cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)☪️

Ethɪo Short Dᴀ'wa ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄያቹ ጦለሃን ለማግኘት 👉🏿 @tolehaahmedbot👈🏿 ቢንት አብደላህን ለማግኘት 👉🏿 @bintabdellahbot👈🏿

Більше
Рекламні дописи
4 425
Підписники
-724 години
-317 днів
-1030 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
تلاوة خـاشـعة بصوت القارئ🎙: هزاع البلوشي
1483Loading...
02
Media files
3331Loading...
03
«በቅርቡ ላገባ ነው፤ ምን ይመክሩኛል? በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር  የተሰጠበት ትምህርት! ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም፤ ውጣ ውረድ መንገራገጭ ሊያጋጥም ይችላል። በአጭሩ ትዳር ማለት ኃላፍትና ነው! በኢብኑ ሙነወር
56213Loading...
04
رحم الله الشيخ العلامة #عبدالله_القصير رحمة واسعة وغفر له وأسكنه الفردوس الأعلى ونسأل الله عزوجل أن يجمعنا به في جنات النعيم إلى آخر لحظة وهو يبذل ويعلم وينصح ويعظ رغم المرض وكبر السن ومن آخر كلماته رحمه الله : " في هذا الزمان التوحيد يُسرَق من القلوب كما يُسرَق المتـاع ، والناس في غفلة " فلا تنسوه من الدعاء
6020Loading...
05
فوائد الصلاة على النبي اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
6212Loading...
06
❝አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም❞ ዛሬ ጁሙዓ ምሽት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል 👉ተጋባዥ ኡስታዞቻችን፦ ❶«ሸይኽ  ሙሀመድ መኪን ❷«አቡ  ሂበቲላህ ሑሴን ኢስማኤል ❸«አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ❹«አቡ አመቲረህማን አንሷር ❺«አቡዱ ረዛቅ ➢ርዕስ በስአቱ ይነገራል ፦ ሌሎችምየሚታደሙ ይኖራሉ ኢንሻ አላህ  ! የፕሮግራሙ መሪ  «አቡ አይመን ጀማል» ሊንኩን ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ እንሁን   ሁሌም ለመልካም ስራ  ቀዳሚዎች እንሁን «ዙል ኢህሳን» የየቲሞችና የአቅመ ደካሞች መረዳጃ ግሩፕ! ➢ t.me/+Tmk3AIZiFJtmYjRk ➢ t.me/+Tmk3AIZiFJtmYjRk
4571Loading...
07
ከመፅሃፉ የተወሰደ ቶሎ የመግገለጥ ጥቅም ... ከሰዎች ጋር በሚኖራችሁ ግንኙነት በእውነተኛ ማንነት ቶሎ መግለጥን እንደ መልካም ነገር ቁጠሩት፡፡ ሰው ከተገለጠላችሁ በኋላም ለካ የዚህ ዓይነት ሰው ነው ብላችሁም ብዙ አትገረሙ፡፡ በቅንነት ቀርበነው፣ ተጠግተነው፣ እኛነታችን ሰጥተነው _ ግና ክፉ ሆኖ ማንነቱ ቶሎ የተገለጠልን ሰው ብዙ ብዙ ከመድከም አዳነን፡፡ ከብዙ አደጋዎችም ጠበቀን፡፡ አብረን ብዙ ከቆየን በኋላ ቢገለጥልን ኖሮ ስንት ነገር ከተበላሸ በኋላ መሆኑን አስቡት እስቲ፡፡ አንድ ግንኙነት መልካምነቱ ካልታየን በመጀመርያዎቹ ፌርማታዎች በቅርብ መውረዱ መልካም ነው፡፡ አላህ ሲጠቅምህና ሲያዝንልህ ወደፊት ሊጎዳህ የሚችልን ሰው ቶሎ ማንነቱን ይገልጥልሃል፡፡ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
59710Loading...
08
Media files
7142Loading...
09
ከመፅሃፉ የተወሰደ ሀሳብን ማስተካከል እኔም ሆንኩ እናንተ የሆነ ሰው ድንገት ሲጠፋብን፣ ስልኩን ደዉለን ሳያነሳ ቢቀር በተቻለን መጠን ሁሉ በመልካም ለመጠርጠር እንሞከር። ቸኩለን ኃላ ላይ ሊያሳፍረን የሚችል መልዕክት አንላክ፡፡ ያ ሰው ምናልባት ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ገጥሞት ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል ሞቶ አስክሬኑ በሰው እጅ እየተገላበጠ ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል። ስልኩ ተሰርቆ ቢሆንስ፣ ሞባይሉ በሌላ ሰው እጅ ቢሆንስ፣ ታሞስ ቢሆን ስልኩ አጠገብ ባይሆንስ _ እነኚህ እና የመሣሠሉት ሁሉ በጎ መላ ምቶች ናቸው:: በድንገተኛ አጋጣሚ በተሞላች ዓለም መልካሙን እንጠርጥር፡፡ አንዳንዴም ምን አግኝቶ ጠፋ ብለን ከምንበሳጭበት ምን አግኝቶት ይሆን ብለን እንዘንለት፡፡ መልካም መጠርጠር ነፃ ያወጣል። ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
8414Loading...
10
💰ቢትኮይን እና መሰል ዲጂታላዊ ገንዘብ በኢንተርኔት መስራት በሸሪዓ እንደት ይታያል? 👤ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሓይሊ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
75315Loading...
11
ጥያቄ በቀን ውስጥ በሆነ ሰዓት እንኳን ቁርዓንን አንብበሃል? ካልሆነ ግን👇 ★ በራስህ ላይ አልቅስ! ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓         @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት❕
1 12913Loading...
12
"ለጣሊበል ዒልም እነዚህን ሁለት ኪታቦች -ኪታቡ ተውሒድ እና አልዐቂደቱል ዋሲጢያ- በቃላቸው መያዝ ግዴታ ነው ብዬ አምናለሁ።" ሸይኽ ዐብዱልሙሕሲን አልቃሲም السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች አንድ የሚጠቅመንን ሃሳብ ላቀርብላችሁ ወደድኩ፤ እሱም በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን حفظه الله ፈትሑል መጂድ እየተቀራ መሆኑ ይታወቃል:: እና በየሳምንቱ የምንቀራውን የኪታቡ ተወሒድ መትን ብንሐፍዝ ምን ይመስላችኋል? ያው ከሸርሑጋ ስለሆነ ሚቀራው መትኑ ትንሽ ነው ሚሆነው አያስቸግርም ኢን ሻአላህ:: በሃሳቡ የተስማማና መስፈርቱን ያሟላ በውስጥ መስመር ያናግር። 👇👇👇 ለወንድች - t.me/abdu_selam ለሴቶች - t.me/K_first_tewhid መስፈርት 1, መትኑን ማንበብ መቻል 2, ጀምሮ ለመጨረስ ቁርጠኛ መሆን እና ሌሎችንም ደንቦች ለማክበር ዝግጁ የሆነ =
7934Loading...
13
Media files
7742Loading...
14
ኡስታዝ  ሙሐመድ  ሲራጅ ልቦቻችንን በምን መልኩ እንጠግን?   t.me/NABAWITUBE
8429Loading...
15
የሰዉን ራስ ማዞር ከ ደርስ የተቆረጠ አጭር ... ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/Muhammedsirage
9487Loading...
16
اللهم انتقاماً بحجم الألم والدمار، يامُدرك الثارات ادرك ثأرنا، يآمنتقم، يآمنتقم أنتقم  اللهم ارح هاذي القلوب. يا جبار لقد تجبروا ونسوا ان الجبروت لك وحدك، فـ أرهم جبروتك وقوتك، انتقم للضعفاء، انتقم لنا فإننا لا حول لنا ولا قوة إلا بك اللهم فلسطين يـآرب فلسطين وكـل بلاد المسـلمين. #RAFAH
9821Loading...
17
ከመፅሃፉ የተወሰደ "አንድ ቻይናዊ ባለሀብት ሞተና ሚስቱ 1.9 ቢሊዮን ዶላር ወረሠች አሉ። ብዙም ሳይቆይ ሾፌራቸው የነበረውን ሰውዬ አገባች። ሾፊሩ እንዲህ ይላል -  ሁሌም ይሰማኝ የነበረው አለቃዬን እንደማገለግል ነበር፤ ነገር ግን አለቃዬ ለኔ ሲሠራ ነበር ለካ።" ዐጂብ የዱንያ ነገር! ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 12915Loading...
18

10Loading...
19
እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም! የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
1 01716Loading...
20
ፍልስጢን(ረፋህ) በአሁኑ ሰአት💔 حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل في الصهاينة ومن والاهم اللهم إنا نتبرأ من المتخاذلين فلا حول لنا ولا قوة إلا بك يا الله يا أرحم الراحمين يا أرحم الراحمين يا أرحم الراحمين يا رب العالمين وصلى الله وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
1 0690Loading...
21
Media files
9567Loading...
22
💭..  قال النبي ﷺ " من صلى عليَّ صلاة واحدة صلى الله عليه بها عشراً " #الصلاة_على_النبي
1 2962Loading...
23
Media files
1 2674Loading...
24
እዚህ መፅሐፍ ላይ ሲከፋህ ሲጨንቅህ ሲደክምህ ስታዝን ጀነትን አስብ ይላል ፀሀፊው (አላህ መልካምን ሁሉ ይወፍቀው) በጣም ልክ ነው!  ጀነትን እንደማሰብ ሀዘንን ድካምን ጭንቀትን የሚያስወግድ ነገር የለም። በዚሁ አጋጣሚ መፅሐፉን ገዝታችሁም ቢሆን አንብቡት ለማለት እፈልጋለሁ! ከዚህ ቀደም በጀነት እንፅናና በሚል ርዕስ በ ሁለት ክፍል አድርጋ ቢንት አብደላህ (አላህ መልካምን ሁሉ ይወፍቃት) ተርጉማ ያቀረበችልንን ፅሁፍ እነሆ ጋበዝኳችሁ👇 በጀነት እንፅናና ክፍል አንድ https://t.me/tolehaahmed/1313 በጀነት እንፅናና ክፍል ሁለት https://t.me/tolehaahmed/1324 ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 4168Loading...
25

26
እየተጓዝን ያለነዉም አላህ ባሰመረልን መንገድ ነው: አንዳንዴ ምድር ላይ ኖረህ የሆነ እርከን ላይ ስትደርስ መለስ ብለህ ነገሮችን የምትቃኝበት ፋታ ታገኛለህ ነገሮችንም እንደአዲስ ትመረምራለህ ሕይወት ባሰብከው መንገድ ትታ ወዳላሰብከው መንገድና ማረፊያ ስትወስድህ ነገሮች እንዴት እንዲህ ሆኑ፡ እንዴት ከዚህ ደረሱ - ትላለህ፡፡ እንዳንዴም ትቆጫለህ፡ ባስ ሲልም ታዝናለህ ወዳጀ - ሥራ ይሁን ትዳር፣ ሙያ፣ ትምህርት ይሁን ሌላ ነገር - ያ በሕይወትህ አመለጠኝ ብለህ ሁሌ የምትብሰለስልበት ነገር እኮ ምርጡ ምርጫህ ላይሆን ይችላል። ያ በተሳካልኝ ብለህ ሁሌ የምትቆጭበትና የምታዝንበት ነገር ቆንጆው ዕድልህ ላይሆን ይችላል እኮ። ምንጊዜም ቢሆን ምርጡ ምርጫ አላህ የመረጠልህ ነው። አዎ ምርጡ ምርጫህ አሁን ያለህበት ነገር ነው፡፡ እሱንም አላህ ነው የመረጠልህ አላህ የመረጠልህ ነገር ቀድሞዉኑ ነበርና ዘመን ወደኋላ ቢመልስህ እንኳ አሁን ከመረጥከው ዉጭ ሌላ ነገር አትመርጥም። ምክንያቱም ጉዳዩ የአላህ ፈቃድ አለበት። ስለሆነም ወዳጄዋ _ የሆነው ሁሉ ሊሆን የቻለው በአላህ ፈቃድ ነዉና ምንም ያመለጠህ ነገር እንደሌለ እወቅ። አትጠራጠር ትክክለኛ ቦታ ላይ ነው ያለኸው። በመሆኑም ስላለፈው ነገር እያሰብክ በሀሳብ ወደኋላ በመሄድ አትንገላታ፡ አትናደድ፡ አትወዛገብ፡ አትበሳጭ። ባለህበት ተረጋግተህ፣ አላህ የወደደልህን ወደህ፡ ተደስተህና እረክተህ ኑር። አንዳንዴ ዉስጣዊ ሰላማችን ሲናጋና ያለንበትን የዛሬ ሁኔታችን ደስ ሳይለን ሲቀር ወደኋላ ሄደን በድሮ ዉሣኔዎቻችንና አካሄዳችን አንቆጫለን። ባለፈው እንበሣጫለን ይህ መሆን የለበትም። ያገኘኸው ነገር ላያመልጥህ የተፃፈ ነው። ያመለጠህ ደግሞ በፊቱኑ ላታገኘው የተወሰነ ነገር ነው። እና እርጋ አትበሰልሰል ወንድሜ። ተረጋጊ እህቴዋ። ሶባሐል ኸይር!!
1 33712Loading...
27
Media files
1 1052Loading...
28
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢 አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊ እህቶች ኡሙ አብዱራሕማን የሴቶች የቁርአን እና የኪታብ መመሪያ የኦንላይን መድረሳ ቁርአንንም ተምረው የዲን መጀመረያ የሁኑ ኪታቦችን መቅራት ይፈልጋሉ ?? ይዘንላቹህ መጥተናል 📚 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሁኔታ 1 ቁርአን ይቀራል 2 ኪታብ ይቀራል:- በ2 ሙስተዋ ተከፎሎ ፊቅህ ፨ አቂዳ ፨ሲራ፨ተጅዊድ ይቀራል ለየት የሚያደርገው የምትማረቱትን ኪታብ ታሰማላቹህ 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ሰዓት 2ት ፈረቃ አለው ከሱበሂ ቡሃላ እስከ 2:00 ከመግሪብ ቡሃላ - 3:00 መመዝገበያ አካውንት ምዝገባ ላይ ነን እዳያልፋቹህ !!!!
1 29110Loading...
29
✨የተከበሩ ወራት… የተከበሩት ወራት ወይም الأشهر الحرم የሚባሉት ፦ 1⃣ ዙል ቂዕዳ 2⃣ ዙል ሂጃ 3⃣ ሙሀረምና 4⃣ ረጀብ ናቸው ⇛ አላህ እንዲህ ይላል ፦ {إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌۭ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ » 【 አተውባ 36】 🔸ቀታዳህ {فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } የሚለውን ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል ፦ ⇛ " በማንኛውም ጊዜ ወንጀልን መስራት ከባድ ቢሆንም በእነዚህ የተከበሩ ወራት ራስን መበደል ከነሱ ውጭ በሆኑት ጊዜያት በበለጠ የከበደ ይሆናል ። አላህም የሚፈልገውን ነገር የሚያከብር ነው …" 🔹በእነዚህም ወራት ውስጥ መልካምን ስራ ማብዛት ይወደዳል ። ምክንያቱም ምንዳዎች እጥፍ ድርብ ሁነው ስለሚመዘገቡ ። እንዲሁም ወንጀሎችም በዚሁ ልክ የከበዱ ይሆናሉ ። 📌 አላህ የሰጠህን እድል አታሳለፍ ! በንፁህ ልብና ያለፈውን ወንጀልህን በምታጠራ ተውባ ወደ አላህ ተቃረብ … ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 36015Loading...
30
‏‌‌‌‏🍃🌸🍃 سورة (ق) القارئ هيثم الدخين  🍃🌸🍃 https://t.me/tolehaahmed
1 24310Loading...
31
📌 አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ስለ ነብዩላህ ዩስፍ ሲናገር እንዲህ ይላል ፦ { وَرَفَعَ أَبَوَيْهِ عَلَى ٱلْعَرْشِ} 【 ወላጆቹን በዙፋኑ ላይ አወጣቸው 】 💥 ወደ ስኬት መሰላል ከፍ ባልክ ቁጥር ከአላህ ቀጥሎ ትልቅ አስተዋፅኦ ያላቸው ወላጆችህ እንደሆኑ አስታውስ 👍 اللهم ارحَم والدِينا واغفِر لهُما كما رَبَّونا صِغارا.        🤲 اللهم آمين يارب العالمين         ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ 
1 4275Loading...
32
🔴 ሰላትን የመተው ቅጣት " የሰው ልጅን ከሚያጋጥሙ ችግሮች ሁሉ ከአደጋዎችም ይሁን ፣ የሸይጣን ጉትጎታና መዘናጋት ምክንያቱ ሰላትን መተው ነው " https://t.me/tolehaahmed
1 8216Loading...
33
💡⚙ ራስህን ለማሻሻል ⑤ ምክሮች ① ራስህን ከነበርክበት ሁኔታ ለማሻሻል እያንዳንዱ ቀን አዲስ እድል እንደሆነ  ልታስታውስ ይገባል። ② ስኬት የሚጀምረው confort zoneንን መልቀቅ ስትጀምር ነው ። የህይወትህን ውጣ ውረዶች እንደ አንድ የስኬት መንገድ አድርገህ በማሰብ ተወጣቸው ። ③ ሰዎች የአንተን ዋጋ እንዲተምኑ አታድርግ።  ለራስህ ከፍታን ልታመጣ የምትችለው አንተ በራስህ ባለህ ጥንካሬ ልክ ነውና ። ④ በመጨረሻው መዳረሻና ግብ  ብቻ ሳታተኩር  ለእሱ በምትጓዘው ጉዞም ተደሰት ። እያንዳንዱ እርምጃ  ወደ ህልምህ ታቃርበሀለችና ። ⑤ መቀየርና ማሳካት የምትፈልገውን ነገር ማሳካት እንዲሁም ከራስህም አልፈህ ለሌሎችም መትረፍ  እንደምትችል ልታውቅ ይገባል። ስለዚህ ጊዜህንና ተፅዕኖ ፈጣሪነትህን አሳንሰህ እንዳትመለከት  ----------------------- ✍ ቢንት አብደላህ ⛅️⛅️ መልካም ንጋት ⛅️⛅️ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 29624Loading...
34
ይህ የኪታቡ ተውሂድ ሸርህ ነው ። ሌሎች አረበኛ ኪታቦችን ለማግኘት 👇🏼👇🏼👇🏼 📖 @bintabdellahbot 📖 https://t.me/tolehaahmed
1 3385Loading...
35
عطر سمعك بسماع القرآن 🌷
1 4848Loading...
36
✔️ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ " መልካም ሰዎች ጋር መቀማመጥ ከስድስት ነገሮች ወደ ስድስት ነገሮች ይመሩሃል ፦ 1⃣ ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኛነት 2⃣ ከሪያዕ ወደ ኢኽላስ 3⃣ ከዝንጉነት ወደ ዚክር 4⃣ ዱንያን ከመፈለግ ይልቅ አኼራን ወደ መከጀል 5⃣ ከኩራት ወደ መተናነስ 6⃣ ከመጥፎ ኒያ / እሳቤ ወደ መመካከር " 📚إغاثة اللهفان 1/136 ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 70027Loading...
37
• أيها المهموم ،، التّسبيح أخرج نبي الله يُونس من بطن الحُـوت، أفلا يُخرجَك من أحزانك وهمومك ؟ كل طريق مُعتم بِالحمد يُشرق، و كل قدر مُتعرج بِالإستغفار يستقيم، و كل نعمة عظيمة بِالحمد تزيد، الحمدلله دائمًا وأبدًا❤️. سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبر ..
1 7205Loading...
38
ባንድ ወቀት አንድ ላም ያለችው ሰው ነበር ። ይህ ሰውዬ ወተቷን ሲሸጥ ወሀን ይቀላቅል ነበር ። ባልታሰበ ጊዜ ድንገተኛ ጎርፍ ይመጣና አካባቢውን ያጥለቀልቃል። ከዛም ይህ ሰውዬ የላሚቷ በጎርፉ መወሰድ በጣም አሳዝኖት ነበር ። ከልጆቹ መካከል አንዱ ይመጣና እንዲህ ይለዋል፦ " አባቴ ሆይ አትዘን ። ከወተቷ ጋር የምንቀላቅለው ውሀ እኮ ነው ተጠራቅሞ የወሰዳት !! " 📚إحياء علوم الدين ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 90212Loading...
تلاوة خـاشـعة بصوت القارئ🎙: هزاع البلوشي
Показати все...
«በቅርቡ ላገባ ነው፤ ምን ይመክሩኛል? በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር  የተሰጠበት ትምህርት! ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም፤ ውጣ ውረድ መንገራገጭ ሊያጋጥም ይችላል። በአጭሩ ትዳር ማለት ኃላፍትና ነው! በኢብኑ ሙነወር
Показати все...
00:51
Відео недоступнеДивитись в Telegram
رحم الله الشيخ العلامة #عبدالله_القصير رحمة واسعة وغفر له وأسكنه الفردوس الأعلى ونسأل الله عزوجل أن يجمعنا به في جنات النعيم إلى آخر لحظة وهو يبذل ويعلم وينصح ويعظ رغم المرض وكبر السن ومن آخر كلماته رحمه الله : " في هذا الزمان التوحيد يُسرَق من القلوب كما يُسرَق المتـاع ، والناس في غفلة " فلا تنسوه من الدعاء
Показати все...
01:20
Відео недоступнеДивитись в Telegram
فوائد الصلاة على النبي اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም ዛሬ ጁሙዓ ምሽት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል 👉ተጋባዥ ኡስታዞቻችን፦ ❶«ሸይኽ  ሙሀመድ መኪን ❷«አቡ  ሂበቲላህ ሑሴን ኢስማኤል ❸«አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ❹«አቡ አመቲረህማን አንሷር ❺«አቡዱ ረዛቅ ርዕስ በስአቱ ይነገራል ፦ ሌሎችምየሚታደሙ ይኖራሉ ኢንሻ አላህ  ! የፕሮግራሙ መሪ  «አቡ አይመን ጀማል» ሊንኩን ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ እንሁን   ሁሌም ለመልካም ስራ  ቀዳሚዎች እንሁን «ዙል ኢህሳን» የየቲሞችና የአቅመ ደካሞች መረዳጃ ግሩፕ! t.me/+Tmk3AIZiFJtmYjRkt.me/+Tmk3AIZiFJtmYjRk
Показати все...
ከመፅሃፉ የተወሰደ ቶሎ የመግገለጥ ጥቅም ... ከሰዎች ጋር በሚኖራችሁ ግንኙነት በእውነተኛ ማንነት ቶሎ መግለጥን እንደ መልካም ነገር ቁጠሩት፡፡ ሰው ከተገለጠላችሁ በኋላም ለካ የዚህ ዓይነት ሰው ነው ብላችሁም ብዙ አትገረሙ፡፡ በቅንነት ቀርበነው፣ ተጠግተነው፣ እኛነታችን ሰጥተነው _ ግና ክፉ ሆኖ ማንነቱ ቶሎ የተገለጠልን ሰው ብዙ ብዙ ከመድከም አዳነን፡፡ ከብዙ አደጋዎችም ጠበቀን፡፡ አብረን ብዙ ከቆየን በኋላ ቢገለጥልን ኖሮ ስንት ነገር ከተበላሸ በኋላ መሆኑን አስቡት እስቲ፡፡ አንድ ግንኙነት መልካምነቱ ካልታየን በመጀመርያዎቹ ፌርማታዎች በቅርብ መውረዱ መልካም ነው፡፡ አላህ ሲጠቅምህና ሲያዝንልህ ወደፊት ሊጎዳህ የሚችልን ሰው ቶሎ ማንነቱን ይገልጥልሃል፡፡ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Показати все...
00:38

01:48
Відео недоступнеДивитись в Telegram
💰ቢትኮይን እና መሰል ዲጂታላዊ ገንዘብ በኢንተርኔት መስራት በሸሪዓ እንደት ይታያል? 👤ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሓይሊ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...