ኪያ Online እቁብ
Відкрити в Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Показати більше2 533
Підписники
-324 години
-147 днів
-2730 днів
Архів дописів
2 533
ዛሬ ልደቱን በማክበር ላይ የሚገኘው ቲቦቱ ኮርቱሀ በእዚህ የውድድር አመት ካዳናቸው ኳሶች የተመረጡትን እነሆ ጋበዝናችሁ !
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
2 533
የአትሌቲኮ ማድሪድ ደጋፊዎች አፀያፊ ስራ😔
እኛ እኮ አንዴ ዋንጫውን ስለበላነው እና ትኩረታችን ለ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ሁኖ ነው እንጂ ማን እንደሆንን በደንብ ያቁናል
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 533
አንዳ ሜትሮፖሊታኖ ባሁኑ ሰአት ዝግጅቱን አጠናቆ ጨዋታዉን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
2 533
በባለፈው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በቴሌቭዥን መስኮት ሲከታተሉ የነበሩ የማንችስተር ሲቲ እና የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ግቦቹ ሲቆጠሩ ያሳዩት Reaction😂
2 533
ቶኒ ክሩስ ፦
"አንቸሎቲ በጭማሪ ሰአት ልምድ ያላቸዉን ተጨዋች ምን አይነት ቅያሪ እንዲያደርግ ጠይቋቸዋል። ይህ ምን ያህል ምርጥ አሰልጣኝ እንደሆነ እና ስራዉ እንዴት እንደተሳካለት በደንብ ያሳያል። አንዳንድ አሰልጣኞች ብቻህን እንድትተዋቸው እና ሁሉንም ነገር አሰልጣኝ እንዲወስን ይፈልጋሉ ነገር ግን እሱ የኛን አስተያየት ጠይቋል ፣ በዚህም ከሌሎቹ ልዩ አሰልጣኝ እንዲሆን አድርጎታል።"
ካርሊቶ በሲቲ ጨዋታ ላይ ማርሴሎን እና ክሩስን በተቀያሪ ተጨዋቾች ዙሪያ ምክር እንዲሰጡት ሲጠይቃቸዉ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል።
2 533
🤣🤍 ካሪም ቤንዜማ በሳንቲያጎ በርናባዉ ሲቲ ላይ 3ኛዋን ጎል በሚያስቆጥርበት ሰአት ጀርባዉን ለጎሉ ሰቶ የቆመ አንድ Security በደጋፊዉ ጩኸት ብቻ ደስታዉን በዚህ መልኩ ሲገልፅ በአንድ ደጋፊ የስልክ ካሜራ ተቀርጿል።
እኛም ጨዋታውን በደጋፊዎች ድምፅ ብቻ ማየት የሚችል ደህንነት ብለነዋል። #Halamadrid ⚪️
