uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Показати більше
3 604
Підписники
-324 години
-87 днів
+630 днів
Архів дописів
ሚሊንየም አዳራሽ ፈርሶ በአዲስ መልኩ ሊገነባ ነው ▪️ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ አዲስ ፓርክ እና ማኔጅመንት ሥር የሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ ከመጪው ከታህሳስ 2018 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ በ
+5
ሚሊንየም አዳራሽ ፈርሶ በአዲስ መልኩ ሊገነባ ነው ▪️ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ አዲስ ፓርክ እና ማኔጅመንት ሥር የሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ ከመጪው ከታህሳስ 2018 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ በአዲስ መልኩ እንደሚገነባ ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል
በ2000 ዓ.ም. አገልግሎት መስጠት የጀመረው ይህ ግዙፍ አዳራሽ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ አዳራሾች ግንባር ቀደሙ ነው።
አዲሱ ግንባታ የአዳራሹን አቅም እና ዘመናዊነት ይበልጥ ያሳድጋል የተባለ ሲሆን፣ ለግንባታው የሚወጣው ኢንቨስትመንት መጠን እና የስራ ተቋራጩ ማንነት በቀጣይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
ሚሊኒየም አዳራሽ በ20 ሺህ ስኩዌር ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ሲሆን በአንድ ጊዜ እስከ 25,000 ሰዎችን የማስተናገድ አቅም አለው።
ይህ አዳራሽ ከትልልቅ ብሔራዊ ፕሮግራሞች፣ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች፣ ኤግዚቢሽኖች፣ ኃይማኖታዊ ፕሮግራሞች፣ የምርቃት ስነስርዓቶች በተጨማሪ፣ ታላላቅ ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ለሽኝት ስነስርዓቶች ጭምር ሚናውን ሲጫወት ቆይቷል። t.me/infraconmedia

የፌደራል መንግስት የልማት ድርጅቶችን የግዥ አፈፃፀም መመሪያ (1070/2017) 🚨ገንዘብ ሚኒስቴር በፌደራል መንግስት ባቤትነት የተያዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን የግዥ  መመሪያ ዛሬ ይፋ አድርጓል። 🚨ይህ የግዥ መመሪያ (1070/2017) ከዚህ ቀደም  የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በዳይሬክተሮች ቦርድ በማጸደቅ ሲጠቀሙበት የነበረው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ የተለያዩ  ክፍተቶች ያለበት ከመሆኑም በተጨማሪ የተለያየ  ይዘት ያለው በመሆኑ ድርጅቶቹ የተሻሻለ እና ወጥ የሆነ የግዥ አፈጻጸም መመሪያ እንዲኖራቸው ለማድረግ የተዘጋጀ መሆኑን በመግቢያው ላይ ተገልጿል። 🚨በዚህ ዓመት አዲሱ የፌደራል መንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ 1333/2016 ይፋ ከሆነ በኋላ ይህ የፌደራል ልማት ድርጅቶች የግዥ መመሪያ አዋጁን መሰረት አድርጎ የወጣ ሶስተኛው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ነው። 👆የግዥ መመሪያውን አያይዘንላችኋል። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

አልሙኒየም ለምኔ! UPVC ለበር፣ ለመስኮት እና ለፓርቲሽን ስራ! በዚህ ሰዓት አልሙኒየምን በመተካት ከፍተኛ ሙቀትን እና እርጥበትን የመከላከል አቅም ያለው፣ የማዝግና ቀለሙ የማይለቅ፣ የማይከብድ እ
አልሙኒየም ለምኔ! UPVC ለበር፣ ለመስኮት እና ለፓርቲሽን ስራ! በዚህ ሰዓት አልሙኒየምን በመተካት ከፍተኛ ሙቀትን እና እርጥበትን የመከላከል አቅም ያለው፣ የማዝግና ቀለሙ የማይለቅ፣ የማይከብድ እና ውበት ያለው ለበር፣ ለመስኮት እና ለፓርቲሽን የሚሆን ማተሪያል ከ Delina uPVC & Aluminum “Let luxury in. Delina uPVC doors for timeless entrances.” 📍ጋዜቦ አደባባይ ከ ሙልሙል አጠገብ 📞 +251930099145/46

All are china porcelain ceramic 0911798889
+9
All are china porcelain ceramic 0911798889

የግል ድርጅቶች ግዥ የሚመሩበት Procurement Policies and Procedures ለምን ያስፈልጋቸዋል? 📌 የግዥ (Procurement) እና አቅርቦት ስርዓት (Supply chain) በተደራጀ
የግል ድርጅቶች ግዥ የሚመሩበት Procurement Policies and Procedures ለምን ያስፈልጋቸዋል? 📌 የግዥ (Procurement) እና አቅርቦት ስርዓት (Supply chain) በተደራጀና በተጠና መንገድ መመራት ካልተቻለ በተለይም ውስብስብ በሆኑ ስራዎች ላይ ለተሰማራ ድርጅት የሚያስከትለው ጫናና ኪሳራ ከፍተኛ ነው። 📌 አብዛኞቹ አለም አቀፍ ድርጅቶች የግዥ ሂደት የሚመራበት ፖሊሲ እና ሂደት (Company Procurement Policies and Procedures) አዘጋጅተው ተግባራዊ ያደርጋሉ። በርካታ ገንዘብ በዚህ ሂደት እንደማለፉ  ድርጅትዎ እንዴት ግዥዎችን እንደሚፈጸም እና ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችሉ ግልፅ አሠራሮችና መከታተያ መንገዶችን ማስቀመጥ የሚያስችል ነው። 📌 ከታች ባለው ሊንክ በChartered Institute of Procurement and Supply የቀረበ አጭር ዳሰሳ ይህንኑ ያስረዳል። https://www.cips.org/intelligence-hub/procurement/procurement-policies                                  #ProcurementTips 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ከነሀሴ ጀምሮ ስራ ይውላል፡፡ በዚህ ህግ መሰረት 1. በእቃዎችግዢ ከ20ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀም 3% 2. በአገልግሎ ከ10ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀ
አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ከነሀሴ ጀምሮ  ስራ ይውላል፡፡ በዚህ ህግ መሰረት 1.  በእቃዎችግዢ ከ20ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀም 3% 2.  በአገልግሎ ከ10ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀም 3%  ቅደመ ግብር መስበስበ አለበት። አሉ 👈

በደሊና የሚገኙ የUPVC ምርቶች በሮች - በተለያዩ ዲዛይኖች መስኮቶች - ተካፋች | ተንሸራታች ፓርቲሽኖች በተለያየ ቀለም እና ዲዛይን ጋዜቦ አደባባይ በሚገኘው ሱቃችን ያገኛሉ! ይደውሉልን፡09300
በደሊና የሚገኙ የUPVC ምርቶች በሮች - በተለያዩ ዲዛይኖች መስኮቶች - ተካፋች | ተንሸራታች ፓርቲሽኖች በተለያየ ቀለም እና ዲዛይን ጋዜቦ አደባባይ በሚገኘው ሱቃችን ያገኛሉ! ይደውሉልን፡0930099145/46 Stylish uPVC Solutions for Every Space 🚪 Doors • 🪟 Windows • 🧱 Partitions 📍[Gazebo square near Mulmul] | 📞 [0930093146/46]

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! ▼Q.147) According to contract best practice, how many days does the Employer have to pay after the Engineer certifies the IPC? @consite🏗
Anonymous voting

👉 የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ባወጧቸው የፕላዛና ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ ላይ በቀረቡ ቅሬታዎች ዙሪያ ከቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠ
+1
👉 የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ባወጧቸው የፕላዛና ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ ላይ በቀረቡ ቅሬታዎች ዙሪያ ከቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ። ሐምሌ 12/2017 ዓ/ም @consite🏗

👉 የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ባወጧቸው የፕላዛና ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ ላይ በቀረቡ ቅሬታዎች ዙሪያ ከቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠ
+1
👉 የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ባወጧቸው የፕላዛና ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ ላይ በቀረቡ ቅሬታዎች ዙሪያ ከቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ። ሐምሌ 12/2017 ዓ/ም

👉እስኪ ዛሬ ደግሞ በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ PPA 2011 በመጠቀም እንዴት የጨረታ ዶክመንት  እንደምናዘጋጅ እናያለን🏗 🏷የጨረታ ዶክመንት (Bid document) ሶስት ምዕራፎች እና ዘጠኝ ክፍሎች አሉት እነሱም የሚከተሉት ናቸው፣ ምዕራፍ 1. የጨረታ ስርዓቶች(Bidding Procedures) - ክፍል 1.የተጫራቾች መመሪያ (Instructions to Bidders (ITB)) - ክፍል 2. የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰነድ(Bid Data Sheet (BDS)) - ክፍል 3. የግምገማ መስፈርት (Evaluation and Qualification Criteria (EQC)) - ክፍል 4.የጨረታ ቅፆች (Bidding Forms) - ክፍል 5. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ሀገሮች (Eligible Countries) ምዕራፍ 2. የተፈላጊ ሁኔታዎች ሰንጠረዥ(Schedule of Requirements) - ክፍል 6. የተፈላጊ ሁኔታዎች ሰንጠረዥ(Schedule of Requirements including Scope of works, technical specifications, drawings and bill of quantities.) ምዕራፍ 3. ውል (Contract) - ክፍል 7. አጠቃላይ የውል ሁኔታዎች (General Conditions of Contract (GCC) ) - ክፍል 8. ልዩ የውል ሁኔታዎች (Special Conditions of Contract (SCC)) እና - ክፍል 9. ሞዴል ውሎች (Contract Forms) ናቸው:: 👷‍♂ስለዚህ ጨረታውን ለማዘጋጀት አዘጋጆች ከላይ ከተዘረዘሩት ዉስጥ:- ክፍል 1 የተጫራቾች መመሪያ እና ክፍል 7 አጠቃላይ የውል ሁኔታዎች ሳይለወጡ ባሉበት ሁኔታ ጥቅም ላይ ማዋል አለባቸው በ ክፍል 1 እና ክፍል 7 ዉስጥ ሊካተት የሚገባው ዝርዝር ወይም መረጃ  በክፍል 2 የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰነድ እና በ ክፍል 8 ልዩ የውል ሁኔታዎች ዉስጥ በቅደም ትከተል ሊካተት ይችላል:: ሌሎቹን ክፍሎች ግን እንደሚከተለው በማስተካከል መጠቀም ይቻላል:: 🚧ክፍል 2.የጨረታ ዝርዝር መረጃ፦በዚህ ክፍል ዉስጥ እንደ የአጫራቹ ማንነት,አድራሻ, ጨረታው ሚገባበት ጊዜ እና ቦታ ሌሎችም እና የምሳሳሉት ዝርዝር ነገሮች የምናስቀምጥበት ነዉ። 🚧ክፍል 3. የግምገማ መስፈርት፦ በዚህ ክፍል ዉስጥ ተጫራቾችን ለመምረጥ የሚሆኑ መስፈርቶች መሞላት ይኖርባቸዋል:: ለምሳሌ ተጫራቾች የሚኖራቸው ማሺኖች (excacator,mixer,dump truck etc.), ባለፉት 5 ወይም 3 አመታት 💯% ያጠናቀቁአቸው ፕሮጀክቶች እና ሌሎችም። 🚧ክፍል 4.የጨረታ ቅፆች፦ በዚህ ክፍል ዉስጥ ያሉ ቅፆች በተጫራቾች የሚሞሉ ናቸው እና ግዥ ፈፃሚው አካል ምንም አይነት ለውጥ ማድረግ የለበትም:: 🚧ክፍል 5. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ሀገሮች፦ በዚህ ክፍል ዉስጥ ወጪዎች በመንግስት በሚሸፈን ግዥዎች ላይ እንደ ስታንዳርድ መመሪያ ሃተታ ተቀምጧል:: 👷‍♂ግዥው በለጋሾች የግዥ ደንብ መሰረት የሚፈፅም ከሆነ ወይም መንግስት በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ አገሮችን በሚመለከት ማንኛውም የተለየ ወይም ተጨማሪ ሕግ ካወጣ ለውጥ ማድረግ ይችላል:: 🚧ክፍል 6. የተፈላጊ ሁኔታዎች ሰንጠረዥ፦ በዚህ ክፍል ዉስጥ ስራውን በተመለከተ ሙሉ ዝርዝር ነገሮች የስራውን ወሰን በሚገባ በሚያሳይ መልኩ መቀመጥ አለበት:: በዉስጡም እንደ scope of works, technical specification, drawings እና  bill of quantity Or activity schedule በሚገባ መካተት አለባቸው:: 🚧ክፍል 8. ልዩ የውል ሁኔታዎች በዚህ፦ ክፍል ዉስጥ ለፕሮጀክቱ ልዩ የሆኑ ነገሮች የሚቀመጡበት ነዉ:: ለምሳሌ እንደ liquidated damage፣price adjustment፣defects liability period እና የመሳሰሉት:: 🚧ክፍል 9.ሞዴል ውሎች፦ በዚህ ክፍል ያሉት ውሎች የሚሞሉት አሸናፊው ከታወቀ በሁዋላ ቢሆንም ውሉ ምን ይመስላል የሚለውን ቀድመው ተጫራቾች እንዲያውቁት ስለሚጠበቅ ግዥ ፈፃሚ አካላት በዚህ ክፍል ዉስጥ ሊያካትቱት ይገባል:: ስለዚህ ክፍል 1 አና 7ን እንዳለ በመተው እና ሌሎች ክፍሎችን በማስተካከል ማዘጋጀት ይቻላል!

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address: Signal, around signal mall

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

Applications Open | Architectural Heritage Documentation Training – Japan, November 2025 Mekelle University, in collaboration
Applications Open | Architectural Heritage Documentation Training – Japan, November 2025 Mekelle University, in collaboration with Shibaura Institute of Technology (Japan), invites applications for an intensive training on architectural heritage documentation under the JST Sakura Science Exchange Program. ✅ Open to Mekelle University students (architecture, urban planning, heritage) and staff ✅ Fully funded: airfare, accommodation, daily allowances ✅ Deadline: 25 July 2025 Apply via the Google Form link/QR code in the description. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScMlCkiKZYdGb22WHQUYA7007G5eZMm2PE39JA8xqsyDDmpTg/viewform?usp=preview Tadesse Girmay Rumi Okazaki Mekelle University

👉 የስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የቀረበ ማስታወቂያ
👉 የስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የቀረበ ማስታወቂያ