uk
Feedback
ቀልድ ብቻ™

ቀልድ ብቻ™

Відкрити в Telegram

★ ሰውን ማዝናናት ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°😎👏 ° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉 ° DM FOR PROMOTION | CEO - @Muba_Jr | @pop_Muba

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ቀልድ ብቻ™

Канал ቀልድ ብቻ™ (@mudmeyaz) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 88 880 підписників, посідаючи 457 місце в категорії Гумор та розваги та 345 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 88 880 підписників.

За останніми даними від 28 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -1 828, а за останні 24 години на -98, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 5.80%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.08% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 5 156 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 851 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 73.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
★ ሰውን ማዝናናት ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°😎👏 ° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉 ° DM FOR PROMOTION | CEO - @Muba_Jr | @pop_Muba

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 29 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Гумор та розваги.

88 880
Підписники
-9824 години
-4507 днів
-1 82830 день
Архів дописів
ይሄ ደግሞ ቆይ ብር ነው ከትምህርት ያስተጓጐለን ወይስ ትምህርት ነው ከብር ያስተጓጐለን ይለኛል ሁለቱም የለለኝ እኔ😒😁

ስልኩን በከቨር የሸፈነውን ያህል ሰውነቱን የማይሸፍን ትውልድ 😔

በኮዬ ሰፈርና ቱሉ ዲምቱ በነዚ አካባቢ የምትኖሩ ቲክቶክ ቪዲዮ የምሰሩበት ምርጥ የቪዲዮ አይዲያ ይዛቹ ቪዲዮ ምቀርፁበት ስልክና ማይክ ለሌላቹ ወንዶችም /ሴቶችም ባንድላይ ምርጥ Tiktok video የመስራት ፍላጎት ላላቹ አዋሩኘ አሪፍ እድል አላቹ 👇በ in box አውሩኘ @Teme_995

የ40ሺህ ብር ቻሌንጅ ስለሆነ ይሄ ከታች ያለውን የ ፌስቡክ ፔጅ ፎሎ ያድርጉት 10ሺ አስገቡት ጀማው ፎሎው ይደረግ 👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61584933582717

No One : ማስታወቂያ ቲቪ ላይ ሲደጋገም My habeshan ppl : ይሄ ነገር አልሸጥም ብሎአቸዋል ማለት ነው 😭

🔥#ያለማቹት ነገር ያሰባቹት ነገር ሁሉ አይወራም ለማንም አታውሩት××?! "ትንሽ ምክር በጠዋቱ ላካፍላቹ እኔን ሁሉን ነገር በማዉራቴ የጎዳኘ እናንተን ግን መታደግ ከቻለ ከኔ ተማሩ " በ 22 አመቴ የተማርኩት የገባኘ ትንሹ ነገር ቢኖር ህልማቹ ያቀዳቹት የቢዝነስ አሳብ ስራ የፍቅር ግንኙነት ማንኛውም ነገር ለሁሉም ሰው አይወራምምምም❌ ♦#መጀመሪያ_ከማውራታቹ_በፊት_ስሩት♦ በትንሹ ህልማቹን ለሁሉም ሰው ስታወሩት የመሳካት እድሉን ከ 100% ወደ 75% ትቀንሱታላቹ ምክንያቱም ስታወሩ ሴጣን ይሰማቹሀል መንገዳቹን በሙሉ ይዘጋዋል በተጨማሪም እንዲ ላረግ ነው ስትሉ ቅናተኛ ሰዎችን በዙሪያቹ ታበዛላቹ እናንተን ለማደናቀፍ ከዚም ከዛም የሰሙትን ይነግሯቹሀል እናንተም ተስፍ ቆርጣቹ ታቆሙታላቹ ራሳቹን ታዘቡት አንድ ነገር አስባቹ ገና ሳጀምሩት ለሁሉም ሰው ያወራቹት ነገር ተሳክቷል ወይስ❓ 🔥ዝም ብላቹ ስሩ በመጨረሻ ያሰባቹት ሲሳካ ሲደረግ ታወራላቹ ♦ ✅ዝም ብሎ ለሚያወራው ጓደኛቹ ላኩለት

Imagine ፍቅረኛህን ለመፈተን ጀለስ እንዲያወራት አድርገሀው ሁለቱም block ሲገጩህ 👋😅😁

ጀለስ ሸኖ ቤት ገብቶ የደፋው ወተት ጥሎት ምን ቢል ጥሩ ነው ጀለስ:- እሰይ በአጭሩ ቀጨውህ ተወልደህ ቢሆን ገለኸኝ ነበር 😁😂

🤤አንዱ ደሞ ወሩን ሙሉ ስራዬን ወጥሬ ሰርቼ ኪሴ ውስጥ 1ብርም የለም .... 🥹መልክ ነው እንዴ ምሰራው 🥀💔 👇 join us fun🤣 https://t.me/keldn_befker https://t
🤤አንዱ ደሞ ወሩን ሙሉ ስራዬን ወጥሬ ሰርቼ ኪሴ ውስጥ 1ብርም የለም .... 🥹መልክ ነው እንዴ ምሰራው 🥀💔 👇 join us fun🤣 https://t.me/keldn_befker https://t.me/keldn_befker ☝ተበላቀሉና ፈታ ዘና በሉ

Repost from Jobs Ethiopia
መውለድ ባለመቻላቸው የእሷም የእሱም ቤተሰቦች እንዲፋቱ በፈረዱባቸው ነብሶች
መሀል የተደረገ ወግ (መሪር ሀዘን አለበት ፊታቸው) እኔ:-ቀጣይ አመት በፍርድቤት እንፋታለን አይደል እሷ:-አዎ 1 አመት ይቀረናል እስከዛ እንፋቀር እኔ:-ማን ያውቃል ደግሞ ሳንፋታ በፊት ምፅአት ደርሶ ሲኦል እንወርድ ይሆናል፤የታባቱ ካንቺ ጋር ከሆነ። አንድ አመቱም አለፈ ምፅአቱም ቀረ።ፍቺውም ተከናወነ። ደብዳቤ ፃፍኩላት።"አለሽ ወይ" ጌታም አንዳንዴ ይጨክናል መሰል፤ገሀነም ማለት ከወደዱት አለመክረም እንደሆነ ለምን ከመጀመሪያው አልነገረንም።እንድንሰናዳ።የወደድነውን ስናጣ እንባ እንዳይቀድመን።ያፈቀረንን ስንሸኝ ሙሾ ሳይሆን እስክስታ እንድንወርድ ለምን ከመለየት የባሰ ሲኦል እንዳልሰራ አላሳወቀንም?ተይው ብቻ እግዚሀር ያውቃል።መውለድሽን ሰማሁ....ችግሩ ከኔ ነበር ማለት ነው።አየሽ ፍቅር ብቻውን ደስታ አያመጣም ማለት ነው?ብዬ እንዳላስብ ደግሞ ካንቺ ጋር የሆንኩት ትዝ ሲለኝ ጥርሴ ላመል ይፈግጋል።በዛኛው ፅንፍ ደግሞ የፍቅር ርችት ልጅ ነው እና ፍቅር ያለ ልጅ ደመራ የሌለው መስቀል ነው እና ደስታውን ሸራፋ ያረገዋል።እናፍቅሻለሁ ወይ?እግዜር ያውቃል!! #ዳዊት_ጌታቸው_ነኝ_ከ6ተኛA_ክፍል   ይ🀄️ላ🀄️ሉን https://t.me/Melkam_lboch1994 https://t.me/Melkam_lboch1994 https://t.me/Melkam_lboch1994

Imagine የሚጠላችሁ ሰው በጠዋቱ አይቷቹ ቀኑ ሲበላሽ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል 🫠

🤡112k ተከታይ ያለው ለሽያጭ የቀረበ ቻናል አለ🤝 ቻናሉ በሊንክ ያደገ ነው ወደፈለጋቹት ቀይራቹ መስራት ትችላላቹ in box @Teme_995 ትክክለኛ ገዢዎች ብቻ አዋሩኘ ልታዝጉኘ አትምጡ🤫

ፅድት ያለች 100k ቻናል ፈላጊ ያነጋግረኝ👍 @Z_afro  🤏

Repost from Maleda Brand
Russhion High Quality Brand Shoes 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 🥇🥇High Quality🥇🥇 👣Size 40,41,42,43👣 📍With free delivery🏍🏍 💰�
+2
Russhion High Quality Brand Shoes 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 🥇🥇High Quality🥇🥇 👣Size 40,41,42,43👣 📍With free delivery🏍🏍 💰💰Price 6499birr 💰💰 ✅@sami_desig ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📞 0947196215  📞0942003658 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📎https://t.me/maledabrand ----‐--------------------------------   📌 Your Brand Destination -------------------------------------

አሁን አይስክሬም አሙቀህ አምጣልኝ ማለት ያናድዳል መጣላት ፈልጎ እንጂ😒 እሄ የአበባ ጫት 😒

😅ጥርሳችሁ እስኪያገጥ ድረስ ነዉ የምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰባብሮ ክፈል የለም 😁JOIN በሉናእኝ እንበል👇 https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk
😅ጥርሳችሁ እስኪያገጥ ድረስ  ነዉ የምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰባብሮ ክፈል የለም 😁JOIN በሉናእኝ እንበል👇 https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk

መፋቀር መጣመር ፥ ደስ አይልም ሁሌ    አሁን ለምሳሌ አይንና ምድር ፥ ለብቻ ሲኖሩ እንዲያ እንደማይጠቅሙ ፥ እንዲያ እንደማያምሩ ተዋደው ተፋቅረው ፥ አንድ ላይ ቢሆኑ አይነ ምድር ሆኑ 😂😂😅

ማንኛውም የ social media የመሸጥ እና የመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ ያተርፉበታል! https://t.me/zerubabel_gebeya https://t.me/zerubabel_gebeya https://t.me/zerubabel_gebeya

Repost from N/a
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት 😳 see more....

ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀