uk
Feedback
قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት)

قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት)

Відкрити в Telegram

👇 https://t.me/abuabdirehim https://t.me/abuabdirehim ያለቁ የኪታብ ደርሶችን ማስቀመጫ ቻናል https://t.me/durus_abu_abdirehim2 ይቀላቀሉ ⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⇧⇧⇧⇧

Показати більше
2 204
Підписники
-224 години
-127 днів
-7330 днів
Архів дописів
قواعد_ومقدمات_في_عقيدة_أهل_السنة_والجماعة.pdf5.78 MB

ነፍስን ማጥፋት ነፍስ ማጥፋትም ሆነ ሕይወትን ማጣት በቅጽበት የሚያልፍ ድርጊት ነው፤ ከእሱ በኋላ የሚከተለው ግን—የንጹሐን ደም አበሳ፣ የሕሊና ቁስልና ጸጸት፣ እንዲሁም በአላህ ፊት የሚጠብቀው ታላቅ የፍርድ መዝገብ—ማንኛውም ነፍስ ልትሸከመው የማትችለው እጅግ ከባድ ሸክም ነው። ​ይህንን እውነት በተለየ መልኩ የሚያጎሉ ተጨማሪ ነጥቦች፡ የሰውን ሕይወት ያለአግባብ ማጥፋት በኢስላም መመሪያ መሠረት ሙሉውን የሰው ልጅ እንደመግደል ይቆጠራል። ድርጊቱ የተፈጸመበት ሰው በምድር ላይ የሚተወው የጸጸት ቁስል፣ የቤተሰብ እምባና የደም ዕዳ እስከ ሕይወቱ ፍጻሜ ድረስ እፎይታን ይነሳዋል። ​ በቂያማ ቀን የሰው ልጅ ከመጀመሪያዎቹ ጥያቄዎች አንዱ የሰው ደም ጉዳይ ነው፤ ከአላህ ፍትሕና ዕውቀት ማንም የሚያመልጥበት ወይም የሚሸሸግበት መንገድ የለም። ​በማንኛውም ሁኔታ  አጣዳፊ ውሳኔ ከመወሰን ይልቅ ከድርጊቱ በኋላ የሚመጣውን የረጅም ጊዜ ውጤት ማሰብ አስተዋይነት ነው።

በፈገግታ ተገናኝተን በጥላቻ ለምን እንለያያለን? 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

ነብዩ (صلى الله عليه وسلم) በህይዎት ቢኖሩ እቤቴ ይገባሉ ብለህ ታስባለህ? عَنْ سَفِينَةَ أَبِي عَبْدِ الرَّحْمَنِ ، أَنَّ رَجُلًا أَضَافَ عَلِيَّ بْنَ أَبِي طَالِبٍ فَصَنَعَ لَهُ طَعَامًا، فَقَالَتْ فَاطِمَةُ : لَوْ دَعَوْنَا رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَأَكَلَ مَعَنَا. فَدَعَوْهُ، فَجَاءَ فَوَضَعَ يَدَهُ عَلَى عِضَادَتَيِ الْبَابِ، فَرَأَى الْقِرَامَ قَدْ ضُرِبَ بِهِ فِي نَاحِيَةِ الْبَيْتِ فَرَجَعَ، فَقَالَتْ فَاطِمَةُ لِعَلِيٍّ : الْحَقْهُ فَانْظُرْ مَا رَجَعَهُ ؟ فَتَبِعْتُهُ فَقُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، مَا رَدَّكَ ؟ فَقَالَ : " إِنَّهُ لَيْسَ لِي - أَوْ لِنَبِيٍّ - أَنْ يَدْخُلَ بَيْتًا مُزَوَّقًا ". رواه أبو داود وابن ماجه وغيرهما

♦️ለነዚያ ለታሪክ አተላወች ♦️ለነዚያ የራፊዷ ገረዶች ♦️ለመጁሳ ቅጥረኞች አድርሱልኝ⁉️ ሲሰድቡሽ ቢውሉ ከሽዓ ወግነው፡ የተውሒድን መርህ ስለማያውቁ ነው፡ ለአህባሽ፣ለኢኽዋን ደግሞም ለሱፍያ፡ ግልፅ ነው ይጠላል ደዕዋ ሰለፍያ፡ 🎙በኑረዲን አል-ዓረቢ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

የሞኝ ቀልድ አትቀልድ! ~ በጩቤ፣ በዱላ፣ በመጥረቢያ፣ በመኪና፣ በጦር፣ በጠመንጃ፣ በሰይፍ፣ … ሰዎች ለማስደንገጥ ከመቀለድ፣ ከመቃጣት ተጠንቀቅ። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– من أشار إلى أخيه بحديدة فإن الملائكة تلعنه حتى ينتهي. "ወደ ወንድሙ በመሳሪያ የጠቆመ እስከሚታቀብ ድረስ መላእክት ይረግሙታል።" [ሙስሊም] በሌላም ሐዲሥ እንዲህ ብለዋል:– لا يحل لمسلم أن يروع مسلماً. "ሙስሊም ሙስሊምን ሊያስደነግጥ አይፈቀድለትም።" አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል። ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– "አንድ ሰው የምሩንም ይሁን በቀልድ ወደ ወንድሙ ጠመንጃ ሊያዞር አይፈቀድለትም። መኪናም እንዲሁ (አይፈቀድም)። የከፋ ነውና።" [ሸርሑ ሶሒሒል ቡኻሪ: 9/ 502] = (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 30/2010) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

«ተናፋቂው አቡኪ» ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ እንዳያቹህት ያለፈው እሁድ እለት ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረው ባስ ተገልብጦ የስድስት ሰዎች ህይወት እንዳለፈ ተነግሯል። እናም ከነዚህ ሟቾች አንዱ -በfb ፎቶውን አይታቹህ ይሆናል ብየ አስባለሁ ምርጡ የሱና ወንድማችን አቡበክር (አቡ ሐረመይን) ይባላል። ወንድማችን አላህ ይዘንለትና ሀርቡ ከትላንት በፊት (ማክሰኞ) ጠዋት ባማረ መልኩ ተሰግዶበት ቀብሩ ተፈፅሟል። ከአቡኪ ጋር ለአመታት የቆየ ትውውቅና ንፁህ ወንድማማችነት አለን። ወልዲያ ከተዋወቅንበት ቀን ጀምሮ ከእርሱ ኸይርን እንጅ አላቅም። ጨዋታው የማይጠገብ በጣም ትሁት፣ ዲን ወዳድና የመተናነስ ባለቤት ነበር። ተናፋቂውና ገራገሩ ወንድሜ አቡኪ አላህ በሰፊው እዝነቱ ይቀበልህ። ቁርአን ወዳጅ ነበርክ በፊርደውስ ያሞናድልህ። ለማንኛውም ይህ ወንድማችን ብዙ እቅድ እያለው ከቤት እንደወጣ በድንገት ወደማይቀረው አኺራ ሂዷልና ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ይሆንለት ዘንድ የቴሌግራም ቻናሉን t.me/A1R2O3A4 ተቀላቀሉ ሸር በማድረግም ለሌሎች ተደራሽ አድርጉት። ባረከላሁ ፊኩም = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

[[مَصْلَحَةُ الْجَمَاعَةِ وَالِائْتِلَاف، وَمَفْسَدَةُ الْفُرْقَةِ وَالِاخْتِلَاف]] مِنْ فَوَائِدِ شَيْخِنَا عَلِيِّ بْنِ سَعْدٍ الْغَامِدِيِّ الْمَكِّيِّ فِي مَجَالِسِ الْإِقْرَاءِ (٣٥): ​قَالَ تَعَالَى: {تَحْسَبُهُمْ جَمِيعًا وَقُلُوبُهُمْ شَتَّىٰ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ} [الحشر: ١٤]: فِيهِ: أَنَّ التَّفَرُّقَ لَيْسَ مِنَ الْعَقْلِ فِي شَيْءٍ. فَلَوْ عَقَلُوا لَاجْتَمَعُوا عَلَى مَا فِيهِ خَيْرُهُمْ. وَبَعْضُ النَّاسِ أُوتِيَ عِلْمًا، وَلَمْ يُؤْتَ عَقْلًا. وَمِنْ آيَاتِ ذَلِكَ: تَفْرِيقُهُ كَلِمَةَ الْمُسْلِمِينَ -لَا سِيَّمَا أُولُو الْعِلْمِ مِنْهُمْ- بِمَسَائِلَ يَسُوغُ الِاخْتِلَافُ فِيهَا. قَالَ ابْنُ تَيْمِيَّةَ (ت: ٧٢٨) -كَمَا فِي جَامِعِ الْمَسَائِلِ-: «فَإِنَّ مَصْلَحَةَ الْجَمَاعَةِ وَالِائْتِلَافِ، وَمَفْسَدَةَ الْفُرْقَةِ وَالِاخْتِلَافِ، أَعْظَمُ مِنْ أَمْرِ الْمَسَائِلِ الْجُزْئِيَّةِ». بَلْ لَوْ لَمْ يَحْصُلِ الِاجْتِمَاعُ وَالِائْتِلَافُ إِلَّا بِتَرْكِ بَعْضِ الْمُسْتَحَبَّاتِ؛ لَاسْتُحِبَّ تَرْكُهَا. قَالَ ابْنُ تَيْمِيَّةَ -كَمَا فِي مَجْمُوعِ الْفَتَاوَى-: «وَيُسْتَحَبُّ لِلرَّجُلِ أَنْ يَقْصِدَ إِلَى تَأْلِيفِ الْقُلُوبِ بِتَرْكِ هَذِهِ الْمُسْتَحَبَّاتِ؛ لِأَنَّ مَصْلَحَةَ التَّأْلِيفِ فِي الدِّينِ أَعْظَمُ مِنْ مَصْلَحَةِ فِعْلِ مِثْلِ هَذَا. كَمَا تَرَكَ النَّبِيُّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ تَغْيِيرَ بِنَاءِ الْبَيْتِ؛ لِمَا فِي إِبْقَائِهِ مِنْ تَأْلِيفِ الْقُلُوبِ، وَكَمَا أَنْكَرَ ابْنُ مَسْعُودٍ عَلَى عُثْمَانَ إِتْمَامَ الصَّلَاةِ فِي السَّفَرِ، ثُمَّ صَلَّى خَلْفَهُ مُتِمًّا، وَقَالَ: "الْخِلَافُ شَرٌّ"». وَقَالَ -كَمَا فِي مَجْمُوعِ الْفَتَاوَى- كَذَلِكَ: «وَلِذَلِكَ اسْتَحَبَّ الْأَئِمَّةُ -أَحْمَدُ وَغَيْرُهُ- أَنْ يَدَعَ الْإِمَامُ مَا هُوَ عِنْدَهُ أَفْضَلُ إِذَا كَانَ فِيهِ تَأْلِيفُ الْمَأْمُومِينَ». وَمَا يَذَكَّرُ إِلَّا أُولُو الْأَلْبَابِ.

إخواني: العاقل من جارى العقلاء في أعمالهم… ، والحازم من لم يرضَ لنفسه أخسّ المنازل، وأخسّ المنازل للرجل منزلة القول بلا عمل، وأخسّ منها أن يكون الرجل كالدفتر يحكي ما قال الرجال وما فعل الرجال دون أن يضرب معهم في الأعمال الصالحة بنصيب، أو يرمي في معترك الآراء بالسهم المُصيب. البشير الإبراهيمي | الآثار ١/ ٥٦

​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀም
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ  ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

በዚህ የጫት ንግድ ብዙዎችን ዐቅላቸውን ባሳተበት ዘመን እንዲህ ዓይነት ቆራጥ እርምጃ መውሰድ ትልቅ ጅግንነት ነው። አላህ ይቀበላችሁ። ኢኽላስን ይወፍቃችሁ። ራሳችሁንም ሌሎችን የምትጠቅሙበት ሐላል የሆነ ሰፊ ሪዝቅ ይተካችሁ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሱብሀነሏህ እንዴት የሚደንቅ የፅናት ታሪክ ነው ------ በ1977 በኢትዮጵያ በነበረው ድርቅ ምክኒያት የተፈጠረውን ርሃብ ተከትሎ የተከሰተውን ይህን አሳዛኝ ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራው ኖሮ ለማመን ይከብድ ነበር ነገር ግን ይህን ታሪክ የሚናገሩት ኩዌይታዊ ሼኸ ዶ/ር አብዱራህማን አስ-ሰሚጥ ናቸውና ለማመን እንገደዳለን አላህ ይማራቸውና በአፍሪካ አህጉር ከ11ሚሊዮን በላይ ሠዎችን ያሰለሙ ሸይኽ ናቸው ታሪኩ እንዲህ ነው በ1977 አንድ የክርሰትያን በጎ አድራጊ ማህበር ከሰሜን አሜሪካ እርዳታ ለመሰጠት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣና በቀጥታ ድርቅና ርሃብ ወደ ተከሰተበት ገጠር ሂደው እርዳታ መሰጠት ይጀምራሉ ከዚያም የመስጂድ ኢማም የሆኑ አንድ ትልቅ ሠው እርዳታ ለመቀበል ይመጣሉ አሜሪካዊው እርዳታ ሰጪ ሲያያቸው የሀይማኖት አባት መሆናቸውን አውቆ ክርሰትያን እንዲሆኑ ጠየቃቸው እሳቸውም «ክርሰትያን አልሆንም የምትሰጠኝ ከሆነ ሰጠኝ» አሉት አሜሪካዊውም «እሺ አሁን በህዝብ ፊት በውሸት ክርሰትያን ሁኜያለሁ በል እና የፈለግከውን እሰጥሃለሁ» አላቸው እሳቸውም «በውሸትም በእውነትም አልልም ሀይማኖቴን አልቀይርም አሉት» ሰውየው ተናደደ እና «በቃ የሚሰጥ የለንም» ብሎ መለሳቸው ኢማሙ ባዶ እጃቸውን ወደ ቤታቸው ተመለሱ የሳቸው ቤተሰብም ጨርሶ እርዳታ ሳያገኝ ቀረ ፥ ከ3 ወራት በኋላ ይህን ታሪክ የሰሙት ኩዌታዊ ሸይኽ አብዱራህማን እንዲህ ይላሉ «ይህን ወሬ ከሰማሁኝ በኋላ በቀጥታ ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ሄድኩኝ እና እኚህ ኢማም ወደ ሚኖሩባት አካባቢ ተጓዝን እንደ ደርሰን በአካባቢው ሰው የሚባል የለም ሁሉም ድርቁን ሽሽት አካባቢውን ለቀውት ሄደዋል ይዘውኝ የሄዱት ሰዎች የኢማሙን ቤት አሳዩኝና በራቸውን አንኳኳን የሚከፍትልን ስናጣ በሩን ገፋ አድርጌ ገባሁ ያየሁት ነገር እጅግ ዘግናኝ እና አስደንጋጭ ነበር አይኔን ማመን ከበደኝ ኢማሙ ሚሰታቸው እና ልጆቻቸው ሁሉም እንደተኙ በርሃብ ሙተዋል የአጥንታቸው ሃይከል ብቻ ተኝቶ አገኘሁት ፥ «በርሃብ እንሞታለን እንጂ ሀይማኖታችንን አንቀይርም» ብለው የሞቱ የሀበሻ ቤተሰብ አይቼ ተመለሰኩኝ ፥ በተጨማሪ እነዚያ በክርሰትና ስም ይዘውት የመጡት እርዳታ የኛ የአረብ አገሮች እና የሌሎች የመላው የአለም ህዝብ አዋጥተን ለተባበሩት መንግሰታት ድርጅት በሰብአዊነት የሰጠነው እርዳታ ነበር እነርሱ ግን በእንደዚህ አይነት አሳዛኝ ሁኔታ አከፋፍለውታል» ሲሉ ታሪኩን ያጠቃልላሉ Abdulfetah Mahmud = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

Repost from ፈዋኢድ
ዶ/ር ሷሊሕ አል-ዑሰይሚ ኢልምን ለማክበርና ለማላቅ፣ ዋጋውንም ለመገንዘብ የሚረዱ ሃያ ምዕራፎችን በሚስብና አቀራረብ ያዘጋጁት ኪታብ ነው።

Repost from ፈዋኢድ
📚خلاصة تعظيم العلم. 📝الشيخ صالح بن عبدالله العصيمي. https://t.me/c/1269314107/20415 pdfን ለማገኘት↗️↗️↗️ ክፍል ❶ https://t.me/fewaidabdurazaq/1623 ክፍል ❷ https://t.me/fewaidabdurazaq/1630 ክፍል ❸ https://t.me/fewaidabdurazaq/1647 ክፍል ❹ https://t.me/fewaidabdurazaq/1653 ክፍል ❺ https://t.me/fewaidabdurazaq/1662 ክፍል❻ https://t.me/fewaidabdurazaq/1696 ክፍል❼ https://t.me/fewaidabdurazaq/1705 ክፍል❽ https://t.me/fewaidabdurazaq/1742 ክፍል❾ https://t.me/fewaidabdurazaq/1764 ክፍል❿ https://t.me/fewaidabdurazaq/1772 ክፍል❶❶ https://t.me/fewaidabdurazaq/1782 ክፍል 12 https://t.me/fewaidabdurazaq/1815 ክፍል13 https://t.me/fewaidabdurazaq/1917 ክፍል14 https://t.me/fewaidabdurazaq/1924 ክፍል15 https://t.me/fewaidabdurazaq/1931 ክፍል16 https://t.me/fewaidabdurazaq/1942 ክፍል17 https://t.me/fewaidabdurazaq/1953 ክፍል 18 (الدرس الأخير ) https://t.me/fewaidabdurazaq/1968 والحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

العلامة صالح اللحيدان رحمه الله تعالى العلامة الإمام ابن باز رحمه الله تعالى العلامة المحدث الألباني رحمه الله تعالى العلامة الفقيه ابن عثيمين رحمه الله تعالى العلامة المحدث مقبل الوادعي رحمه الله تعالى 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 هل تترك كلام هؤلاء الجبال الأعلام و تسمع للجهال من الإخوان المسلمين و اذنابهم من الدجالين و الكذابين

قال الصديق الأكبر رضي الله عنه: "لست تاركا شيئا كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يعمل به إلا عملت به؛ فإني أخشى إن تركت شيئا من أمره أن أزيغ". أخرجه البخاري ومسلم

Repost from ፈዋኢድ
📚የደርስ ማስታወቂያ በአላህ ፈቃድ፣ ነገ ረቡዕ ነሐሴ 20 እስከ እሁድ ነሐሴ 23 ድረስ የጁርጃኒን ቀሲዳህ (قصيدة الجرجاني) ለማጠናቀቅ እንሞክራለን። ይህ ኪታብ በዋነኛነት የሚያተኩረው በጣሊበል ዒልም ውስጥ የራስ ክብርን (عزة النفس) እና የዒልምን ክብር ማስጠበቅን በማስረጽ ላይ ነው። በተለይም ሀብታሞች ደጅ ጠንቶ የዒልምን ክብር በሚያራክሱበት ለገንዘብ አቋም በሚቀየርበት ዘመን ለጣሊበል ዒልም የዕውቀት ክብርን እና የራስ ክብርን መጠበቅ ከሚገባው በላይ አንገብጋቢ ነው። 🕑 ሰዓት፦ ከምሽቱ 2፡40 እስከ 3፡20 📚 የደርሱ ስርጭት፦ በፈዋኢድ ቻናል ላይ ይሆናል። የኪታቡ pdf : https://t.me/fewaidabdurazaq/3345 https://t.me/fewaidabdurazaq አላህ የዒልምን ክብር እንድንጠብቅ፣ ራሳችንንም ከውርደት እንድንጠብቅ ይርዳን።