uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 587
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+4830 день
Архів дописів
✨️🧱 New point Bricks factory 新点砖厂🧱💥✨️🧱🧱 Bricks date back to 7000 BC, which makes them one of the oldest known building m
✨️🧱 New point Bricks factory 新点砖厂🧱💥✨️🧱🧱 Bricks date back to 7000 BC, which makes them one of the oldest known building materials. They were discovered in southern Turkey at the site of an ancient settlement around the city of Jericho.  The first bricks, made in areas with warm climates, were mud bricks dried in the sun for hardening. 🧱🧱🧱 " Quality is our 1st priority " ✨️💥We produced Engineering bricks and solid clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator....✨️" Build together the future "✨️🧱 join telegram channel💥 🧱https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk 🧱Ticktok account✨️💥 🧱@newpointbricksfactory 🧱📲👉0912854327&0902378888 thank you 我们感谢你

+2
የመጋዘን ኪራይ ውል ስምምነት.docx0.11 KB

🔴 🔴 የG+1 ህንፃ ግንባታ የስራ ልምድ ለG+15 ህንፃ ግንባታ ጨረታ የስራ ልምድነት መያዝ እንደሚችል ያውቁ ኖራል? 🔴🔴 በፌደራልና አዲስ አበባ ከተማ የግዥ መመሪያዎች ላይ ለመንገድና ህንፃ
🔴 🔴 የG+1 ህንፃ ግንባታ የስራ ልምድ ለG+15 ህንፃ ግንባታ ጨረታ የስራ ልምድነት መያዝ እንደሚችል ያውቁ ኖራል? 🔴🔴 በፌደራልና አዲስ አበባ ከተማ የግዥ መመሪያዎች ላይ ለመንገድና ህንፃ ፕሮጀክቶች የግንባታ ስራ የሚወዳደረው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ በሚሆንበት ጊዜ፣ ሊሰራ ከታሰበው ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ ልምድ ተቀባይነት ይኖረዋል። ለምሳሌ፡ 🟢 በአዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ወይም በመንገድ ደረጃዎች ማሻሻያ ፕሮጀክቶች የተገኘ የመንገድ ግንባታ ስራ ልምድ ከአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) በስተቀር ለአስፋልት የማልበስ ስራ (for asphalt surfacing) ለመወዳደር 🟡 ማንኛውም የአስፋልት ስራ (DBST/TST/AC) ወይም እንደ አየር መንገድ ያሉ ሌሎች ተመሳሳይ የመንገድ ግንባታ ስራዎች ላይ የተገኘ ልምድ ለአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) ፕሮጀክቶች 🔵 ለህንፃ ግንባታ ሥራ የሚጠየቀው ዝቅተኛ መስፈርት ሊሰራ ከታሰበው የህንፃ ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ መሆን አለበት( ለምሳሌ በአነስተኛ ህንፃ (<G+5) ስራ ልምድ ያለው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ ለመካከለኛ (G+5 to15) ህንፃ ግንባታ ስራ ተቀባይነት ይኖረዋል። Key Note: ጨረታውን ያወጣው ተቋምም ሆነ ተወዳዳሪ የስራ ልምድ መስፈርቱ በዚህ መልኩ ካልተቀመጠ ማስተካከል ወይም እንዲስተካከል ማስደረግ ይገባል።

Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/ The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Jun 12, 2025 Procurement Reference No BHU-NCB-W-0089-2017-BID-Open Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 20110000 የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ እና ኦፕሬሽን/አሰራር መሳሪያዎች Lot Information Object of Procurement Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/ Description Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/ Lot Number 1 Clarification Request Deadline Jun 29, 2025, 9:34:17 AM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline Jul 4, 2025, 7:34:17 AM Bid Opening Schedule Jul 4, 2025, 8:04:17 AM Notice Terms and Conditions  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡  የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ ወይም ኢንስታሌሽን አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡  ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረዉ ይገባል፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበራዉን በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 124 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 📱092 032 3985 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

ለባለሙያዎች የተዘጋጀ ነጻ የትምህርት እድል ዩኤስ አሜሪካ ኧርበን ኤንድ ሪጅናል ፕላኒንግ የሙያ መስክ በዝርዝሩ ውስጥ ይገኛል። Call for Application for 2026-2027 Hubert Hu
+1
ለባለሙያዎች የተዘጋጀ ነጻ የትምህርት እድል ዩኤስ አሜሪካ ኧርበን ኤንድ ሪጅናል ፕላኒንግ የሙያ መስክ በዝርዝሩ ውስጥ ይገኛል። Call for Application for 2026-2027 Hubert Humphrey Fellowship Would you like to advance your career through a graduate-level program at a U.S. university? The prestigious Humphrey Fellowship program for mid-career professional development may be for you. The application opens on June 11, 2025 and closes on July 31, 2025. ምንጭ። U.S. Embassy Addis Ababa. @ethiopianarchitectureandurbanism

ጨረታ ኢትዮጵያ ሄራልድ ሰኔ 1 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ GC/RC -4 or lower (up to 1)
ጨረታ ኢትዮጵያ ሄራልድ ሰኔ 1  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ GC/RC -4 or lower (up to 1)

+2
📌 የፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም ረቂቅ መመሪያ ከላይ ተያይዟል።የፌደራል ግዥና ንብረት ባለስልጣን ባለድርሻ አካላትን በማወያየት ግብአት እያሰባሰበበት ይገኛል። 📌 ከረቂቅ መመሪያው መረዳት እንደሚቻለው የውለታ ጊዜያቸው 18 ወራትና ከዚያ በላይ ለሆኑ የግንባታ ሥራዎች ብቻ የዋጋ ማስተካከያ እንደሚደረግ የሚገልፀውና ማስተካከያው ተፈጻሚ የሚሆነው ከአስራ ሁለት ወራት በኋላ መሆኑን የሚያስቀምጠው የዋጋ ማስተካከያ አንቀፅ ማሻሻያ አልተደረገበትም። 🔗 Join Us: https://t.me/procinsightet 💬 Contact: @Procinsight_bot

We strongly encourage you to take part in the upcoming Ethiopian Building Code Standards – Private Sector Engagement in Code
We strongly encourage you to take part in the upcoming Ethiopian Building Code Standards – Private Sector Engagement in Code Revision, happening this Saturday. As a valued member of our association, your voice and participation are essential. This initiative directly impacts our profession, and it’s our shared responsibility to contribute to shaping the standards that define our work. 📐 Spatial Design in Buildings 📅 June14, 2025 📍 The Urban Center 🖥 Also, live on TUC Facebook page & Google Meet ☕️ Free sessions with refreshments ✨ Participants are encouraged to register. 📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7 🔗 Google Meet links will be shared 30 minutes before each session. Many thanks to our partners for making this possible! #EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #SpatialDesign

📌📌PPPA's Circular on the new Directive📌📌
📌📌PPPA's Circular on the new Directive📌📌

📍📍What else is new on the Federal Procurement Directive:👇👇 በተዋዋይ ወገኖች መካከል በውይይት መፈታት ያልቻለ አለመግባባት ወደ መደበኛ ፍርድቤት ከመሄድ ይልቅ
📍📍What else is new on the Federal Procurement Directive:👇👇 በተዋዋይ ወገኖች መካከል በውይይት መፈታት ያልቻለ አለመግባባት ወደ መደበኛ ፍርድቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ግልግል ዳኝነት (Arbitration) መሄድ የሚቻልበትን አንቀፅ አካቷል።

+8
👉Evaluation of Price Adjustment Coefficient for Construction Contracts https://t.me/ETCONpWORK @etconp

የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን ከ/ከተማ ለሚገነባው የሞዴል ማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ሥራ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን ከ/ከተማ ለሚገነባው የሞዴል ማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ሥራ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation Criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡ 1. ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ/ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ/ ፍቃድ ያለው 2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል፡፡ (የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን) 3. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ቲን ፣ቫት፤ የንግድ ምዝገባ እና ሰነድ ይሸጥልኝ ማመልከቻ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡ 4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት በ22ኛው ቀን ሲሆን 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡ 5. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ /ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ 6. ተጨማሪ ማብራሪያ ከድርጅቱ መረዳት ይቻላል፡፡ የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ, በድጋሚ የወጣው የአቱ ት/ቤት የመማሪያ ከፍሎች ግንባታ ግዥ እና 2ተኛ.
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ, በድጋሚ የወጣው የአቱ ት/ቤት የመማሪያ ከፍሎች ግንባታ ግዥ እና 2ተኛ.የቡታጅራ ከተማ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ በዚህም መሰረት ተጫራቾች ፦ 1. ለእቱ ትምህርት ግንባት ጨረታ መወዳደር የሚችሉት ደረጃ 9(ዘጠኝ) የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት ብቻ ሲሆኑ 2. ለቡታጅራ ከተማ ለአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ግዥ ጨረታ መወዳደር የሚችሉት BC4 ፡ GC5 እና ከዚያ በላይየግንባታ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መሆን አለባቸው፡፡ 3. በተጨማሪም ለሁለቱም የግንባታ ጨረታዎች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስከርወረቀት፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቲን ነምበር ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል ፤ በተጨማሪም የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት እና ሌሎች ተፈላጊ መረጃዎችን ሁሉ ማቅረብ ይኖራባቸዋል ፡፡ 4. አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ጨረታ የምትወዳደሩ ድርጅቶች የሚገነባበትን ቦታ ማየት/Site visit/ ማድረግ ግዴታ ነው፡፡

This is an invitation for bids from the Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) for road construction projects. Here's a bre
This is an invitation for bids from the Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) for road construction projects. Here's a breakdown of the key information: Project Overview: AACRA is seeking bids for road construction/rehabilitation projects. Bidding is open to both local and international companies. Bid documents can be purchased from June 12, 2025, to July 31, 2025, at 1:30 P.M. Bid submission deadline is July 31, 2025, at 5:30 P.M.

የውጭ ተቋራጮች ከሦስት ቢሊዮን ብር በታች ዋጋ ባላቸው ፕሮጀክቶች እንዳይሳተፉ የሚከለክለው መመርያ #Ethiopia: የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈጻጸም መመርያ ተሻሽሎ በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል ቀርቧል፡፡ በዚህ መመርያ የመንግሥት ግዥ አፈጻጸምን የተመለከቱ አዳዲስ ድንጋጌዎች የተካተቱበት ሲሆን፣ አፈጻጸማችሁን በተመለከተም ከቀድሞ መመርያ በተለየ ተፈጻሚ የሚሆኑት አሠራሮችንም የያዘ ነው፡፡  በመመርያው አጠቃላይ የፌዴራል የመንግሥት ግዥ አሠራሮችንና አፈጻጸማቸውን የተመለከቱ ዝርዝር ድንጋጌዎችን የያዘ ሲሆን፣ በተለይ ደግሞ ለኮንስትራክሽን ዘርፉ የግዥ አፈጻጸም ሥርዓቶች የተለየ ትኩረት በመስጠት የተዘጋጀ መሆኑን የዘርፉ ተዋንያኖች ይገልጻሉ፡፡  ከኢትዮጵያ ሥራ ተቋራጮች ማኅበር ያገኘነውም መረጃ እንደሚያመለክተው፣ የግዥ መመርያው ዓመታትን ፈጅቶ የመጣ ቢሆንም፣ ከዚህ ቀደም ማኅበሩም ሆነ ኮንትራክተሮች ሲጮኹበት የነበሩ አስፈላጊ የሚባሉ ድንጋጌዎች በመመርያው ተካትተው መቅረባቸው በበጎ የሚታይ መሆኑንም ይገልጻሉ፡፡ የኮንስትራክሽን ዘርፉን በተመለከቱ በርካታ ለውጦች የተደረጉ ስ... ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142229/

We are importing china porcelain ceramic with different color and size 0911798889/0979990081
+9
We are importing china porcelain ceramic with different color and size 0911798889/0979990081

ሳይት ማኔጀር #elibas #engineering #Addis_Ababa የመጀመርያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮተም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀች (የስራ ልምድ ቢኖራት ይመረጣል) ፆታ፡ ሴት የስራ ቦታ፡ ጃክሮስ ዋና ኃላፊነቶች፡ - የእለት ተእለት የሳይት ስራዎችን እና የግንባታ ስራዎችን መቆጣጠር እና ማስተዳደር - ፕሮጀክቶች በሰዓቱ፣ በአቅማቸው እና በበጀት መድረሳቸውን ማረጋገጥ - ከንዑስ ተቋራጮች፣ አቅራቢዎች እና ሰራተኞች ጋር በቦታው ላይ ማስተባበር - የጤና እና የደህንነት ደንቦችን ማስፈፀም እና መደበኛ የደህንነት ፍተሻዎችን ማካሄድ - እድገትን መቆጣጠር እና ለከፍተኛ አመራር መደበኛ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - በግንባታ ሥራ ወቅት ሊነሱ የሚችሉ ችግሮችን መፍታት Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: June 22, 2025 How To Apply: በሃሁጆብስ ቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot ያመልክቱ። ለበለጠ መረጃ +251910785286/+251911615835 መደወል ይችላሉ።