኬት ለመምራት የገንዘብ አያያዝዎን ዛሬውኑ ከሲዳማ ባንክ ጋር ያቅዱ።
መልካም እሁድ፣ ለአዲሱ ሳምንትም መልካም ዝግጅት ይሁንልዎ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://bit.ly/4bxc5It
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #SundayFamilyDay #PlanAhead #WeeklyPreparation #FamilyFirst
7 082
+1
መልካም ዜና
ሲዳማ ባንክ አ.ማ እና ሰራተኞቹ ለሐዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሀያ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ!!
የሲዳማ ባንክ አ.ማ እና የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች ለሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ድጋፍ ማድረጋቸውን ገለጹ። በዚህም መሰረት ባንኩ ብር 10,000,000.00 (አስር ሚሊዮን ብር) ለመጀመሪያ ዙር ያበረከተ ሲሆን የባንኩ ሰራተኞች ደግሞ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ብር 10,000,000.00 (አስር ሚሊዮን ብር) በጋራ ድምር ብር 20,000,000.00 (ሃያ ሚሊዮን ብር) በመስጠት የገንዘብ ድጋፍ አደርገዋል፡፡
ባንኩ ውቢቷ ሐዋሳ ከተማ የቆየ መልካም ታሪኳን በማጽናት በዲጂታል ቴክኖሎጂ የዳበረ ስማርት ከተማ ለማድረግ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ለሚሰራቸው ታርካዊ ሥራዎች እና የሐይቅ ዳርቻ ልማት ሥራ አጠናክሮ ለማስቀጠል ባንኩ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ በማድረጉ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።
ባንካችን መሰል ሀገራዊ የልማት ሥራዎች ላይ ድጋፉን በማስቀጠል ለሀገር ኢኮኖሚና የከተሞች እድገት ታርካዊ አሻራውን እያስቀመጠ የሚቀጥል መሆኑን ይገልጻል። በዚህ አጋጣሚ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ሐዋሳ ሀይቅ ዳርቻና ኮሪደር ልማት ፕሮጀክትና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተሳሰረ ስማርት ከተማ ለመገንባት እየተወጣ ለሚገኘው ታሪካዊ ኃላፊነት ምስጋናውን እያቀረበ አስፈላጊ የመሰረተ ልማት ስራዎችን ወደፊትም ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ባንካችን ይገልጻል፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ፤
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 29/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 6/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
መልካም የእረፍት ቀናት!
ለማንኛውም ግብይት የሲዳማ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ይጠቀሙ።
ለተሳለጠና የተቀላጠፈ የደንበኛ አገልግሎት ሲዳማ ባንክ ፈርጀ ብዙ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎት ያካተተ የዲጂታል ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ አቀረበልዎ።
⬇️ የሲዳማ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.craftsilicon.sidama_craft
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 28/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 5/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
ጁምዓ ሙባረክ!
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ የእለተ አርብ (ጁምዓ) የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆንላችሁ ሲዳማ ባንክ ይመኛል።
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://bit.ly/4bxc5It
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #JummaMubarak #InterestFreeBanking #ShariaCompliant #HalalBanking
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 27/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 4/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 26/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 3/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 082
ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የዝግጅት ዘመን ነው!
የዛሬ ቁጠባ፣ የነገው የነፃነትና የስኬትህ መሠረት ነው! ወጣትነት አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን የምታፈልቅበትና ለወደፊት ህይወትህ ጠንካራ መሠረት የምትጥልበት ወርቃማ ጊዜ ነው።
የሲዳማባንክ "የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ" የእቅዶችህ አጋዥ እንዲሆን ተደርጎ የተቀረጸ ነው። ዛሬውኑ መቆጠብ በመጀመር የነገ የቢዝነስ ባለቤትነት ወይም የትምህርት ህልምህን እውን አድርግ።
ዛሬ የምትቆጥባት እያንዳንዷ ሳንቲም ለነገው ትልቅ ማንነትህ ዋስትና ናት!
የቅርብዎ በሚገኘው የሲዳማ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብዎን ይክፈቱ።
ሲዳማ ባንክ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #YouthSavings #FinancialFreedom #InvestInYourFuture #YouthPower
7 082
ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የዝግጅት ዘመን ነው!
የዛሬ ቁጠባ፣ የነገው የነፃነትና የስኬትህ መሠረት ነው! ወጣትነት አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን የምታፈልቅበትና ለወደፊት ህይወትህ ጠንካራ መሠረት የምትጥልበት ወርቃማ ጊዜ ነው።
የሲዳማባንክ "የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ" የእቅዶችህ አጋዥ እንዲሆን ተደርጎ የተቀረጸ ነው። ዛሬውኑ መቆጠብ በመጀመር የነገ የቢዝነስ ባለቤትነት ወይም የትምህርት ህልምህን እውን አድርግ።
ዛሬ የምትቆጥባት እያንዳንዷ ሳንቲም ለነገው ትልቅ ማንነትህ ዋስትና ናት!
የቅርብዎ በሚገኘው የሲዳማ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብዎን ይክፈቱ።
ሲዳማ ባንክ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https:
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #YouthSavings #FinancialFreedom #InvestInYourFuture #YouthPower
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
