MERKATO FX
الذهاب إلى القناة على Telegram
እኔ ከናንተ ምፈልገው ለውጣችሁን ብቻ ነው ! Get support here @Merkatofx_support √ PRICE ACTION TRADER √ TECHNICAL ANALYSIS | FUNDAMENTAL ANALYSIS √ MENTOR 🏆 √ PSYCHOLOGY TIPS💡 https://linktr.ee/Merkatofx1 Buy ads: https://telega.io/c/MerkatoFx
إظهار المزيد7 760
المشتركون
-324 ساعات
-527 أيام
-25830 أيام
أرشيف المشاركات
7 760
After last night attack Rumors talking that Iran consider to cancel peace talk with USA
7 760
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran has attacked a Singapore-flagged cargo ship in the Strait of Hormuz, according to US officials.
The incident occurred near the coast of Oman following warnings from the Iranian Navy for ships to avoid routes through Hormuz without Iranian approval.
✅@futures
7 760
Take a Break
የአዕምሮ ጥራትትሬዲንግ አእምሮን ያደክማል ያለማቋረጥ መጋለጥ ደግሞ ጭንቀትና ለአምሮ መዛል ያስከትላል። እረፍት አእምሮአችን እንደገና እንዲጀምር ያስችለዋል ይህም ይበልጥ ግልጽ በሆነ እና የበለጠ ትኩረት ባለው አስተሳሰብ እንድንመለስ ይረዳናል።
የስሜት ቁጥጥርስሜቶች በትሬዲንግ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ የተወሰነ ከትሬዲንግ መራቅ እንደገና መቆጣጠር እንድንችል ያግዘናል በተለይ በተደጋጋሚ ሎስ እያረግን ባለንበት ጊዜ ውስጥ ካለን ወይም ቡዙ ዊኒንግ ትሬዶች እንዳደረግን ከመጠን ያለፈ በራስ የመተማመን ስሜት እንደተሰማን ወዲያውኑ ለተወሰነ ጊዜ Breake መውሰድ ይኖርብናል። ይህ ለአፍታ ማቆም ስርአት ለተለያዩ ስሜት ቀስቃሽ ወይም በስሜታዊነት የሚነዱ ውሳኔዎችን ይከላከላል።
የ እይታ ለውጥወደማርኬቱ በቀረብን ቁጥር ተለቅ አድርገን ለመመልከት ይከብደናል እረፍት ማድረግ ZOOM OUT አድርገን እንድናይ እና እስትራቴጂያችንን እንድናጠና ና መሻሻል ያለባቸውን ቦታዎች ለማየት ይረዳናል
7 760
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump says Iran agreed to permanent nuclear inspections, while the US will keep the Strait of Hormuz open and lift the naval blockade.
✅@futures
7 760
ይሄ መልዕክት አታልዬ $ ወስዳለው ብላችሁ ለምታስቡ ነው እኛ ስራችንን የምንሰራው በጥንቃቄ ነው እባካችሁ ጊዜያችንን ባለ መግደል ተባበሩን ለሁላችሁም መልካም አዳር ይሁንላችሁ።
7 760
🙌Work on the weekend for your future life, don't use it to escape from your Monday to Friday life.
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
