Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Відкрити в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Показати більше3 587
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
+4830 день
Архів дописів
👉የዲጂታል ካርታ ጥያቄ ያቀረቡ ተገልጋዮች ይዞታቸውን መነጠቃቸውን ተናገሩ
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የዲጂታል ካርታ ጥያቄ ያቀረቡ ተገልጋዮች ይዞታቸው ለካራ ቆሬ አፓርታማ እንደተሰጠባቸው ተናገሩ።
ለመሠረት ሚዲያ አስተያየታቸውን የሰጡ ባለጉዳዮች እንዳሉት ለመኖሪያ ቤት የዲጂታል ካርታ ጥያቄ በኦላይን ካቀረቡና የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር በኩሉ እንዲከፍሉ ከተደረገ በኋላ የኦላይን አገልግሎቱ መቋረጡን እና ሰነዳችሁ አልተሟላም ተብለው በኦላይን መልስ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።
አገልግሎቱ ለምን እንደተቋረጠባቸው ለመጠየቅ ወደ ክፍለ ከተማው ባቀኑበት ጊዜ ደግሞ ይዞታቸው ለካራ ቆሬ አፓርታማ እንደተሰጠባቸው በመሃንዲሶች በኩል መገለጹን እንደሰሙ አስረድተዋል።
"መፍትሄ የሚሰጠን አካል የለም" የሚሉት የክፍለ ከተማው የዲጂታል ካርታ ተገልጋዮች "ለበርካታ አመታት ለፍተን የሰራነውን ቤትና ይዞታ በቀላሉ ለካራ ቆሬ አፓርታማ ተሰጥቷል መባሉን አንቀበልም" ብለዋል።
Via Meseret Media
@etconp
የአርማታ ሙሌታ (Concrete Compaction) ቁጥጥር
1. የግብአት ጥራትን (Materials Quality)፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ሂደት ውስጥ የሚጠቀማቸውን የማምረቻ ግብአቶች ጥራት በተገለጸው መስፈርት መሰረት የሚያሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
ይህ ማለት የቀረበው ሲሚንቶ (Cement) አይነትና የምርጥ ጥራት፣ የአሸዋ (sand or Fine aggregate) እና ጠጠር (Coarse Aggregate)ሳይንሳዊ ምዘናን ማሟላቱን፣ የማቅጠኛ ውሀ (Water) የኮንክሬት ስትራክቸሩን ሊጎዳ የሚችል ኬሚካልና ቆሻሻ የሌለው የጠራ ውሃ መሆኑን እና ሌሎች ተጨማሪ ኬሚካል (Admixture) መለያ አይነት የተሟላ መሆኑን ሳይንሳዊ ማስረጃ ላይ ተደግፎ የማረጋገጥ ሂደትን መተግበር ማለት ነው።
በዚህ ረገድ የግብአት መሐንዲሱ (Materials Engineer) ለሳይቱ በቀረበው የቤተሙከራ ክፍል ውስጥ በመስራት የማረጋገጥ አልያም በቅርቡ በሚገኝ የቤተሙከራ አገልግሎት ሰጪ ተቋማ በማሰራት የግብአቶችን ጸባይ የመለየትና ማረጋገጫ የመስጠት ግዴታ ይኖርበታል።
2. የግብአቶችን ልኬት (Batching of materials):- በተለይ በሀገራችን የግንባታ ልምድ ኮንክሬት በሚመረትበት ሰዓት ያለው የአሸዋ፣ የጠጠር እና የውሃ ልኬት ለችግር የተጋለጠ ነው።
አንድ 1፡2፡3 ምጥጥንን መሰረት አድርጎ ዲዛይን የተሰራ አርማታ አንድ እጅ ሲሚንቶ፣ ሁለት እጅ አሸዋ፣ ሦስት እጅ ጠጠር መጠቀም አለበት ማለት ቢሆንም የመቀላቀያ ማሽኑ ተቆጣጣሪ (Mixer Operator) ይህንን ምጥጥን ጠብቆ አምራታ የማምረት ልምድ ቸልተኝነት የተሞላበት እንደሆነ ይስተዋላል።
ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በምጥጥን (Proportion) መሰረት እየተመረት መሆኑን መቆጣጠር የግድ ነው።
3. የማሽን እና መሳሪያ ደህንነት (Equipments Security):- የኮንክሬት ድብልቅ ማምረቻ ማሽኖች (mixers) ደህንነታቸው የተረጋገጠ ወይም በአግባቡ የሚሰሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣ የኮንክሬት ግብአቶችን መለኪያ ሳጥኖችን (box) ርዝመት ወርድ እና ቀመት (L, W, H) አግባብነት ያለው መሆኑን (ለምሳሌ፦ 18*40*50)፣ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ብሎም የካሳ ሙግትና የሥራ ማቆም መሰናክል እንዳይፈጠር የሰራተኞች ደህንነት መጠበቂያ አልባሳት የተሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
4. በአግባቡ መጠቅጠቁን፦ የሚሞላው አርማታ በተለይ ምሰሶ (column) እና የምሰሶ ጫማ (Footing Pad) በክፍልፋይ ላየሮች ከፋፍሎ እያንዳንዱ የላየር ክፍል ጫፍ ላይ ሲደርስ በኤሌክትሪክ መንዘሪያ (Vibrator) በደንብ መጠቅጠቅ መቻል አለበት።
የአርማታ መጠቅጠቅ እያንዳንዱ የግንባታ ግብአት በአግባቡ የተሰራጨ እንዲሆን እና የቀጠነው አርማታ ወደታች ወርዶ ጠጠራማው ወደላይ እንዳይቀር በማድረግ የትኛውም የስትራክቸር ክፍል ተመሳሳይ አይነት ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርጋል።
5. የአርማታ ድርቀት እንዳይኖር መቆጣጠር፦ የአርማታ ሙሌት ሂደት ላይ አዲስ የተመረተ አርማታ አላስፈላጊ ደቂቃዎችን ሳይሞላ መቆየት የለበትም።
አርማታ ሳይሞላ ከሚክሰር እንደተገለበጠ የሚቆይ ከሆነ በፎርምወርክ ውስጥ ሆኖ መያዝ ያለበትን የመጀመሪያ ጥንካሬ (Initial Setting) መያዝ ስለሚጀምር ከዚያ በኋላ ሙሌትን ለማከናወን አዳጋች ከመሆኑም በላይ የሚፈለገውን የኮንክሬት ስትራክቸር ጥንካሬ ለማግኘት አዳጋች ይሆናል።
6. የድኅረ ሙሌት ቁጥጥር፦ አርማታ ከተሞላ በኋላ በሳይንስ የተቀመጡ የፎርምወርቅ ማስወገጃ ቀናቶችን (Formwork Removal time) ጠብቆ እንዲፈርስ ማድረግ (በተለይ በቀዝቃዛማ እና ዝናባማ አካባቢዎች)፣ የተሞላው አርማታ በአግባቡ ውሃ እየጠጣ (curing) መሆኑን መከታተል እና የሚቀጥሉ የኮንክሬት ስትራክቸሮች ካሉ የተሞላው አርማታ በቂ ጥንካሬ ካገኘ በኋላ ሥራቸው የሚጀምር መሆኑንመከታተል አለበት።
➡️@Consite💠
🤝🤝🤝🤝
1.Plastic Construction Formwork
• Made of Recycled PVC Materials.
• It is an Environmental Protection production.
It can be used more than 30 times.
• It gives very smooth structure which doesn't need plastering.
• It can be assembled with few people.
•It is Recyclable.
2. Tie Rod
- It is a formwork tying system.
- It can be used for any kind of formwork.
ለ ኮንስትራክሽን እቃዎች የሚሆኑ በብዛት እናመርታለን!
1 Plastic formwork( board )
Size 1.83*0.925*"0.15MM
2.00*0.923*0.18 MM
2.44*1.22*"0.18Mm
2 Tierod 1m*12
በሚፈልግበት ሳይዝ ማዘዝ ይችላሉ 30 ጊዜ ያህል መጠቀም ይችላሉ፣ እንድሁም ተጠቅመው ስጨርሩ 20% ቅናሽ አርገን መልሰን እንገዛለን።
ምርታችንን ለምትፈልጉ ድርጀቶች ወይም ለመከፋፈል ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞 0962208505
📍አዲስ አበባ ውሰጥ ከሆነ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን። እናመሰግናለን!
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
👉Evaluation Process
1. Data Collection:
• Review project documents, including plans, specifications, and progress reports.
• Conduct site observations to witness the installation process firsthand
• Interview key personnel involved in the installation, such as project managers, superintendents, and trade workers.
2. Data Analysis:
• Identify bottlenecks and inefficiencies in the current process.
• Analyze the sequence of operations, equipment utilization, and labor productivity.
• Compare the actual performance to the planned schedule and budget.
3. Root Cause Analysis:
Determine the underlying causes of the inefficiencies, such as:
- Poor coordination between trades
- Inefficient material handling and storage
- Lack of proper equipment or training
- Unforeseen site conditions
4. Recommendation Development:
• Propose specific improvements to address the root causes, such as:
- Implementing a more efficient sequencing plan
- Improving material handling and storage systems
- Providing additional training to workers
- Modifying the equipment or design to enhance productivity
5. Implementation and Monitoring:
• Collaborate with the project team to implement the recommended improvements.
• Monitor the progress and make adjustments as needed to ensure the desired outcomes are achieved.
Expected Outcomes:
• Reduced installation time and costs
• Improved schedule adherence
• Enhanced labor productivity
• Increased overall project efficiency and profitability
Any comments? Or Questions? t.me/Consitesolutionbot 👌➡️@Consite💠 🤝🤝🤝
👉Evaluation Process
1. Data Collection:
• Review project documents, including plans, specifications, and progress reports.
• Conduct site observations to witness the installation process firsthand
• Interview key personnel involved in the installation, such as project managers, superintendents, and trade workers.
2. Data Analysis:
• Identify bottlenecks and inefficiencies in the current process.
• Analyze the sequence of operations, equipment utilization, and labor productivity.
• Compare the actual performance to the planned schedule and budget.
3. Root Cause Analysis:
Determine the underlying causes of the inefficiencies, such as:
- Poor coordination between trades
- Inefficient material handling and storage
- Lack of proper equipment or training
- Unforeseen site conditions
4. Recommendation Development:
• Propose specific improvements to address the root causes, such as:
- Implementing a more efficient sequencing plan
- Improving material handling and storage systems
- Providing additional training to workers
- Modifying the equipment or design to enhance productivity
5. Implementation and Monitoring:
• Collaborate with the project team to implement the recommended improvements.
• Monitor the progress and make adjustments as needed to ensure the desired outcomes are achieved.
Expected Outcomes:
• Reduced installation time and costs
• Improved schedule adherence
• Enhanced labor productivity
• Increased overall project efficiency and profitability
+1
ይሄ ሞልድ ያለው ያናግረን
mold 40x40 170 pcs
ስልክ-0989999001
የፕሮጀክት አስተዳደር በተመለከተ!
የፕሮጀክት አስተዳደር አንድን የተወሰነ ግብ ለማሳካት ሀብቶችን የማቀድ፣ የማደራጀት እና የማስተዳደር ሂደት ነው። እሱ የሚከተሉትን ጨምሮ ሰፊ እንቅስቃሴዎችን ያካትታል-
• የፕሮጀክቱን ወሰን እና ዓላማዎች መወሰን
• የፕሮጀክት አቅድ ማውጣት
• የፕሮጀክት ወጪዎችን እና የጊዜ ገደቦችን መገመት
• ሀብቶችን ማግኘት
• የፕሮጀክት አደጋዎችን መቆጣጠር
• የፕሮጀክት ሂደትን መከታተል እና መቆጣጠር
• ከባለድርሻ አካላት ጋር መገናኘት
• ፕሮጀክቱን መዝጋት
የፕሮጀክት አስተዳደር ጥቅሞች
ውጤታማ የፕሮጀክት አስተዳደር የሚከተሉትን ጨምሮ በርካታ ጥቅሞችን ሊሰጥ ይችላል-
• የተሻሻለ የፕሮጀክት ስኬት ተመኖች
• የተቀነሰ የፕሮጀክት ወጪ
• አጭር የፕሮጀክት የጊዜ ሰሌዳዎች
• የባለድርሻ አካላት እርካታ ጨምሯል።
• የተሻሻለ የአደጋ አያያዝ
• የተሻለ የሀብት አጠቃቀም
የፕሮጀክት አስተዳደር ዘዴዎች
ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ በርካታ የተለያዩ የፕሮጀክት አስተዳደር
ዘዴዎች አሉ፡-
• Waterfall
• Agile
• Scrum
• Kanban
• Leanለአንድ የተወሰነ ፕሮጀክት በጣም ጥሩው የፕሮጀክት
አስተዳደር ዘዴ እንደ የፕሮጀክቱ መጠን፣ ውስብስብነት እና የአደጋ
- ደረጃ ባሉ በርካታ ሁኔታዎች ላይ ይወሰናል።
-የፕሮጀክት አስተዳደር መሳሪያዎች
የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ፕሮጀክቶቻቸውን ለማቀድ፣ ለመከታተል እና ለመቆጣጠር የሚረዱ በርካታ የተለያዩ የፕሮጀክት አስተዳደርመሳሪያዎች አሉ። እነዚህ መሳሪያዎች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ-
• የፕሮጀክት እቅድ ሶፍትዌር
• የተግባር አስተዳደር ሶፍትዌር
• የጊዜ መከታተያ ሶፍትዌር
• የመገናኛ መሳሪያዎች
• የአደጋ አስተዳደር ሶፍትዌር
የፕሮጀክት አስተዳደር የምስክር ወረቀቶች
የተለያዩ የፕሮጀክት አስተዳደር ሰርተፊኬቶች አሉ፣ ከእነዚህም
•™Project Management Professional (PMP)
• Certified Associate in Project Management (CAPM)
• PRINCE2
• Six Sigmaiፕሮጀክት አስተዳደር ሰርተፊኬቶች በፕሮጀክት
አስተዳደር ውስጥ ያለዎትን እውቀት እና ክህሎት ማሳየት እና ስራዎን ለማሳደግ ሊረዱዎት ይችላሉ።
የፕሮጀክት አስተዳደር መርጃዎች:-
ስለፕሮጀክት አስተዳደር የበለጠ ለማወቅ የሚያግዙህ በርካታ የተለያዩ ግብዓቶች አሉ፣ ከእነዚህም ውስጥ:-
• መጽሐፍት።
• ጽሑፎች
• ድር ጣቢያዎች
• የስልጠና ትምህርቶች
• ጉባኤዎች
እነዚህን ሀብቶች በመጠቀም የፕሮጀክት አስተዳደር ችሎታዎን እና እውቀትዎን ማሻሻል ይችላሉ።
-------------------------------------------
ተጨማሪ ካላችሁ ላኩልን:-👇👇
🔺ሀሳብ፣ አስተያየታችሁን አድርሱን ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን Comment Link 💬እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!ሰናይ ምሽት ይሁንላችሁ!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!➡️@Consite💠 🤝🤝🤝🤝
በአዲስ አበባ የሚገኙ የሪል እስቴት አልሚዎች ለስብሰባ ተጠሩ
📈📈📈
በአዲስ አበባ በሪል እስቴት ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ አልሚዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለስብሰባ ጠርቷል።
ስብሰባው፦ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ባምቢስ አጠገብ በሚገኘው በዲል ኦፖል ሆቴል ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በሪል አስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ እንዲሁም ይህንን ለማስፈጸም በወጣው ረቂቅ ደንብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ የሚካሄድ ውይይት መሆኑ ታውቋል።
በስብሰባው ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ወኪልች ሁሉ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
t.me/infraconmedia
✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️
🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ
🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30
🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል
⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል
ይምጡና ይጎብኙን
📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን
☎️ 0911676967
☎️ 0970111177
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic
𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
