uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Показати більше
3 592
Підписники
-624 години
-217 днів
-330 днів
Архів дописів
የ ግንባታ ፍቃድ አጠያየቅ እና የወሰንተኛ ጉዳይ🏗 - የማሻሻያ፣ የመጠቀሚያ ፈቃድ፣ ጊዜያዊ ግንባታ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን የሚቀርብ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ሲኖር በተናጠል በተዘጋጀላቸው (ማለትም  ለአዲስ ለማስፋፊያ ወይም ለማሻሻያ ግንባታ ቅፅ፣ ለግንባታ እድሳት ፈቃድ ቅፅ፣ ለግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ቅጽ፣ ለአገልግልት ለውጥ ቅጽ፣ ለጊዜያዊ ግንባታ ቅጽ) በመሙላት የግለሰብ ከሆነ በአመልካቹ ተፈርሞ፣ በመንግስታዊ፣ በሕዝባዊ እና የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተያዘ ወይም የሚተዳደር ከሆነ በኃላፊው ተፊርሞ እና የድርጅቱ ማህተም አርፎበት ጥያቄው መቅረብ ይኖርበታል። - ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ስለወሰንተኞቹ ትክክለኛ መረጃ በወሰንተኛ ግንባታ መግለጫ ቅጽ ላይ ወሰንተኛውን በማስሞላትና በማስፈረም ማቅረብ አለበት፣ ቅፁን ለመሙላት ፈቃደኛ በማይሆን ወሰንተኛ የከተማ አስተዳደሩ ቅፁን የማስሞላት ሃላፊነት አለበት። - ወሰን ላይ የሚገነባ የምግብ ማብሰያና መሰል አገልግሎት ሰጪ ክፍሎች ግድግዳ የእሳት ቃጠሎን በተሻለ ሁኔታ መከላከል በሚችል ድፍን የግድግዳ ቁሳቁስ መገንባት አለበት። ጭስ እና እንፋልት ወደወሰነተኛ መውጣት የለበትም። - በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ አንድ ዓይነት ስታንዳርድ ፕላኖች ያላቸው ግንባታዎች የየራሳቸው የግንባታ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል። - ከዚህም በተጨማሪ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ማካተት ይኖርበታል፣ ወለልና በላይ ያለው ማንኛውም ግንባታ (የምድር በታች ወለል ቢኖረውም ባይኖረውም) ከወሰን ሁለት ሜትርና ከዚያ በታች ተጠግቶ የሚሰራ ከሆነ በቅድሚያ የወሰን ላይ ግንባታ ቅጽ መሙላትና ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል፣ ለፈቃድ የሚቀርበው ስትራክቸራል ዲዛይን የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መዋቅር ይዘት ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት፤ የሚቀርበው የዲዛይን ሠነድ የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መጠን ለምሳሌ የኃይል ሚዛን (Load) ከግምት ያስገባበት አግባብ ማመልከት አለበት፣ በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት ላይ ምንም አይነት መናጋት እንዳይፈጠር በቁፋሮና በግንባታ ሂደት መወሰድ የሚኖርበትን የሚያሳይ የጥንቃቄ ንድፍ ለፍቃድ ከሚቀርበው ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት። - አየር ማስገቢያ ሳይኖረው ብርሃን ብቻ የሚያስገባ ግንባታ ወሰን ላይ ለመሥራት ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁና አሳልፈው በማያሳዩ ውፍረታቸው ከ5 ሳ.ሜ የማያንስ የመስታወት ግርግዳ መጠቀም ይቻላል። - ይህም በሚቀርበው ዲዛይን ላይ በግልጽ መጠቀስ ሲኖርበት ወሰን ላይ የተሰራ ከሆነ ወሰንተኛው እንደማንኛውም ድፍን የግድግዳ አካል አስጠግቶ ሊሰራበት ስለማይከለከል የብርሃን ማስገቢያ መስፈርት ለሚጠየቅበት ተጨማሪ ወይም አማራጭ የብርሃን ምንጭ ማመልከት አለበት። - ማንኛውም ሰው ግንባታውን እስከ ወሠን አስጠግቶ ማከናወን ይችላል ሆኖም ወሠን ላይ ለመገንባት ያቀደ ሰው በአዋሳኙ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያደርገውን የመከላከያ ዘዴዎች ለአጎራባቹ ማሳወቅ ይኖርበታል። - ግንባታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቀ ድረስ በአጎራባቹ አደጋና ችግር በማያስከትል ሁኔታ መከናወን አለበት። በማንኛውም ጊዜ ወሰንተኛው ግንባታውን እንዲከታተል መፍቀድ   አለበት። - በማንኛውም የግንባታ ወቅት ለሚፈጠር ችግር ገንቢው ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳል። - በአዋጁ፣ በደንቡ እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ባረቀቀው የሕንጻ መመሪያ (Building Directives) እና በሌሎች የማስፈጸሚያ ሰነድች ላይ የተገለፁትን መስፈርቶች ያላሟላ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ በግንባታ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በተመለከተው ቦታ ያልተሟላበትን ምክንያት በመግለፅ ተመላሽ መደረግ ይኖርበታል።

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ, ይሳተፉ! Q42.) What is the minimum thickness of the flat slab? @consite🏗
Anonymous voting

የተዘጋጀ ቅይጥ አርማታ ጥራትን እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል(READYMIX CONCRETE)🏗 💫ቅይጥ አርማታ (ሬዲሚክስ ኮንክሪት) በኢትዮጵያ ውስጥ ለግንባታ ፕሮጀክቶች ተወዳጅና ተመራጭ ሆኗል፤ ምቹ እና አስተማማኝ ነው፤ ቅይጥ አርማታ በተፈለገው ጊዜ የተፈለገው የሥራ ቦታ ላይ ሊደርስ ይችላል። ይሁን እንጂ የኮንክሪቱ ጥራት ሁሌም ደረጃውን የጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከጥራት ጋር በተያያዘ በቅይጥ አርማታ ምርት ላይ ቅሬታዎች ሲቀርቡ ይስተዋላል። በኢትዮጵያ ውስጥ የቅይጥ አርማታ ጥራትን ለማረጋገጥ የሚከተሉትን አማራጮች መፈተሽ ተገቢ ነው:- 🚧ታዋቂ የሆነ አቅራቢ ይምረጡ - የቅይጥ አርማታ ምርት ከፈለጉ በቅድሚያ በምርቱ አቅራቢዎች ዙሪያ ጥልቅ ምርምራ ያድርጉ፤ ጥራት ያለው እና መልካም ስም የገነባን የቅይጥ አርማታ አቅራቢን ይምረጡ። ከሥራ አጋሮቹ፣ ቤተሰብ ወይም የሥራ ባልደረቦች ምክሮችን ይጠይቁ። እንዲሁም በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ ያሉ ግምገማዎችን ለማረጋገጥ ይጣሩ። 🚧ስለ አቅራቢው የጥራት ቁጥጥር ሂደቶች ይጠይቁ - ኮንክሪት ከፍተኛ ጥራት ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ አቅራቢው ሥርዓት ያለው የጥራት ሂደት አሠራር የሚከተል መሆኑን ያረጋግጡ። በሲሚንቶ፣ በጠጠር፣ በኬሚካል እና በውሃ ስለሚያደርጉት የምጣኔ አሠራር ሂደቶችን፣ የኮንክሪትን ጥራት ለመጠበቅ ምን አይነት የአሠራር ስልት እና ቴክኖሎጂን እንደሚጠቀሙ እና የተገኙ ችግሮችን እንዴት እንደሚፈቱ ይጠይቁ። 🚧የኮንክሪት ናሙና ጠይቅ - ይህ ኮንክሪቱን ለመፈተሽ እና የእርስዎን መስፈርቶች የሚያሟላ መሆኑን ለማረጋገጥ እድል ይሰጥዎታል። በቀለም እና በወጥነት አንድ ወጥ የሆነ ኮንክሪት ይፈልጉ። ኮንክሪቱ ከማንኛውም ጉድለቶች የጸዳ መሆኑን አረጋግጡ። 🚧የቀረበልዎትን ኮንክሪት ይፈትሹ - ኮንክሪት ትክክለኛው ቀለም፣ ወጥነት እና ጥንካሬ ያለው መሆኑን ያረጋግጡ። ኮንክሪት በትክክለኛ የሙቀት መጠን ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበት። በጣም ቀዝቃዛ ወይም በጣም ሞቃት የሆነ ኮንክሪት ጠንካራ አይሆንም። ስለ ኮንክሪት ጥራት የሚያሳስብዎት ነገር ካለ፣ አቅራቢውን ለማነጋገር አያመንቱ። ጥሩ ስም ያለው አቅራቢ ማንኛውንም ችግር ለመፍታት ደስተኛ ነው።

✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️ 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×6
+7
✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️ 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30 🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል ⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል ይምጡና ይጎብኙን 📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን ☎️ 0911676967 ☎️ 0970111177 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic 𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite

✔️ ኤጋ ቆርቆሮ በ1 ቀን በፈለጉት ቁመት ቆርጠን እናደርሳለን 🌠ኤጋ የተቀባ ☑️28 ጌጅ ☑️30 ጌጅ ⚒ አረንጓዴ ⚒ ሰማያዊ ⚒ ክሬም ⚒ቀይ 🔘 በ1*90 =500 =400=300 sheet 🔘 በ
+3
✔️ ኤጋ ቆርቆሮ በ1 ቀን በፈለጉት ቁመት ቆርጠን እናደርሳለን 🌠ኤጋ የተቀባ  ☑️28 ጌጅ  ☑️30 ጌጅ ⚒  አረንጓዴ ⚒ ሰማያዊ ⚒ ክሬም ⚒ቀይ 🔘 በ1*90 =500 =400=300 sheet 🔘 በ 1*1.10 =600sheet   ☑️ ጋልቫናይዝድ በ28 እና በ30 ጌጅ ☑️ኤጋ ኮይል አለ ስልክ 0913188417 0933672735

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ, ይሳተፉ! Q41) Weight of reinforcement concrete in kg/m3 is? Construction Solution t.me/consite 🏗
Anonymous voting

የኢ.ጂ.ፒ (EGP) አዲሱ የመንግስት ግዥ ስርዓት ሂደት ላይ (Online Tender) አጠቃቀም በተመለከተ ምቾት፣ አስተማማኝነትና ታማኝነቱን እንዴት ታያላችሁ? እባኮትን አስተያየትዎን ያስገቡ፡፡
Anonymous voting

EGP is platform done by the government for Tender/bid submittal portal. ለምዝገባ የሚያስፈልጉ: For registration you only need , - VAT /TOT certificate - National ID - normal ID - comptency certificate - power of Attorney It is free for registration. It may take 2- 7 days to get approval. Ask any problem you got in preparing tender on EGP we have experts. @consite🏗 Social media Construction Solution Telegram | Facebook | Tiktok

✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️ 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×6
+7
✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️ 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30 🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል ⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል ይምጡና ይጎብኙን 📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን ☎️ 0911676967 ☎️ 0970111177 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic 𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite

SAMROC 📈📈📈 በመዲናችን ልዩነት ፈጣሪ የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ኩባንያ ሆኗል‼️ ✅ የሚጠገን ✅ የሚስተካከል ✅ የሚሻሻል ✅ የሚቀየር እንዲሁም ዲዛይን ተሻሽሎ የሚገነባ ሕንፃ ወይም ቪላ ካለዎ
SAMROC 📈📈📈 በመዲናችን ልዩነት ፈጣሪ የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ኩባንያ ሆኗል‼️ ✅ የሚጠገን ✅ የሚስተካከል ✅ የሚሻሻል ✅ የሚቀየር እንዲሁም ዲዛይን ተሻሽሎ የሚገነባ ሕንፃ ወይም ቪላ ካለዎት ወደ እኛ ይምጡ‼️ 🧱 ሳምሮክ 🧱 የግንባታ እና የማማከር ቢሮ ለማንኛውም የግንባታ፣ የዲዛይን፣ የጥገና እና የማማከር ሥራዎች ሲኖርዎት ወደኛ ይደውሉ ይምጡ‼️ አድራሻ፦ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት ፊት ለፊት አቡኪ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 🧱🧱🧱 0912241484/ 0975183484/ 0906120012

SAMROC 📈📈📈 በመዲናችን ልዩነት ፈጣሪ የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ኩባንያ ሆኗል‼️ ✅ የሚጠገን ✅ የሚስተካከል ✅ የሚሻሻል ✅ የሚቀየር እንዲሁም ዲዛይን ተሻሽሎ የሚገነባ ሕንፃ ወይም ቪላ ካለዎ
SAMROC 📈📈📈 በመዲናችን ልዩነት ፈጣሪ የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ኩባንያ ሆኗል‼️ ✅ የሚጠገን ✅ የሚስተካከል ✅ የሚሻሻል ✅ የሚቀየር እንዲሁም ዲዛይን ተሻሽሎ የሚገነባ ሕንፃ ወይም ቪላ ካለዎት ወደ እኛ ይምጡ‼️ 🧱 ሳምሮክ 🧱 የግንባታ እና የማማከር ቢሮ ለማንኛውም የግንባታ፣ የዲዛይን፣ የጥገና እና የማማከር ሥራዎች ሲኖርዎት ወደኛ ይደውሉ ይምጡ‼️ አድራሻ፦ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት ፊት ለፊት አቡኪ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 🧱🧱🧱 0912241484/ 0975183484/ 0906120012

መንግስት የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎችን በአስገዳጅነት የነጭ ቀለም ማስቀቢያ ብር መቀበል ጀመረ - የማይከፍሉት መብራትና ውሃ ሊቋረጥባቸው ይችላል ተብሏል (መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የ
መንግስት የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎችን በአስገዳጅነት የነጭ ቀለም ማስቀቢያ ብር መቀበል ጀመረ - የማይከፍሉት መብራትና ውሃ ሊቋረጥባቸው ይችላል ተብሏል (መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጋራ መኖርያ ቤቶችን (ኮንዶሚኒየሞችን) አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ነዋሪዎች ብር አዋጥተው እንዲያስቀቡ እየተደረገ መሆኑ ታወቀ። መሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው በአንዳንድ ሳይቶች ነዋሪዎች በአንድ ብሎክ እስከ 220 ሺህ ብር እንዲያዋጡ እየተገደዱ ነው። ለምሳሌ በላፍቶ፣ በመብራት ጀሞ ኮንዶሚኒየም መንግስት ነዋሪውን በመሠብሰብ ቀለም ለማስቀባት ከ8 ሺህ ብር እስከ 20 ሺህ ብር ድረስ ክፈሉ እያለ መሆኑ ታውቋል። "ህዝቡን አስጨንቀው ይዘዋል፣ ህዝቡም አንችልም ከየት እናመጣለን በልጆቻችን የምንተዳደር ነን፣ ጡረተኞች ነን፣ የወር ገቢያችንም ይህን ያህል አይደለም ብሎ ቢናገርም አንሰማም ብለዋል" ብለው ለሚድያችን የተናገሩት አንድ የላፍቶ ነዋሪ ይባስ ብሎ አንዲት ባለስልጣን በቅርቡ መጥታ "የማይከፍሉትን መብራትና ውሃ አቆርጣለሁ" ብላ መዛቷን ተናግረዋል። "ህዝቡ የልማት አደናቃፊ ነው ብለው ያስሩኛል ብሎ ተጨንቋል፣ አስተዳዳሪዎቹ ብሩን አምጡ እራሳችን ነው የምናስቀባው ብለው እንቢ ብለዋል፣ ምናልባትም ለነዋሪው እንዲያስቀባ ቢተውለት ይህን ያህልም አይፈጅም ነበር" ያሉት ሌላኛው ነዋሪ ናቸው። "ሰው ኑሮ ከብዶት ባለበት በዚህ ጊዜ ለቀለም ብር አምጣ ተብሎ እንዴት ይጠየቃል? ከየት ይመጣል? ኮንዶሚኒየም የሚኖረው ሰው አቅም ምን ያህል ነው? የራሳችንን ቤት መቀባት ብሎም የሚያፈስ ጣሪያ ይዘን በአንድ ጊዜ ይህን ሁሉ ብር ለምን እንጠየቃለን?" ያሉን ነዋሪዎቹ የሚመለከተውን አካል ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።