ኪያ Online እቁብ
Відкрити в Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Показати більше2 533
Підписники
-324 години
-147 днів
-2730 днів
Архів дописів
2 531
👌⚽️ ቪኒ ዡኒየር በኢትሀድ በማን.ሲቲ ላይ ያስቆጠራት ግላዊ ብቃት የታከለባት ጎል በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜዉ ምርጧ ጎል በመባል በ UEFA ድህረ-ገፅ ተጠቃሚዎች ተመርጣለች።
GOAL OF THE WEEK ⚽️
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
ሆሴ ሞሪንዮ ከምሽቱ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ በኃላ ፦
"ሪያል ማድሪድ የልቤ ክለብ ነው። ከታላቁ ሪያል ማድሪድ እና ከታላቁ ካርሊቶ ጋር ፍፃሜውን እንደምናሸንፍ እንመልከት።"
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
የክለባችን የስፖርት ጋዜጠኞች በትናትናው ጨዋታ የነበራቸው ስሜት ይለይ ነበር 😍🔥
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
መታየት ያለበት ደስ የሚል ቪዲዮ 😍
ትናትና ተቀያሪ ወንበር ያሉ የክለባችን ተጨዋቾች እንደ አሰልጣኝ ሲያደርጋቸው ተመልከቱ በዛ ላይ ቆጠሮቸው አብሶ የማርሴሎ ይለያል🙆🙆
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
የክለባችን የስፖርት ጋዜጠኞች በትናትናው ጨዋታ የነበራቸው ስሜት ይለይ ነበር 😍🔥
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
2 531
መታየት ያለበት ደስ የሚል ቪዲዮ 😍
ትናትና ተቀያሪ ወንበር ያሉ የክለባችን ተጨዋቾች እንደ አሰልጣኝ ሲያደርጋቸው ተመልከቱ በዛ ላይ ቆጠሮቸው አብሶ የማርሴሎ ይለያል🙆🙆
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
🎥 | ሙሉ የጨዋታዉ Highlight !
⚪️ሪያል ማድሪድ 3⃣ - 1⃣ ማን.ሲቲ⚫️
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
2 531
ትናትና መልበሻ ክፍል ውስጥ የነበረው ድባብ🔥😂 ዳንሱን ግን ከየት ነው የሚይመጡት 😂👍
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
2 531
ለፈገግታ 😂🤣
አላባ ትናትና ገብቶ ቢሆን ካሪም ቤንዜማ የማሸነፊያዋን ግብ ሲያስቆጥር የሚያሳየው የደስታ አገላለፅ😅
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
2 531
ካስሜሮ ስለ ሞሀመድ ሳላህ አስተያየቱን ሰጥቷል !
"ሁሉም ሰው የሚፈልገውን ክለብ መምረጥ ይችላል ምክንያቱም ቀደም ሲል ያጋጠመው ጉዳት ሌላ የመጨረሻ ታሪክ ነው። እናም እሱን እናከብራለን እናም ጨዋታዉ አስቸጋሪ እንደሚሆን እናውቃለን."
2 531
👉 ሊዮኔል ካርሎስ ቴቬዝ እና ሰርጂዮ አጉዬሮ የምሽቱን ጨዋታ በስካይፒ እያወሩ በሚመለከቱበት ወቅት ሊዮኔል ሜሲ ሪያል ማድሪድ ሶስተኛ ጎል ካስቆጠረ በኋላ "መቀለድ አቁም ይህ እውነት ሊሆን አይችልም" ሲል ክስተቱን የማይታመን ብሎ ገልፆታል።
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
👏 ተመልከቱ ሪያድ መሀሬዝ የሪያል ማድሪድን የቻምፒየንስ ሊግ ምሽት ታጨልማለች ተብላ የታሰበቸዉን ጎል ቲቡዋ ኮርቱዋ ላይ ባስቆጠረበት ቅፅበት የሪያል ደጋፊዎች ልዩነቱ ወደ ሁለት መስፋቱን እያወቁ ተጨዋቾቹን እያጨበጨቡ ሲያበረታቱ እና ሲያነሳሱ ተመልክተናል።
አንተ የሪያል ደጋፊ ካሎንክ በስተቀር በዚህ ሰአት ቡድንህ ጎል ሲቆጠርበት ሜዳ ለቀህ ልትወጣ ይገባል። ምን አይነት ደጋፊ ነዉ !😲
@ETHIO_REAL_MADRID13
@ETHIO_REAL_MADRID13
