MERKATO FX
Відкрити в Telegram
እኔ ከናንተ ምፈልገው ለውጣችሁን ብቻ ነው ! Get support here @Merkatofx_support √ PRICE ACTION TRADER √ TECHNICAL ANALYSIS | FUNDAMENTAL ANALYSIS √ MENTOR 🏆 √ PSYCHOLOGY TIPS💡 https://linktr.ee/Merkatofx1 Buy ads: https://telega.io/c/MerkatoFx
Показати більше7 555
Підписники
-1024 години
-477 днів
-20930 день
Архів дописів
7 554
Trump: US strikes will take place against Iran in response to attacks on US targets in Jordan
7 554
🤭አንድ ሰዉ ግራ የሚያጋባ የአዕምሮ ህመም ጋር ወደ አንድ ሳይካትሪስት ሄደ።
ሁሌም እንቅልፍ ለመተኛት 🛏አልጋው ላይ ሲጋደም የሆነ አውሬ አልጋው ስር እንዳለ ይሰማዋል።
ይህ ፍርሃቱ ለወራት እንቅልፍ አሳጥቶታል።
🧑🔬ሃኪሙም ከመረመረ በኋላ አንተ ብዙ ሰዎች ላይ የማይከሰተው የክሊፕቶፎብያ እና ሀይፎኖቢያ ድብልቅ የሆነ የአእምሮ ፍርሃት በሽታ አለብህ" አለዉ።
ፍርሀቱን ለማዳን በየሳምንቱ የምክር አገልግሎት እንደሚያስፈልገው ነገረው ለመድሃኒትና ለምክር አገልግሎት የሚያስፈልገው ወጭም ከፍተኛ ነበር።
ህክምናው ለሁለት ወራት ያክል ቀጠለ።
ሆኖም ለውጥ አላመጣም።
ከሁለት ወራት በኋላ ለምክር አገልግሎት መምጣት አቆመ።
ከወራት በኋላ ዶክተሩ እና ታካሚው ሱፐር ማርኬት ውስጥ ተገናኙ ዶክተሩ ስለ ህመሙ አስታወሰውና ለምን ህክክምናውን እንዳቋረጠ ጠየቀው።
ታካሚው በፈገግታ መለሰ ዶክተር አንዱ ጓደኛዬ ከህመሜ ፈውሶኛል፣ አሁን በሰላም እተኛለሁ ፍርሃትም የለብኝም አለው።
ዶክተሩም ማብራሪያ ጠየቀ?
ሰውየውም ቀጠለ ጓደኛየ አናፂ ነው፣ እናም ስለፍርሀቴ ሳማክረው ከእኔጋ ወደቤት መሳሪያዎቹን ይዞ መጣ እና 4ቱንም የአልጋውን እግሮች ቆረጣቸው።
አሁን ማንም ካልጋ ስር አይደበቅም አሁን ምንም ችግር የለብኝም።
ፍርሃት እንደ ፊኛ ነው ፍርሀትን አቅም ለማሳጣት በመጀመርያ እሱን ማስተንፈስ ፣ መትቶ መጣል ያስፈልጋል።
ፍራትን እንደ ፊኛ ብርታትን ደግሞ እንደ እስፒል ፣ መርፌ ቁጠራቸው በቃ ማድረግ ያለብህ ፍርሀትን በድፍረት መውጋት ማስተንፈስ |
ማፈንዳት ነው አለቀ !
7 554
አንድ ጠቢብ በተሰበሰቡ ሰዎች መሃል ተገኘ እና ለታዳሚዎቹ የሚያስቅ ቀልድ ነገራቸው።
እናም ሁሉም ሆዳቸው እስኪቆስል ሳቁ
እናም ጠቢቡ ሰዉ ቀልዱን እንደገና ደገመላቸው ጥቂቶቹ ሳቁ ።
ለሦስተኛ ጊዜ ቀልዱን ደገመላቸው አሁን ማንም አልሳቀለትም።
እናም ጠቢቡ ሰው ፈገግ አለና እንዲህ አላቸው በአንድ ቀልድ ደጋግማችሁ መሳቅ አልፈለጋችሁም። እና ስለምን ተመሳሳይ ችግሮችን እያስታወሳችሁ ደጋግማችሁ ታዝናላችሁ???
አንተ እራስን ስንቴ ወቅሰኸዋል?
ምን ያሀል ጊዜስ የፈጣሪህን ታማርራለህ?
ራስህን ከመጠን በላይ መውቀስ ህይወትን ያጨልመዋል።
መፍትሄዎችን ከመሻት ይልቅ ጊዜህን በአሉታዊ ሃሳቦች እንድታባክን ትሆናለህ።
7 554
USDT P2P1$ - 192 birr Min: $5 Max: $2000 For instant trade contact: @merkatofx_support Hey አትበሉ ምን ያህል መግዛት እንደምትፈልጉ መፃፍ ብቻ!
Always confirm before payment
7 554
አዎንታዊ ስነ-ልቦና፡- በጥንካሬ፣ በጽናት እና በብሩህ ተስፋ ላይ የማተኮር አስፈላጊነትን በማጉላት በንግዱ ዓለም እንደ ጨዋታ ለዋጭ (Game changer) ሆኖ ያገለግላል።
አወንታዊ የስነ-ልቦና አካሄድን የሚከተሉ ትሬደሮች የዕድገት አስተሳሰብን ( Growth Mindset)የማዳበር እድላቸው ሰፊ ነው፣ ተግዳሮቶችን ከውድቀት ይልቅ የመማር እና የእድገት እድሎች አድርገው ይመለከታሉ።
የአዎንታዊ አስተሳሰብን ኃይል በመጠቀም የአዕምሮ ብቃታቸውን፣ በራስ መተማመንን ማሳደግ እና በችግር ጊዜም ቢሆን ገንቢ አመለካከታቸውን ሊጠብቁ ይችላሉ።
ይህ የአስተሳሰብ ለውጥ ስሜታዊ ደህንነትን ከማሻሻል ባለፈ የውሳኔ አሰጣጥ ችሎታዎችን በማጎልበት የበለጠ ስልታዊ እና ስነ-ስርዓት ያለው የንግድ ልምዶችን ያመጣል።
በተጨማሪም አወንታዊ የስነ-ልቦና መርሆዎችን ወደ ንግድ ስትራቴጂዎች ማካተት በነጋዴው ማህበረሰብ ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆን አለበት። ትሬደሮች የግብይት ግቦችን ከግል እሴቶች እና ምኞቶች ጋር በማጣጣም በንግድ ጉዟቸው ላይ የበለጠ ተነሳሽነት እና እርካታ ሊያገኙ ይችላሉ።
ምስጋናን፣ ማስተዋልን እና ርህራሄን ማዳበር የገበያውን ውጣ ውረድ በጸጋ እንዲቀበሉ ይረዳቸዋል፣ በመጨረሻም ለረጅም ጊዜ ስኬት እና ደህንነት አስተዋፅዖ ያደርጋል።
በንግዱ ዓለም አዎንታዊ ስነ ልቦናን እንደ መሪ ፍልስፍና መቀበል የግለሰብ የንግድ ልምዶችን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የንግዱን ማህበረሰብ ባህል መለወጥ፣ ትብብርን፣ መደጋገፍን እና ለዕድገት የጋራ ቁርጠኝነትን መፍጠር ይችላል።
7 554
When you lose trades,
Ask yourself:
- What are my entry rules?
- What are my exit rules?
- What are my best pairs/markets?
- What are my best days to trade?
- What are my best hours to trade?
- What is my risk per trade?
- What is my reward per trade?
- What is my monthly goal?
- What is my quarterly goal?
- What is my yearly goal?
- What are my mistakes?
- Why do I make mistakes?
- How can I correct mistakes?
Control what you can control.
Forget anything else.
7 554
GM Y'ALL
ዛሬ የJPY Bank Holiday እና
የCAD High Impact News አለን ጥሩ የTrading ቀን ይሆናል ብዬ ጠብቃለው።
መልካም ቀን🙌
7 554
Repost from BRICS News
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 US says it is open to continue negotiations with Iran.
@BRICSNews
7 554
GM Y'ALL
Always remember this rule
Golden Rule♤ መቼም ከ 1% በላይ ሪስክ አታድርግ በትሬዲንግ መቆየት ከፈለክ። ♤ አካውንትህን መጠበቅ ገንዘብ ከመስራት በላይ ይጠቅምሃል ♤ ከ Drawdown መውጣት ወይም recover ማድረግ ሎስ እንደማድረግ ቀላል አይደለም። If you plan to stay in this trading game for years, you need to avoid big losses. ትሬድ ስታደርግ ዉጤቱ ከነዚህ ዉጪ መሆን የለበትም ● ትንሽ ፕሮፊት ● ትልቅ ፕሮፊት ● ትንሽ ሎስ ● ብሬክ ኢቭን breakeven አስታውስ መራመድ የማይችል ልጅ መጀመሪያ መቆም ነው ሚለማመደዉ ።
7 554
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump says Iran has asked the US to continue talks and he has agreed to do so. He added the US made clear that the ceasefire is over.
✅@futures
