fa
Feedback
MERKATO FX

MERKATO FX

رفتن به کانال در Telegram

እኔ ከናንተ ምፈልገው ለውጣችሁን ብቻ ነው ! Get support here @Merkatofx_support √ PRICE ACTION TRADER √ TECHNICAL ANALYSIS | FUNDAMENTAL ANALYSIS √ MENTOR 🏆 √ PSYCHOLOGY TIPS💡 https://linktr.ee/Merkatofx1 Buy ads: https://telega.io/c/MerkatoFx

نمایش بیشتر
7 760
مشترکین
-324 ساعت
-527 روز
-25830 روز
آرشیو پست ها
GM Y'ALL

XAUUSD 1HR 👀

Weekly analysis will be posted at 30🔥

After last night attack Rumors talking that Iran consider to cancel peace talk with USA

የዚህ ሳምንት ማርኬት እርሶጋሮ እንዴት ነበር
Anonymous voting

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran has attacked a Singapore-flagged cargo ship in the Strait of Hormuz, according to US officials. The incident occurred near the coast of Oman following warnings from the Iranian Navy for ships to avoid routes through Hormuz without Iranian approval. @futures

Take a Break
የአዕምሮ ጥራት
ትሬዲንግ አእምሮን ያደክማል ያለማቋረጥ መጋለጥ ደግሞ ጭንቀትና ለአምሮ መዛል ያስከትላል። እረፍት አእምሮአችን እንደገና እንዲጀምር ያስችለዋል ይህም ይበልጥ ግልጽ በሆነ እና የበለጠ ትኩረት ባለው አስተሳሰብ እንድንመለስ ይረዳናል።
የስሜት ቁጥጥር
ስሜቶች በትሬዲንግ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ የተወሰነ ከትሬዲንግ መራቅ እንደገና መቆጣጠር እንድንችል ያግዘናል በተለይ በተደጋጋሚ ሎስ እያረግን  ባለንበት ጊዜ ውስጥ ካለን ወይም ቡዙ ዊኒንግ ትሬዶች እንዳደረግን ከመጠን ያለፈ በራስ የመተማመን ስሜት እንደተሰማን ወዲያውኑ ለተወሰነ ጊዜ  Breake መውሰድ ይኖርብናል። ይህ ለአፍታ ማቆም ስርአት ለተለያዩ ስሜት ቀስቃሽ ወይም በስሜታዊነት የሚነዱ ውሳኔዎችን ይከላከላል።
የ እይታ ለውጥ
ወደማርኬቱ በቀረብን ቁጥር ተለቅ አድርገን ለመመልከት ይከብደናል እረፍት ማድረግ ZOOM OUT አድርገን እንድናይ እና እስትራቴጂያችንን እንድናጠና ና መሻሻል ያለባቸውን ቦታዎች ለማየት ይረዳናል

Good morning ☕

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump says Iran agreed to permanent nuclear inspections, while the US will keep the Strait of Hormuz open and lif
⚡️ JUST IN: Trump says Iran agreed to permanent nuclear inspections, while the US will keep the Strait of Hormuz open and lift the naval blockade. @futures

Good morning ☕🌞

ለዛሬ የቀረበላችሁ በበቂ ሁኔታ ተሽጡዋል ለሁላችሁም መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

ይሄ መልዕክት አታልዬ $ ወስዳለው ብላችሁ ለምታስቡ ነው እኛ ስራችንን የምንሰራው በጥንቃቄ ነው እባካችሁ ጊዜያችንን ባለ መግደል ተባበሩን ለሁላችሁም መልካም አዳር ይሁንላችሁ።

$ መግዛት የምትፈልጉ @merkatofx_support ማናገር ትችላላችሁ ። 1$- 195 birr

🙌Work on the weekend for your future life, don't use it to escape from your Monday to Friday life.

GM Y'ALL

ገንዘብ ባስፈለገን ሰአት chart ማስጨነክ ከኛ ማይጠበቅ የልጅ አስተሳሰብ ነው።
መልካም ውሎ ተመኘው🙌

XAUUSD 💀

100 እስክትሞሉት እየጠበኩ ነው።

GM Y'ALL

ስለ ሴንቲሜንት አናሌሲስ ቅልፅ ማብራሪያ ልለቀቅላችሁ ረዘም ያለ ስሚሆን ታነቡታላችሁ?
Anonymous voting