7 251
مشترکین
+424 ساعت
-97 روز
+2130 روز
آرشیو پست ها
7 251
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 20/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - August 26/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 251
+2
የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ የባንኩ አመራሮች የኮርፖሬት ደንበኛ ጉብኝት አደረጉ፣
በሲዳማ ባንክ አ.ማ. ዋና ስራ አስፈጻሚ፤ ክቡር አቶ ታደሰ ሐጢያ የተመራ የባንካችን ከፍተኛ የስራ አመራር ቡድን በትላንትናው ቀን ኦኬ ቦትሊንግና ቤቨሬጅስ አክሲዮን ማህበር እዣ፤ በጉራጌ ዞን በመገኘት የደንበኛ ጉብኝት አደረገ፡፡
ኦኬ ቦትሊንግና ቤቨሬጅስ አክሲዮን ማህበር በገበያ ታዋቂ የሆነው ፍቅር የታሸገ ውሃ አምራች ሲሆን የቅባትና ግብርና ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ለሐገር የሚያስገባ አ.ማ. ነው።
በጉብኝቱ ወቅት የሁለትዮሽ ቁልፍ ስልታዊ አጋርነትን በተመለከተ ገንቢ ውይይት ተካሒዷል፡፡
ክቡር አቶ ታደሰ ሐጢያ የባንካችን ከፍተኛ አመራር የሚደረገው የደንበኞች የጉብኝት መርሃ-ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!
ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96a
7 251
ዛሬ ጀምር!
ዛሬ በወጣቶች የቁጠባ ሂሳብህ የምታስቀምጣት ትንሽ ሳንቲም፣ ነገ ትልቅ የንግድ ተቋም ወይም የትምህርት እድል ሆና ትመለስልሃለች።
የዛሬ ቁጠባ፣ የነገ ስኬት!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#YouthSavings #YouthEmpowerment #FinancialFreedom #SaveForFuture #YoungEntrepreneurs #SidamaBank
7 251
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ !
እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል
(መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣
በዓሉ የሰላም ፣የፍቅር እና የደስታ
እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን እንገልጻለን።
መልካም መውሊድ በዓል!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!
ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96a
7 251
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 18/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - August 24/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 251
አዲስ ሰኞ፣ አዲስ እድል!
ሰኞ የህልሞችዎ አዲስ መነሻ ነው! ባለፉት ቀናት ያቀዱትን ወደ ተግባር ለመቀየር እና ወደ ስኬት ለመራመድ ዛሬ የመጀመሪያዋን እርምጃ ይውሰዱ። በእያንዳንዱ እርምጃዎ ደግሞ ሲዳማ ከጎንዎ ነው፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#MondayMotivation #NewWeekNewGoals #FreshStart #SuccessMindset #SidamaBank #TogetherWeCan
7 251
እረፍት ያርጉ ለአዲስ ሳምንት ይዘጋጁ!
የእረፍት ቀንን ከሚወዷቸው ጋር በሙሉ ሰላም ያሳልፉ፡፡
እሁድ አካልና አእምሮን የሚያሳርፉበት፣ ከቤተሰብ ጋር የሚቆራኙበት እና ለአዲሱ ሳምንት አዲስ ጉልበትና መነሳሳትን የሚሰበስቡበት ቀን ነው፡፡
መልካም የእረፍት ቀን!!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #sunday #newweekcoming #familyday
7 251
+5
“Sidaamu Baankera Suuqote jiro gamba Assatenni gooboomu deerrinni heewisaamancho assate hajo la'anno bissa qeechansa fula haasissanno” –Kalaa Abirahaam Maarshaallo
Kalaa Abrahaami tenne sokka Sayisinohu Aliye Sidaami Zoone gashshooti wondogenetete quchumira harinsoonni bare aanaati.
Hasaawu bare aana afii fa'note hasaawa assinohu Kalaa Abrahaami Marshaallohu Sidaamu baanke gobbate deerrinni mareekkisiissanni afantanno gumi luphiima ikkasi kaayisse; tenne baanke lende bowirsine dagankera ikonoomete badhete miqicho ikkitano gede assate baalunku qeechansa fula hasiissannota xawisino.
Sidaamu Baanke G.M
Mitteenni Dandiineemmo!
Addi addi ledote Mashalaqqera Woriidi Sidaamu Baanke Mashalaqqete Teesso kissine Miilla ikke!!
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram: https://t.me/sidamabanksc
Youtube: https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96
7 251
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 16/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - August 22/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 251
የቅዳሜ ወጪዎ በዲጂታል!
ከጓደኞች ጋር ለቡና፣ ለሾፒንግ ወይም ለሲኒማ ሲወጡ በጥሬ ብር አይውጡ፡፡ ዛሬ የቅዳሜ ወጪዎን በሙሉ በባንካችን የሞባይል ባንኪንግ ወይም የካርድ ክፍያ በዲጂታል በመፈጸም ዘና ይበሉ!
መዝናናቱም፣ ቁጠባውም በስልክዎ መዳፍ ላይ ነው!
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#sathurday #sidamabank #mobilebanking #cashless #digitalbanking
7 251
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 15/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - August 21/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 251
መልካም ጁምዓ!!
የእምነትዎን ህግጋትና እሴቶች ሙሉ በሙሉ በጠበቀ መልኩ የፋይናንስ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የእኛን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (Interest-Free Banking) ይምረጡ፡፡ ከወለድ ሙሉ በሙሉ በጸዳ፣ ታማኝና ሸሪዓን በተከተለ መልኩ ቁጠባዎንና የንግድ እንቅስቃሴዎን ያሳድጉ፡፡
መልካም ጁምዓ ይሁንላችሁ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #jumma #Blessedfriday #IFB #EthiopianBanking
7 251
ለክብራን ደንበኞቻችን በሙሉ
ሲዳማ ባንክ የአገልግሎት ጥራቱን ለማሻሻል፣ተወዳዳሪና ተደራሽ ባንክ ለመሆን እንዲያስችለው በማሰብ በተወሰኑ የባንክ አገልግሎት ክፍያዎች ላይ መጠነኛ የዋጋ ማሻሻያ የሚያደርግ መሆኑን በትህትና ይገልፃል::
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!
ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96al
7 251
+1
ሲዳማ ባንክ፦ ከትንሽ ጅምር ወደ ታላቅ ስኬት!
ሲዳማ ባንክን ተመራጭና ተወዳጅ ባንክ ለማድረግ የተሠራው ሥራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ታደሰ ሀጢያ ተናግረዋል።
በ2022 ዓ.ም. በ30 ሺህ አባላትና 547 ሚሊዮን ብር ካፒታል ሥራውን የጀመረው ሲዳማ ባንክ፣ በአሁኑ ወቅት የአባላቱን ቁጥር ወደ 500 ሺህ በማሳደግ ጠቅላላ ሀብቱንም ወደ 8.1 ቢሊዮን ብር አድርሷል።
ባንኩ አገልግሎቶቹን በማዘመን በርካታ ክፍያዎችን ወደ ዲጂታል አማራጭ ቀይሯል። በተለይም የትምህርት ቤት፣ የውሃ፣ የመብራትና ሌሎች ክፍያዎችን ደንበኞች ባሉበት ሆነው በቀላሉ እንዲፈጽሙ ማመቻቸቱ ተገልጿል።
ከዚህም በተጨማሪ የማኅበረሰቡን የቁጠባ ባህል ለማሻሻል ባንኩ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
ከ30 ሺህ አባላት ወደ 500 ሺህ፣ ከ547 ሚሊዮን ወደ 8.1 ቢሊዮን ብር—ይህ የጋራ ጥረት ውጤት ነው!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!
ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96
7 251
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 14/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - August 20/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 251
ዓላማሽን እንደግፋለን!
እልፍ እቅዶችን በውስጧ የያዘች፣ የቤተሰብና የማህበረሰብ ምሰሶ ለሆነችው ሴት!
ሴቶች የኢኮኖሚ ነጻነታቸውን እንዲያረጋግጡ፣ የንግድ ህልማቸውን እንዲያሳኩና የወደፊት ህይወታቸውን በፅኑ መሰረት ላይ እንዲገነቡ ፉራ የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርበናል፡፡
ዛሬ የምትቆጥቧት እያንዳንዷ ሳንቲም የነገ የጥንካሬዎና የነጻነትዎ መገለጫ ናትና ቅርንጫፋችን በመምጣት የነገዎን ከፍታ ያረጋግጡ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #furawomensaving #womenempowernment #saving #EthiopianBanking
7 251
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 13/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - August 19/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 251
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!
ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96a
7 251
በውድድር ዓለም ውስጥ አጋርዎ ነን!
የዛሬው የቢዝነስ እና የንግድ ዓለም ፈጣንና ተወዳዳሪ መሆንን ይጠይቃል!
በዚህ በጠንካራ ውድድር በተሞላበት የገበያ ዓለም ውስጥ፣ የእርስዎ ድርጅት ወይም የንግድ ተቋም ሁሌም አንድ እርምጃ ቀድሞ እንዲራመድ እኛ አስተማማኝ አጋርዎ ነን፡፡
በፈጣን የብድር አቅርቦት፣ ቀልጣፋ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር የገንዘብ ዝውውር እንዲሁም ምቹ የዲጂታል የክፍያ አማራጮች ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ እናሸጋግራለን፡፡
እርስዎ ብቻ በራዕይዎ ላይ ያተኩሩ፤ የፋይናንስ ስጋትዎን ለእኛ ይተውት! በውድድር ዓለም ውስጥ የጀርባ አጥንትዎ ነን፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #NewGoal #partneship #togetherness #EthiopianBanking
