ቀልድ ብቻ™
前往频道在 Telegram
★ ሰውን ማዝናናት ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°😎👏 ° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉 ° DM FOR PROMOTION | CEO - @Muba_Jr | @pop_Muba
显示更多📈 Telegram 频道 ቀልድ ብቻ™ 的分析概览
频道 ቀልድ ብቻ™ (@mudmeyaz) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 88 880 名订阅者,在 幽默与娱乐 类别中位列第 457,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 345 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 88 880 名订阅者。
根据 28 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 828,过去 24 小时变化为 -98,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 156 次浏览,首日通常累积 1 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 73。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“★ ሰውን ማዝናናት ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°😎👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉
° DM FOR PROMOTION | CEO - @Muba_Jr | @pop_Muba”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 幽默与娱乐 类别中的关键影响点。
88 880
订阅者
-9824 小时
-4507 天
-1 82830 天
帖子存档
88 850
የ40ሺህ ብር ቻሌንጅ ስለሆነ ይሄ ከታች ያለውን የ ፌስቡክ ፔጅ ፎሎ ያድርጉት
10ሺ አስገቡት ጀማው ፎሎው ይደረግ 👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61584933582717
88 850
🔥#ያለማቹት ነገር ያሰባቹት ነገር ሁሉ አይወራም ለማንም አታውሩት××?!
"ትንሽ ምክር በጠዋቱ ላካፍላቹ እኔን ሁሉን ነገር በማዉራቴ የጎዳኘ እናንተን ግን መታደግ ከቻለ ከኔ ተማሩ "
በ 22 አመቴ የተማርኩት የገባኘ ትንሹ
ነገር ቢኖር ህልማቹ ያቀዳቹት የቢዝነስ አሳብ ስራ የፍቅር ግንኙነት ማንኛውም
ነገር ለሁሉም ሰው አይወራምምምም❌
♦#መጀመሪያ_ከማውራታቹ_በፊት_ስሩት♦
በትንሹ ህልማቹን ለሁሉም ሰው ስታወሩት
የመሳካት እድሉን ከ 100% ወደ 75%
ትቀንሱታላቹ ምክንያቱም ስታወሩ ሴጣን
ይሰማቹሀል መንገዳቹን በሙሉ ይዘጋዋል
በተጨማሪም እንዲ ላረግ ነው ስትሉ
ቅናተኛ ሰዎችን በዙሪያቹ ታበዛላቹ እናንተን ለማደናቀፍ ከዚም ከዛም የሰሙትን ይነግሯቹሀል እናንተም ተስፍ ቆርጣቹ ታቆሙታላቹ ራሳቹን ታዘቡት
አንድ ነገር አስባቹ ገና ሳጀምሩት
ለሁሉም ሰው ያወራቹት ነገር ተሳክቷል
ወይስ❓
🔥ዝም ብላቹ ስሩ በመጨረሻ ያሰባቹት
ሲሳካ ሲደረግ ታወራላቹ ♦
✅ዝም ብሎ ለሚያወራው ጓደኛቹ ላኩለት
88 850
🤤አንዱ ደሞ ወሩን ሙሉ ስራዬን ወጥሬ ሰርቼ ኪሴ ውስጥ 1ብርም የለም ....
🥹መልክ ነው እንዴ ምሰራው 🥀💔
👇 join us fun🤣
https://t.me/keldn_befker
https://t.me/keldn_befker
☝ተበላቀሉና ፈታ ዘና በሉ
88 850
Repost from Jobs Ethiopia
መውለድ ባለመቻላቸው የእሷም የእሱም ቤተሰቦች እንዲፋቱ በፈረዱባቸው ነብሶችመሀል የተደረገ ወግ (መሪር ሀዘን አለበት ፊታቸው) እኔ:-ቀጣይ አመት በፍርድቤት እንፋታለን አይደል እሷ:-አዎ 1 አመት ይቀረናል እስከዛ እንፋቀር እኔ:-ማን ያውቃል ደግሞ ሳንፋታ በፊት ምፅአት ደርሶ ሲኦል እንወርድ ይሆናል፤የታባቱ ካንቺ ጋር ከሆነ። አንድ አመቱም አለፈ ምፅአቱም ቀረ።ፍቺውም ተከናወነ። ደብዳቤ ፃፍኩላት።"አለሽ ወይ" ጌታም አንዳንዴ ይጨክናል መሰል፤ገሀነም ማለት ከወደዱት አለመክረም እንደሆነ ለምን ከመጀመሪያው አልነገረንም።እንድንሰናዳ።የወደድነውን ስናጣ እንባ እንዳይቀድመን።ያፈቀረንን ስንሸኝ ሙሾ ሳይሆን እስክስታ እንድንወርድ ለምን ከመለየት የባሰ ሲኦል እንዳልሰራ አላሳወቀንም?ተይው ብቻ እግዚሀር ያውቃል።መውለድሽን ሰማሁ....ችግሩ ከኔ ነበር ማለት ነው።አየሽ ፍቅር ብቻውን ደስታ አያመጣም ማለት ነው?ብዬ እንዳላስብ ደግሞ ካንቺ ጋር የሆንኩት ትዝ ሲለኝ ጥርሴ ላመል ይፈግጋል።በዛኛው ፅንፍ ደግሞ የፍቅር ርችት ልጅ ነው እና ፍቅር ያለ ልጅ ደመራ የሌለው መስቀል ነው እና ደስታውን ሸራፋ ያረገዋል።እናፍቅሻለሁ ወይ?እግዜር ያውቃል!! #ዳዊት_ጌታቸው_ነኝ_ከ6ተኛA_ክፍል ይ🀄️ላ🀄️ሉን https://t.me/Melkam_lboch1994 https://t.me/Melkam_lboch1994 https://t.me/Melkam_lboch1994
88 850
Repost from Maleda Brand
+2
Russhion High Quality Brand Shoes
🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
🥇🥇High Quality🥇🥇
👣Size 40,41,42,43👣
📍With free delivery🏍🏍
💰💰Price 6499birr 💰💰
✅@sami_desig
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
📞 0947196215 📞0942003658
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
📎https://t.me/maledabrand
----‐--------------------------------
📌 Your Brand Destination
-------------------------------------
88 850
😅ጥርሳችሁ እስኪያገጥ ድረስ ነዉ የምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰባብሮ ክፈል የለም 😁JOIN በሉናእኝ እንበል👇
https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk
88 850
መፋቀር መጣመር ፥ ደስ አይልም ሁሌ
አሁን ለምሳሌ
አይንና ምድር ፥ ለብቻ ሲኖሩ
እንዲያ እንደማይጠቅሙ ፥ እንዲያ እንደማያምሩ
ተዋደው ተፋቅረው ፥ አንድ ላይ ቢሆኑ
አይነ ምድር ሆኑ
😂😂😅
88 850
ማንኛውም የ social media የመሸጥ እና የመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ ያተርፉበታል!
https://t.me/zerubabel_gebeya
https://t.me/zerubabel_gebeya
https://t.me/zerubabel_gebeya
88 850
Repost from N/a
Betty እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት 😳
see more....
