uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Ko'proq ko'rsatish
3 587
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+4830 kunlar
Postlar arxiv
How to apply Apply at google form click here (https://forms.gle/3ByFy7685L8QRZ2U7 ) copy and paste the url to see the job pos
How to apply Apply at google form click here (https://forms.gle/3ByFy7685L8QRZ2U7  ) copy and paste the url to see the job post live. Clarification: Email ProfoundEth@gmail.com This vacancy is part of a joint recruitment initiative by Profound Engineering PLC and YAWIT Engineering PLC. We are committed to building a diverse and inclusive field team across Ethiopia. N:B Only application via google form is acceptable.

ለግንባታ ፕሮጀክቶችዎ  ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ፍጻሜ ድረስ የሚፈልጓቸውን ነገሮች በሙሉ በአንድ ቦታ  ለማግኘት  ይፈልጋሉ?  እንግዲያውስ ያ ቦታ ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን ነው።   በኤግዚቢሽኑ ላይ የግንባታ ቁሳቁሶችን፣ ማጠናቀቂያዎችን፣ ከባድ ማሽነሪዎችን፣ HVAC R ሲስተሞችን እና ሌሎችንም ጨምሮ አጠቃላይ የመፍትሄ አማራጮችን ማግኘት ይችላሉ።  ከ20 አገሮች በመጡ ከ180 በላይ ብራንዶች አማካኝነት የአሁኑን እና የወደፊት ፕሮጀክቶቻችሁን ለማጎልበት የሚረዱ መሳሪያዎችን እና ቴክኖሎጂዎችን ያገኛሉ። የነፃ ምዝገባዎ የመጀመርያውን የምስራቅ አፍሪካ መሠረተ ልማት እና የውሃ ኤክስፖ ለመታደምም እድል ይሰጥዎታል። ይህ ኤክስፖ ከፍተኛ ክልላዊ እና አለምአቀፍ አቅራቢዎች ያላቸውን የመሰረተ ልማት ፈጠራዎች የሚያሳይ ልዩ መድረክ ነው።   በነጻ በዚህ ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ይመዝገቡ፡ https://www.big5constructethiopia.com/Dawit_Benti   📅 ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 21፣ 2017 ዓም 📍 ሚሊኒየም አዳራሽ፣ አዲስ አበባ @ethiopianarchitectureandurbanism

👉የግንባታ የጊዜ ቀመርን ለማዘጋጀት የሚረዱ ሳይንሳዊ አማራጮች 💫የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አብዛኛውን ጊዜ ስሜትን የሚተናኮሉ፣ አስፈሪ ህልም እና ቅዠት ውስጥ የሚከቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ለዚህ ዋናው መንስኤ ከእውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ ጊዜ ቀመር (Construction timeline) ግንባታውን የሚመራበት ሥርአት ካለማዘጋጀት ጋር በይበልጥ የተዛመደ ነው፡፡ ⏺የዕቃ አቅርቦትን ጨምሮ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ከዕውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ የጊዜ ቀመር በማዘጋጀት ከተጠቀሰው አላስፈላጊ ህልም እና ቅዠት ለመከላከል ከሚረዱ ዘዴዎች የሚከተሉት በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡ 💫በቂ ልምድ ያለው ኮንትራክተር መቅጠር/መዋዋል ⏺የኮንስትራክሽን ሥራ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ባልተናነሰ መጠን ተግባራዊ ልምድ እና ተሞክሮን የሚጠይቅ ነው፡፡ አንድ ኮንትራክተር በአካዳሚው ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ ብቻ በአዳዲስ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ ተሰማርቶ ውጤታማ የመሆኑ ዕድሉ አነስተኛ ነው፡፡
ይሁን እንጂ፣ አብዛኛዎቹ ባለሀብቶች የሚቀጥሩት ተቋራጭ ወይም መሃንዲስ፣ የአካዳሚ ብቃት ወይም ውጤትን መነሻ በማድረግ ሲሆን፣ ልምድ ያለው ኮንትራክተር ቢቀጥሩ ከሚከፍሉት ወጪ የሚያተርፉትን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ሰነዶችን በመመልከት ብቻ ሥራዎችን ለኮንትራክተሮች ይሰጣሉ፡፡
⏺በዚህ ሁኔታ በመጨረሻ ሥራው እየተጓተተ ለበለጠ ኪሣራ መዳረግ ይመጣል፡፡ ስለዚህ ከተቋራጮች ጋር የግንባታ ውል ሲፈራረሙ፣ ባለሙያው ከአካዳሚ ዕውቀት በተጨማሪ፣ በቂ የሥራ ልምድ ያለው እና የግንባታ የጊዜ ቀመሩን አዘጋጅቶ በዝርዝር ማቅረብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል፡፡ 💫የግንባታ የጊዜ ቀመሩን በጋራ ማዘጋጀት ⏺የግንባታ ቀመርን ከተለያዩ የግንባታ ቡድኖች ማለትም ከዕቃ አቅራቢዎች እና ተረካቢዎች፣ ከተለያዩ የግንባታ ባለሙያዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ከንዑስ ኮንትራክተሮች እና ከዋናው ኮንትራክተር ጋር በአንድነት እየተነጋገሩ ማዘጋጀት እና በጊዜ ቀመሩ ላይ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ የማይታዩ ችግሮችን ከግምት በማስገባት ተጨማሪ ጊዜ መመደብ አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው፡፡ 💫ፍላጎት እና አቅርቦትን በተገቢው መንገድ ማደራጀት ⏺የግንባታ የጊዜ ቀመር ሲዘጋጅ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች አንዱ፣ የግንባታው ሂደት ሳይቋረጥ ለግንባታው የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በተገቢው ጊዜ መቅረብ የሚችሉበትን አሠራር መዘርጋት ነው፡፡ ዕቃዎቹ ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ከሆኑ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ከሚኖረው ግንኙነት ጀምሮ ዕቃውን በመርከብ ጉዞ ከወደብ በማስገባት ሂደት ውስጥ ሊፈጠር የሚችል መስተጓጎልን ቀድሞ በመረዳት ቀደም ያለ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 💫አስፈላጊ ፍላጎትን በሚገባ ማጤን ⏺አንድ ኮንስትራክሽን በተያዘበት የጊዜ ገደብ እና በጀት ሥራው ከተጀመረ በኋላ ባለሀብቱንም ሆነ ኮንትራክተሩ ቀደም ብለው ካስቀመጡት መስፈርት እንዲያፈነግጡ የሚያደርጉ በርካታ አማራጮች መከሰታቸው አይቀሬ ነው፡፡
አንዳንዶቹ አማራጮች አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሲሆኑ፣ የተቀሩት ደግሞ የፕሮጀክቱን ብቃት እና ጥራት የበለጠ የሚያሳድጉ ናቸው፡፡ እነዚህ አማራጮች በመጡ እና ተግባር ላይ በዋሉ ቁጥር የፕሮጀክቱ ወጪ ይጨምራል፤ የግንባታው የጊዜ ቀመርም ይዛባል፡፡ ከዚህ በመነሳት ባለሀብቱም ሆነ ኮንትራክተሩ እነዚህን አዳዲስ አማራጮች ከመጠቀማቸው በፊት ፕሮጀክቱ ቀደም ብሎ በተያዘለት መስፈርት ቢገነባ እና ቢጠናቀቅ የሚያስገኘውን ትርፍ አስፈላጊነቱን እና ፍላጎትን በማመጣጠን በተረጋጋ መንፈስ እና ጥናት ከውሳኔ ላይ መድረስ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 🏗
@etconp

👉የሪል እስቴት ቤት ገዥዎችን መብት የሚያስጠብቅ አዋጅ መጽደቁ ተገለጸ የሪል እስቴት የቤት ግንባታ ዘርፍን ለማሳደግ እና ቤት ገዥዎችን ከመጭበርበር የሚጠብቅ አዋጅ መፅደቁን የከተማና መሰረተ ልማት
👉የሪል እስቴት ቤት ገዥዎችን መብት የሚያስጠብቅ አዋጅ መጽደቁ ተገለጸ የሪል እስቴት የቤት ግንባታ ዘርፍን ለማሳደግ እና ቤት ገዥዎችን ከመጭበርበር የሚጠብቅ አዋጅ መፅደቁን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከቤት ልማት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሕጎች በማውጣት መመሪያዎችን የማዘጋጀት ስልጣን እንዳለው የከተማ መሠረተ-ልማት ሚንስትር ዴኤታ ሄለን ደበበ ለአሐዱ ገልጸዋል። በመሆኑም በሪል እስቴት የቤት አልሚዎችን በተመለከተ የገዢዎችን መብት መጠበቅ የሚያስችል ዝርዝር የሕግ ማዕቀፍ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል፡፡ የሪል እስቴት የቤት ግንባት ዘርፍ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ሕጎች ሲዳኝ እንደነበር ያስታወሱት ሚንስትር ዲኤታዋ፤ ራሱን የቻለ ሕግ ባለመኖሩ ክፍተቶች እንዲፈጠሩ ምክንያት እንደነበር ገልጸዋል። አክለውም በዚህም ምክንያች በአግባቡ ለመዳኘት አስቻይ ሁኔታ እንዳይፈጠር ምክንያት ስለመሆኑ እንዲሁም፤ የሪል እስቴት ዘርፉ ከዚህ በላይ እንዳያድ ስለማድረጉ ተነግሯል። በመሆኑም ከሪል እስቴት አልሚው እና ከቤት ገዥው የሚጠበቁ ግዴታዎች ምንድን ናቸው? የሚለውን የሚመለከት ዝርዝር የሕግ ማዕቀፍ መውጣቱ ተጠቁሟል። Via አሐዱ ሬዲዮ @etconp

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

👉JOB VACANCY 🌟Senior Site Engineer – High-Rise Building 🚧KK Plc 📜Job  Summary ⏺KK PLC is seeking an experienced and highly skilled Site Engineer to oversee the finishing works of a high-rise building construction project. ⏺The ideal candidate will have a strong background in Civil Engineering or Construction Technology and Management (COTM), with a solid track record in managing complex finishing operations on high-rise structures. ❇️Job Requirement ⏺BSc Degree in Civil Engineering or COTM from a recognized institution. Minimum of 10 years of relevant experience in the construction industry. At least 6 years of direct experience in finishing works of high-rise buildings. ⏺In-depth knowledge of finishing materials, techniques, and industry best practices. Strong leadership, communication, and coordination abilities. 🔰Preferred Attributes: ⏺Keen attention to detail and quality control. ⏺Proven ability to manage multiple stakeholders on-site. Familiarity with project management tools and software. ⏺Remuneration:Salary and benefits are negotiable and commensurate with experience 📩How to Apply ⏺Interested applicants should submit their updated CV and relevant credentials to: deliver physically to: KK Textile Factory, located around Akaki Kality, HR Department. 📞Tele: +251-115159015

ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗 ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠 1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ። 2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥ
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗 ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠 1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ። 2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥረ ነገሮች የተሠሩ ናቸው። 3. መጥፋትን፣ መቆራረጥን መቋቋም በሚችለ ዘላቂ የቀለም መፍትሄዎች እና በረጅም ጊዜ ዘላቂ ውጤቶች አላቸው። 4. ያለምንም እንከን የለሽ አሰራር የተነደፈ፣ ቀለሞቻችን ያለምንም ጥረት ሊቦረሽ፣ ወይም በስፕሬ ማሽን ሊረጩ ይችላሉ። 5. ፕሮጀክቶቻችሁ በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ የሚያስችልዎትን በፈጣን-ማድረቂያ ቀመሮቻችን ጊዜ ይቆጥቡ። 6. የተለያዩ ቀለሞችን በሚፈልጉት መልኩ ከመኖሪያ እስከ የንግድ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡ 7. የኛ ድርጅት አጠቃቀም እውቀት ትክክለኛውን ምርት ለመምረጥ መመሪያ እና ድጋፍ ለመስጠት ሁልጊዜ ይገኛል። 8. ከፍተኛ ጥራት ያለው ቀለም እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡ 9. በባለሙያዎች የታመነ፣ ልዩ የሆነ ቀለም በማቅረብ እንታወቃለን፡፡  10. የሜትሮ ምርቶችን ለማድረስ የራሳችንን ተሽከርካሪዎች እንደምንጠቀም እንገልፃለን፡፡ 11. ይህ ምርት ለሁለም ተስማሚ ነው:: ኮንትራክተሮች ትልልቅ ፕሮጀክት ለሚሰሩ እና ቤታቸውን መቀባት የሚፈልጉ ግለሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡ ------------------------------------------------
📍
አዲስ አበባ ውስጥ ለሆኑ ነፃ የማድረስ አገልግሎት እንሰጣለን! ለማዘዝ በ📞 0933454590  📞 093 345 4590 ቀጥታ ይደውሉ! ➡️@Consite🏗💠

ማስታወቂያ የጨረታ መክፈቻ የጊዜ ሰሌዳ
ማስታወቂያ የጨረታ መክፈቻ የጊዜ ሰሌዳ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 📱092 032 3985 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

We are importing china porcelain ceramic with different size and color 0911798889/0979990081
+9
We are importing china porcelain ceramic with different size and color 0911798889/0979990081

▪️በኮንስትራክሽን ▪️ የኮንትራት ውል ስምምነቶች የኮንስትራክሽን ኮንትራት ውል ስምምነቶችን በሥራ ላይ ለማዋል በቅድሚያ በኢንዱስትሪው ሥራ ላይ የዋሉ ዘዴዎችን ጨምሮ፣ የግንባታ ፕሮጀክቱ ቆይታ እና ጥራትን የመሳሰሉ የተለያዩ አማራጮችን መከተል አስፈላጊ ቢሆንም፣ የሚከተሉት አራት አሠራሮች ግን በይበልጥ የተለመዱ ናቸው፡፡ 🏗 በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሥራውን ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ውሉን የሚፈርምበትና በጊዜው ካላጠናቀቀ ለቅጣት የሚዳረግበት የስምምነት ዓይነት ነው። በዚህ ስምምነት መሠረት፦ አስገንቢው የሥራ ዝርዝሮችን በማስቀመጥ አስፈላጊውን ቁስ በተፈለገበት ጊዜ የማቅረብ ኃላፊነትን ይወስዳል። በዚህ ስምምነት ኃላፊነቱ በኮንትራክተሩ ላይ የሚወድቅ ቢሆንም፣ ባለመብቱ ቀደም ሲል ያልተገለጸ (ያልተዘረዘረ) ወይም አዲስ የዲዛይን ለውጥ የማድረግ ፍላጎቱን የተገደበ ያደርገዋል። ከዚህም በተጨማሪ ኮንትራክተሩ ላልተጠናቀቀ ሥራ ቅድሚያ ብድር ወስዶ የመጨረስ ዕድልም እንዳይኖረው ያደርጋል፡፡ 🏗 በግንባታ አፈጻጸም ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በጨረታ ወይም ከአስገንቢው ጋር የተስማማበት የግንባታ ክፍያ የሚከፈለው በየዘርፉ የግንባታው ሂደት በመቶኛ እየተሳለና አፈፃፀሙ እየተገመገመ በአማካሪ ወይም በውል ስምምነት መሠረት የሚቀርብ ማረጋገጫን በመከተል ይሆናል። በዚህ ስምምነት የአፈጻጸም ሂደትና ገደብን በተመለከተ የሚከፈለውን ክፍያ የመፈፀም ኃላፊነት የአስገንቢው ነው። አስገንቢው በዚህ የውል ስምምነት እንደ አስፈላጊነቱ የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ ተጨማሪ ክፍያ በመፈፀም ከኮንትራክተሩ ጋር ድርድር የሚያደርግበትን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥርለታል፡፡ 🏗 ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት የሚያገለግለው የፕሮጀክቱ የሥራ ትግበራ ከተጀመረ በኋላ ብድር ሊገኝ ይችላል በሚል እምነት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ነው። በዚህም የተነሳ ፕሮጀክቱ በተለያየ ምክንያት በተያዘለት ጊዜ ላይጠናቀቅ እንዲሁም በግንባታ ሂደትም የግንባታ ቁሳቁስ ዋጋ ልዩነት ሊፈጠር ይችላል። በመሆኑም ኮንትራክተሩ እና አስገንቢው አካል ከግንባታ መጓተት የተነሳና በሂደትም ለሚከሰት የባለሙያና የቁሳቁስ ዋጋ ንረት (ለውጥ) በተመለከተ ቀደም ብለው የዋጋ ለውጥ የክፍያ ማካካሻ ስምምነት መፈጸም ይጠቅማቸዋል፡፡ 🏗 በቁሳቁስ የነጠላ ዋጋ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩና አስገንቢው ዲዛይኑን መነሻ በማድረግ ውል የሚያስሩት ኮንትራክተሩ ለግንባታ በሚያውላቸው የግንባታ ቁሳቁሶች ወቅታዊ ዋጋ በመነሳት ነው። በሂደት የዋጋ ውጣ ውረድ ሲፈጠር፦ አስገንቢው በዋጋ በመቀነስ ምክንያት ለሚፈጠር ልዩነት ወጪው እንዲቀንስ በሌላ በኩል፣ የዋጋ ጭማሪ ሲፈጠር ደግሞ ለኮንትራክተሩ የዋጋውን ልዩነት መነሻ በማድረግ ክፍያውን የመፈፀም ኃላፊነት ይወስዳሉ። በዚህ ውል ሥምምነት አስገንቢው አካል የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ የሚረዳውን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥራል፡፡

▪️በኮንስትራክሽን ▪️ የኮንትራት ውል ስምምነቶች የኮንስትራክሽን ኮንትራት ውል ስምምነቶችን በሥራ ላይ ለማዋል በቅድሚያ በኢንዱስትሪው ሥራ ላይ የዋሉ ዘዴዎችን ጨምሮ፣ የግንባታ ፕሮጀክቱ ቆይታ እና ጥራትን የመሳሰሉ የተለያዩ አማራጮችን መከተል አስፈላጊ ቢሆንም፣ የሚከተሉት አራት አሠራሮች ግን በይበልጥ የተለመዱ ናቸው፡፡ 🏗 በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሥራውን ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ውሉን የሚፈርምበትና በጊዜው ካላጠናቀቀ ለቅጣት የሚዳረግበት የስምምነት ዓይነት ነው። በዚህ ስምምነት መሠረት፦ አስገንቢው የሥራ ዝርዝሮችን በማስቀመጥ አስፈላጊውን ቁስ በተፈለገበት ጊዜ የማቅረብ ኃላፊነትን ይወስዳል። በዚህ ስምምነት ኃላፊነቱ በኮንትራክተሩ ላይ የሚወድቅ ቢሆንም፣ ባለመብቱ ቀደም ሲል ያልተገለጸ (ያልተዘረዘረ) ወይም አዲስ የዲዛይን ለውጥ የማድረግ ፍላጎቱን የተገደበ ያደርገዋል። ከዚህም በተጨማሪ ኮንትራክተሩ ላልተጠናቀቀ ሥራ ቅድሚያ ብድር ወስዶ የመጨረስ ዕድልም እንዳይኖረው ያደርጋል፡፡ 🏗 በግንባታ አፈጻጸም ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በጨረታ ወይም ከአስገንቢው ጋር የተስማማበት የግንባታ ክፍያ የሚከፈለው በየዘርፉ የግንባታው ሂደት በመቶኛ እየተሳለና አፈፃፀሙ እየተገመገመ በአማካሪ ወይም በውል ስምምነት መሠረት የሚቀርብ ማረጋገጫን በመከተል ይሆናል። በዚህ ስምምነት የአፈጻጸም ሂደትና ገደብን በተመለከተ የሚከፈለውን ክፍያ የመፈፀም ኃላፊነት የአስገንቢው ነው። አስገንቢው በዚህ የውል ስምምነት እንደ አስፈላጊነቱ የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ ተጨማሪ ክፍያ በመፈፀም ከኮንትራክተሩ ጋር ድርድር የሚያደርግበትን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥርለታል፡፡ 🏗 ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት የሚያገለግለው የፕሮጀክቱ የሥራ ትግበራ ከተጀመረ በኋላ ብድር ሊገኝ ይችላል በሚል እምነት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ነው። በዚህም የተነሳ ፕሮጀክቱ በተለያየ ምክንያት በተያዘለት ጊዜ ላይጠናቀቅ እንዲሁም በግንባታ ሂደትም የግንባታ ቁሳቁስ ዋጋ ልዩነት ሊፈጠር ይችላል። በመሆኑም ኮንትራክተሩ እና አስገንቢው አካል ከግንባታ መጓተት የተነሳና በሂደትም ለሚከሰት የባለሙያና የቁሳቁስ ዋጋ ንረት (ለውጥ) በተመለከተ ቀደም ብለው የዋጋ ለውጥ የክፍያ ማካካሻ ስምምነት መፈጸም ይጠቅማቸዋል፡፡ 🏗 በቁሳቁስ የነጠላ ዋጋ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩና አስገንቢው ዲዛይኑን መነሻ በማድረግ ውል የሚያስሩት ኮንትራክተሩ ለግንባታ በሚያውላቸው የግንባታ ቁሳቁሶች ወቅታዊ ዋጋ በመነሳት ነው። በሂደት የዋጋ ውጣ ውረድ ሲፈጠር፦ አስገንቢው በዋጋ በመቀነስ ምክንያት ለሚፈጠር ልዩነት ወጪው እንዲቀንስ በሌላ በኩል፣ የዋጋ ጭማሪ ሲፈጠር ደግሞ ለኮንትራክተሩ የዋጋውን ልዩነት መነሻ በማድረግ ክፍያውን የመፈፀም ኃላፊነት ይወስዳሉ። በዚህ ውል ሥምምነት አስገንቢው አካል የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ የሚረዳውን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥራል፡፡ 🏗🏗🏗 ኢንፍኮን ሚዲያን ፎሎው እና ሼር ያድርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia

የጨረታ መክፈቻ የጊዜ ሰሌዳ

መሳሪያዎች ክራይ ጥሪ የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን Ethiopian Engineering Corporation - EEC ፕሮጀክት፡- አዳማ - አሰላ መንገድ ሥራ የሚፈለጉ መሳሪያዎች፡ ዳምፕ ትራክና ኤክስካቫተር ዋጋ፡ ዳምፕ ትራክ = 270,000 ብር/ወር (ከቫት በፊት፣ በቀን 10 ሰዓት፣ በወር 30 ቀን) ነዳጅን ሳይጨምር ኤክስካቫተር (ባኬት) = 3,000 ብር/ሰዓት ኤክስካቫተር (ጃክ ሃመር) = 3,500 ብር/ሰዓት የሕጋዊ ሰነዶች (አስፈላጊ) - የንግድ ፍቃድ - የንግድ ምዝገባ - የቫት የመመለሻ ደረሰኝ - የቲን የመክፈያ - የግብር መነሻ ደረሰኝ የክፍያ መንገድ፡ ለዳምፕ ትራክ፡ 1 ወር በቅድሚያ ክፍያ፣ የቀሪው ክፍያ በተደረገው ሥራ (timesheet) መሠረት ይከፈላል። ለኤክስካቫተር፡ 200 ሰዓት በቅድሚያ ክፍያ፣ የቀሪው ክፍያ እንዲሁ በtimesheet መሠረት ይከፈላል። አድራሻ፡ የእርስዎን መገኛ መረጃ እና የሕጋዊ ሰነዶቹን ቅድመ ቅፅ @EECconbot በቴሌግራም ላይ ያላኩ።

#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀርተውታል በአራት ኪሎ ፣ በሳርቤትና የካ ፓርኪንጎች እና ፕላዛዎች ውስጥ የሚገኙና ለሱቅ ፣ ለካፊቴሪያ ፣ ለሬስቶራንት እና ለመጋዘን አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድ
#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀርተውታል በአራት ኪሎ ፣ በሳርቤትና የካ ፓርኪንጎች እና ፕላዛዎች ውስጥ የሚገኙና ለሱቅ ፣ ለካፊቴሪያ ፣ ለሬስቶራንት እና ለመጋዘን አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት የወጣው ጨረታ 2 ቀናት ቀርተውታል።

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! በስራ ላይ~ ሰናይ ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-Consite Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗