Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Відкрити в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Показати більше3 586
Підписники
-124 години
-17 днів
+5430 день
Архів дописів
🟡ባለ ፌሮ አርማታ (RC) የምናረገው ሁለት ነገሮችን ለመቋቋም ነው ?
1. መኮማተርን(compression)
2. መለጠጥን (tension)
ፌሮ የመለጠጥ ጥንካሬ አለው ductile property አለው ስለዚህ ሲለጠጥ እና deform ሲያረግ ጊዜ ይወስድበታል
አርማታ ደግሞ የ መኮማተር ጥንካሬ አለው ለመለጠጥ ከጠጋለጠ ወዲያው ይቀነጠሳል ለምን ቢባል brittle ስለሆነ
ስለዚህ አርማታ በዝቶ ብረት ካነሰ tensile failure occur ያረጋል በተቃራኒው ደግሞ ብረት በዝቶ አርማታ ካነሰ compression failure በዚህ ግዜ ፈጠን ያለ ምላሽ እናገኛለን ከ tensile failure አንፃር።
ስለዚህ Balanced የሆነ structure design ማረግ አለብን።
➡️https://t.me/con_site 🏗የተለያዩ ማነዋል መፅሐፍ ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አናግሩን!
እናመስግናለን!
እያበረታታችሁን ላላችሁ! 💬
🔺ሀሳብ፣ አስተያየታቸውን አድርሱን ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን Comment Link 🖥እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!በስራ ላይ~ ሸጋ ቀን!🤚 ቻናሉን አጋሩ!➡️Share ይደረግ! ➡️@Con_site 🏗
Invitation for Tender
Bid Announcement No. SSNT-T507
Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified and eligible Category-1 National and International Consulting Firms for the Design, Construction Supervision & Contract Administration of Engine Shop Facility Expansion Project.
National Consultants should be locally registered and have a renewed Certificate of Competency as a Grade-1 Consulting Firm in Building Consultancy Sector by the Ministry of Construction with a renewed Trade License for the current year, a VAT registration certificate, a Taxpayer Identification Certificate (TIN) and, a Tax clearance certificate stating the bidder is eligible to participate in any public tender and valid at least at the deadline for submission of bids.
International Consultants should have a renewed Certificate of Competency as a Grade-1 Consulting Firm in the field of Civil Engineering by a mandated government body with a renewed Trade License for the current year.
The consultancy of the works shall be completed within 300 calendar days from the commencement of the work.
Bidders can get the bid document from the date of announcement until the bid closing date of January 24, 2025, by depositing a non-refundable ETB 100.00 (One Hundred Birr) to the nearby Commercial Bank of Ethiopia (CBE) branch referring to this tender number SSNT-T507 to Ethiopian Airlines Group Account Number 1000006958277 (E-99)
Bidders shall email the scanned copy of the deposit slip to the below email address and will get the tender document by return email.
Bidders shall furnish a bid security in the form of a CPO or an unconditional and irrevocable bank guarantee with an amount of USD 2,500.00 (Two Thousand Five Hundred Dollar) or equivalent amount in Ethiopian Birr in the name of Ethiopian Airlines Group.
Any Insurance and conditional guarantee shall not be accepted.
The bids shall be valid for a period of 120 calendar days.
Ethiopian Airlines Group has the right to request the Bidder to extend the validity period of the proposal for additional days.
The sealed bid document must be submitted in separate envelopes, i.e., the (Technical Proposal, Financial Offer, and Bid Security) and one outer envelope duly marking the inner envelopes as "ORIGINAL" and "COPIES" document deliered to Ethiopian Airlines, Strategic Sourcing Non-Technical section before/on January 24, 2025, at 2:30 PM.
The bid will be opened on the same date at 3:00 PM at the Ethiopian Airlines Group head office, Bid opening room, in the presence of bidders or their representatives.
For more information, please contact us at the below address.
Ethiopian Airlines Group
Bole International Airport, Addis Ababa, Ethiopia Strategic Sourcing Non-Technical
Tel. 011-517-8918
E-Mail: EskedarG@ethiopianairlines.com
Ethiopian Airlines reserves the right to cancel or modify the tender partially or entirely.
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
መሀንዲስ ስራ ለመቀጠር ሲሄድ የሚጠየቃቸው ጥያቄዎች እና መልሶች
፩. የስላምፕ ቴስት ውጤት ምን ይነግርሀል?
መልስ፦ ኮንክሪታችን ምን ያህል ፈሳሽ እና ወጥ እንደሆነ ፣water- cement ratio ከፍተኛ እንደሆነ እና እንዳልሆነ፣ የ batchingኣችንን ጥራት እና ወጥነት የስላፕ ቴስት ውጤት ይነግረናል፡፡
፪. ካሊፐር ምንድነው?
- ስፋት፣ውፍረት ፣ጥልቀት እና ወርድ የምንለካበት መሳሪያ ሲሆን በ ኮንስትራክሽን የ 6.ሮ diameter እና ለ ስቲል ሴክሽን ውፍረት ምንለካበት ነው።
፫. C25 ምን ማለት ነው?
- አርማታው ከተሞላ በ 28 ቀን የመኖረው የ 25 ሜጋፓስካል (25MPa) 99% የመኮማተር አቅም Characteristics compressive strength (fck)
፬. ህንፃ ስንሰራ ፌሮ አስተዋፅኦ ምንድነው?
-6.C (deformable bar) ९८९९५۶۵۶۰+干 ৯৮৮ RC (reinforced concrete) structure ९ Tensile stressን ለመቆጣጠር ፌሮ እንጠቀማለን እንደየ ስትክቸሩ የተለያዩ አገልግሎቶች አሉት ለምሳሌ ቢም ላይ ለ tension zone ላይ እንጠቀማን ለ ሺር (ስታፋ) እንጠቀማለን፣ መሬት ላይ ለምንሰራው (Ground supported slab) minimum rebar à temperature (ሙቀት ሲያጋጥመው እንዳይሰነጠቅ) እንጠቀማለን
Share 2017 2nd Quarter Direct Cost(con_site)Construction Solution.pdf
🏷በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (2nd Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
@etconp
የጨረታ ማስታወቂያ
የአደጋ መከላከያ የሴፍቲ ጫማ የግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/15/2017
በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የአደጋ መከላከያ የሴፍቲ ጫማ ግዥ
1.በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.D.A አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 ብር /ስላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታች ላይ ያልተመሰረት የ60 ቀናት የባንክ ዋስትና (un conditional bid bond guarantes) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዥ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
3.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳምን ጨምሮ በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በደርጅቱ የመሰብስቢያ አዳራሽ ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ
ስልክ ቁጥር 09 21 02 25 81 /0114-62-14-57
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-64/2017
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ መሳሪያዎችንና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ለድርጅቶች የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሲሆን ለግለሰብ ደግሞ መታወቂያ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ በማቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የሚመጣ ተዛማጅ የሆነ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም መታወቂያ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
3. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ተጫራች ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው ፡፡
4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ግዥ መምሪያ-1 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ አንድ ቢሮ
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ 200 ሜትር ገባ ብሎ
አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት
ስልክ ቁጥር 0118 72 29 91/ 0118-72 29 58
EOI For pre qualification of construction companies having GC-5, BC-5, RC-5, WWC-5 And above
No30.🔺equation? ይሳተፉ!🤚
እናመስግናለን! እያበረታታችሁን ላላችሁ!
Q30. In DDB(Design Bid Build) system who pays the consultant? በ DBB ዘርፍ ላይ አማካሪውን ማነው የሚከፍለው?
NOTICE OF INVITATION FOR BIDS
1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated budget towards the cost of the following Road Construction Projects and intends to apply part of this budget to payments under these projects.
Bids must be delivered to the address below on or before February 13, 2025, at 2:30 P.M.
Director General
2nd Floor, Conference Room
Ethiopian Roads Administration
Ras Abebe Aregay Street
P.O. Box 1770
Addis Ababa, Ethiopia
Tel. +251-11-551 7170/79
Fax. +251-11-551 4866
The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.
Ethiopian Roads Administration
Note:- DBB = Design, Bid and Build;
ICB - International Competitive Bidding; AC = Asphalt Concrete
NATIONAL INVITATION TO TENDER
NRC Ethiopia is looking for eligible supplier for the Constructions of Latrine, Water Supply Expansion and Placenta Pit Construction in Maitsebri Woreda, Tselemt Woreda, Dima Woreda and Awuragodana IDP site at Maitsebri Woreda.
ITB reference: ITB 383258 - Constructions of Latrine, Water Supply Expansion and Placenta Pit Construction in Maitsebri Woreda, Tselemt Woreda, Dima Woreda and Awuragodana IDP site at Maitsebri Woreda.
TENDER DOCUMENTS
The Invitation to Bid (ITB) documents will provide all relevant information in detail, requirements, quantities, delivery location, date, time, and place for the submission of the Tender, and can be obtained:
From the the NRC link Address: https://eu.eu-supply.com/login.asp?B=NRC
Closing date for submitting the tender is January 17, 2025 at 16:30 (GMT+3). All bids submitted after the final date for submission will be rejected.
TENDER PROCESS.
All interested and eligible vendors are requested to submit their offers only by the below links. https://eu.eu-supply.com/login.asp?B=NRC
Submissions made by HAND OR any other express courier will not be accepted, except for the Original Bid Security Bond.
Invitation for Tender
Bid Announcement No. SSNT-T507
Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified and eligible Category-1 National and International Consulting Firms for the Design, Construction Supervision & Contract Administration of Engine Shop Facility Expansion Project.
National Consultants should be locally registered and have a renewed Certificate of Competency as a Grade-1 Consulting Firm in Building Consultancy Sector by the Ministry of Construction with a renewed Trade License for the current year, a VAT registration certificate, a Taxpayer Identification Certificate (TIN) and, a Tax clearance certificate stating the bidder is eligible to participate in any public tender and valid at least at the deadline for submission of bids.
International Consultants should have a renewed Certificate of Competency as a Grade-1 Consulting Firm in the field of Civil Engineering by a mandated government body with a renewed Trade License for the current year.
The consultancy of the works shall be completed within 300 calendar days from the commencement of the work.
Bidders can get the bid document from the date of announcement until the bid closing date of January 24, 2025, by depositing a non-refundable ETB 100.00 (One Hundred Birr) to the nearby Commercial Bank of Ethiopia (CBE) branch referring to this tender number SSNT-T507 to Ethiopian Airlines Group Account Number 1000006958277 (E-99). Bidders shall email the scanned copy of the deposit slip to the below email address and will get the tender document by return email.
Bidders shall furnish a bid security in the form of a CPO or an unconditional and irrevocable bank guarantee with an amount of USD 2,500.00 (Two Thousand Five Hundred Dollar) or equivalent amount in Ethiopian Birr in the name of Ethiopian Airlines Group.
Any Insurance and conditional guarantee shall not be accepted. The bids shall be valid for a period of 120 calendar days. Ethiopian Airlines Group has the right to request the Bidder to extend the validity period of the proposal for additional days. The sealed bid document must be submitted in separate envelopes, i.e., the (Technical Proposal, Financial Offer, and Bid Security) and one outer envelope duly marking the inner envelopes as "ORIGINAL" and "COPIES" document deliered to Ethiopian Airlines, Strategic Sourcing Non-Technical section before/on January 24, 2025, at 2:30 PM. The bid will be opened on the same date at 3:00 PM at the Ethiopian Airlines Group head office, Bid opening room, in the presence of bidders or their representatives.
For more information, please contact us at the below address.
Ethiopian Airlines Group
Bole International Airport, Addis Ababa, Ethiopia Strategic Sourcing Non-Technical
Tel. 011-517-8918
E-Mail: EskedarG@ethiopianairlines.com
Ethiopian Airlines reserves the right to cancel or modify the tender partially or entirely.
9. A Contractor who is undertaking a construction project for Amref Health Africa in Ethiopia and has a performance/progress of less than 80% is not eligible for this bid
10. The aforementioned Office reserves the right to accept or reject any or all bids.
ADDRESS: Amref Health Africa in Ethiopia, Country Office, ADDIS ABABA, ETHIOPIA.
ADDRESS: P.O.Box 20855 code 1000
Bole Sub-city woreda 03, House no: 2310, behind Bole Medhaniyalem Church or beside "Abysiniya building"
INVITATION TO BID
Tender No. AMREF_ET/03/12/2024-0019
Amref Health Africa, the largest African-led international organization on the continent, provides training and health services to over 30 countries in Africa. Founded in 1957 as the Flying Doctors of East Africa to bring critical health services to remote communities, Amref Health Africa now delivers preventative, community-based health care. With a focus on women and children, Amref Health Africa manages a full range of medical and public health programs tackling the most critical health challenges facing the country focusing on three key programmatic areas: Reproductive, Maternal, Neonatal, and Child Health (RMNCH); Water, Sanitation, and Hygiene (WASH) and Communicable and Non-communicable Diseases. Gender and human resources for health are cross-cutting, reflected throughout the organization’s health portfolio. Our organization also engages in clinical outreach interventions and emergency programs including nutrition and resilience building of affected the continent: maternal and child care, HIV & TB, malaria, clean water and sanitation,n and surgical and clinical outreach.
Amref Health Africa partners with the Government of Ethiopia and local stakeholders to implement diversified health project portfolios throughout the communities. In 2017, our programs supported 174 districts, 390 health facilities, and 27 health science institutions, reaching 1.6 million beneficiaries, 29,654 health professionals, and 17,792 health extension workers and health development agents.
Amref Health Africa has projects in Addis Ababa, Afar, Amhara, Benishangul-Gumuz, Gambella, Oromia, SNNP, Ethiopia Somali region, and nationwide health systems strengthening interventions focusing on the capacity building of the National Health Extension Program.
1. Amref Health Africa is going to undertake the construction of one stop center building in Kombolcha, South Wello Zone.
2. Contractors licensed in GC/BC grade 6 and above are eligible to participate. The License should be Valid for the Year.
3. The bid document can be purchased by interested bidders during office hours (Monday to Thursday 8:00 Am to 5:00PM and Friday 8:30 AM to 1:00 PM) from Amref Health Africa in Ethiopia Country Office upon payment of a non-refundable fee of birr 150.00 (one hundred fifty birrs only) by depositing to Amref health Africa Bank account: Wegagen bank /Shala branch/ Account number: 0075992910104, Account name: Amref Health Africa. And bidder should present the bank advice with a copy of the renewed trade license, Tax Clearance Certificate, and VAT Registration Certificate is a must.
4. Bidders may obtain further information from Amref Health Africa, in Ethiopia, Country Office, Addis Ababa. P.O. Box 20855 code 1000 Tele. 011 662 7851
5. All bids must be accompanied by a bid security of 1%, valid for 90 days, of the total submitted cost in an acceptable Unconditional Bank Guarantee or CPO from a known bank/company must be submitted on or before 10:00am on December 17th, 2024, G.C in Amref Health Africa, Ethiopia, Country office A.A. Bidder or their representative can be present during bid opening on December 17th, 2024 G.C at 10:00 am in Amref Health Africa in Ethiopia Country Office A.A
6. Bid documents will be filled with all necessary information & returned to Amref Health Africa in Ethiopia Country office.
7. The bidder shall seal the original and copy of the bid in separate envelopes, duly marking the envelopes as “ORIGINAL” and “COPY” as appropriate, and forward both to the Employer. A separate sealed envelope marked “BID BOND” carrying the supplier’s Bid security should be included in the envelope carrying the original financial document.
8. Bidders should attach their technical & financial proposals in separate documents.
INVITATION TO TENDER
For the Procurement Contractor for the Construction of Semi-Permanent Latrine at Lasta Woreda of Amhara Region
Reference Number: PAD/014/24
Positive Action for Development (PAD) is an indigenous, non-governmental, non-profit organization, secular, and legally registered Ethiopian civil society organization with registration number 2330. The organization was established on June 6/2011, with a mission to save lives, promote hope, end poverty, and achieve social justice through integrated and sustainable development approaches.
PAD would like to invite qualified and interested potential bidders for the construction of a Semi-Permanent Latrine as specified below:
Construction Type
Four stance semi-permanent latrine construction at Kulmesk Secondary School (1), Sorba Health Post (1), Sorba Secondary School (1) and Shimshia Secondary School (1).
#No latrine
4
Requirements:
Interested eligible Bidders shall provide the written application with copies of the following mandatory legal document:
• Having G6 and Above
• Renewed Business License in the respective area.
• Business Registration
• TIN Certification.
• VAT registration certificate.
• Proof of track record in construction.
• Testimonies of related services
• Quality assurance certificate especially for iron sheet
• Bid bond: 2% in the form of CPO.
All Quotations must be presented in English only.
Clarity of specifications and presentation of the bid offer, quality, delivery time, and value-for-money principles will be considered in the evaluation of the bid.
Positive Action for Development (PAD) reserves the right to accept or reject all or parts of the bids at any time without assigning any reason or reason whatsoever. Tenders submitted after the deadline will be automatically rejected.
All interested potential vendors are invited with respect to the referenced invitation to tender.
The submitted Quotation could be used as the basis for a contract between your firm/institution and PAD Bid Collection, Submission, and Deadline Dates
A. Bid Document Collection Dates
A complete set of tender documents can be collected for free starting from December 5, 2024, to December 14, 2024, at 9:00 AM (3:00 local time)
1. In person: at the PAD office Located in Lasta Woreda, Getargie Kebele, near to Lal Hotel. Tel 09 09 400 598 or 09 48 781 067
2. By email: Request the documents by emailing efrata.gashaw@padethiopia.org
B. Bid Document Submission
The completed technical and financial proposal documents shall be submitted in a separate sealed envelope in person indicating ‘Bid Reference no.” in ‘Original’ and ‘Copy’ to our address in the bid box prepared for this purpose.
C. Closing Date
The closing deadline is December 14, 2024. The time is 9:00 AM (3:00 local time), and it will be opened on the same day at 9:30 PM (3:30 local time)
+3
ማስታወቂያ | AdvertisingMhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..
+3
ማስታወቂያ | AdvertisingMhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
📰 ከ2001 ዓ/ም ጀምሮ ለ16 ዓመታት በስራ ላይ የነበረውን የፌደራል መንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ 649/2001ን በመሻር በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተጸደቀውን አዲሱ የፌደራል መንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ 1333/2016 እነሆ አያይዘንላችኋል።👆
Key Note:
🔴 ይህ አዋጅ ከመፅናቱ በፊት ተጀምረው አዋጁ በፀደቀበት ዕለት ያልተጠናቀቁ የመንግሥት የግዥ እና የንብረት አስተዳደር ሥራዎች ወይም
ክርክሮች በመንግሥት የግዥና የንብረት
አስተዳደር 649/2001 እና በአዋጁ መሠረት በወጡ መመሪያዎች መሠረት ፍፃሜ ያገኛሉ፡፡
🟡 ይህ አዋጅ ምን አዳዲስ ነገሮችን ይዟል። በቀጣይ በዝርዝር እናቀርብላችኋለን!
🔗 Join Us: https://t.me/procinsightet
💬 Contact: @Procinsight_bot
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
