ch
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

前往频道在 Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

显示更多
2 533
订阅者
-324 小时
-147 天
-2730 天
帖子存档
Real Madrid 5 - 0 Levante

Real Madrid 4 - 0 Levante

Real Madrid 3 - 0 Levante

Real Madrid 2 - 0 Levante

Real Madrid 1 - 0 Levante

+9
ዛሬ ልደቱን በማክበር ላይ የሚገኘው ቲቦቱ ኮርቱሀ በእዚህ የውድድር አመት ካዳናቸው ኳሶች የተመረጡትን እነሆ ጋበዝናችሁ ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

የአትሌቲኮ ማድሪድ ደጋፊዎች አፀያፊ ስራ😔 እኛ እኮ አንዴ ዋንጫውን ስለበላነው እና ትኩረታችን ለ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ሁኖ ነው እንጂ ማን እንደሆንን በደንብ ያቁናል @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

🚌 ተጨዋቾቻችን ጨዋታዉ ወደሚካሄድበት ዋንዳ ሜትሮፖሊታኖ ስታዲየም ደርሰዋል።

👕 መልበሻ ክፍላችን ዝግጅቱን ጨርሷል ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

አንዳ ሜትሮፖሊታኖ ባሁኑ ሰአት ዝግጅቱን አጠናቆ ጨዋታዉን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

ሜንዲ 👏😁

ታሪክ የማይዘነጋት የሜንዲ ዉለታ ከደጋፊ እይታ እንመልከታት።

ከድሮም በርናባዉ ላይ ርካሽ እቃ ተገዝቶ አያዉቅም ! #Camavinga 👏🔥

በባለፈው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በቴሌቭዥን መስኮት ሲከታተሉ የነበሩ የማንችስተር ሲቲ እና የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ግቦቹ ሲቆጠሩ ያሳዩት Reaction😂

ቶኒ ክሩስ ፦ "አንቸሎቲ በጭማሪ ሰአት ልምድ ያላቸዉን ተጨዋች ምን አይነት ቅያሪ እንዲያደርግ ጠይቋቸዋል። ይህ ምን ያህል ምርጥ አሰልጣኝ እንደሆነ እና ስራዉ እንዴት እንደተሳካለት በደንብ ያሳያል። አንዳንድ አሰልጣኞች ብቻህን እንድትተዋቸው እና ሁሉንም ነገር አሰልጣኝ እንዲወስን ይፈልጋሉ ነገር ግን እሱ የኛን አስተያየት ጠይቋል ፣ በዚህም ከሌሎቹ ልዩ አሰልጣኝ እንዲሆን አድርጎታል።" ካርሊቶ በሲቲ ጨዋታ ላይ ማርሴሎን እና ክሩስን በተቀያሪ ተጨዋቾች ዙሪያ ምክር እንዲሰጡት ሲጠይቃቸዉ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል።

🔝 THE PASS MASTER TONI KROOS ✨

OFFICIAL | 📋 ⭐️ ካሪም ቤንዜማ የላሊጋው የኤፕሪል ወር ምርጡ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

🤣🤍 ካሪም ቤንዜማ በሳንቲያጎ በርናባዉ ሲቲ ላይ 3ኛዋን ጎል በሚያስቆጥርበት ሰአት ጀርባዉን ለጎሉ ሰቶ የቆመ አንድ Security በደጋፊዉ ጩኸት ብቻ ደስታዉን በዚህ መልኩ ሲገልፅ በአንድ ደጋፊ የስልክ ካሜራ ተቀርጿል። እኛም ጨዋታውን በደጋፊዎች ድምፅ ብቻ ማየት የሚችል ደህንነት ብለነዋል። #Halamadrid ⚪️

🔥 ያጠቃል ፣ አሲስት ያደርጋል ፣ ጎል ያስቆጥራል ፣ ይከላከላል ዝም ብለን አደለም ባሎንዶሩን የሰጠነዉ። #LM10 ❤️🤍