es
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Ir al canal en Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Mostrar más
3 586
Suscriptores
-324 horas
-227 días
-930 días
Archivo de publicaciones
✨️✨️አዲስ ነገር ለኮንትራክተሮች እና ህንጻ ገንቢውች የተለያዮ ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ✨️✨️ ከግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያ
+9
✨️✨️አዲስ ነገር ለኮንትራክተሮች እና ህንጻ ገንቢውች የተለያዮ ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ✨️✨️ ከግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30 🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል ⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል ይምጡና ይጎብኙን 📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን ☎️ 0911676967 ☎️ 0970111177 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic 𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite

👉VACANCY- Site forman 📍Addis Ababa, Ethiopia Deadline: February 13, 2025 Gender Needed: Male Vacancies: 1 Education Qualification: Bachelors Degree -በሲቪል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ -የስራ ሞራል ያለው፣ታማኝ እና ታዛዥ -የስራ ሰአት ጠዋት ከ 2:00-11:00 -የስራ ቦታ ጀሞ 3 ደሞዝ: 8000 ብር የተጣራ 📩ለስራው ማመልከት ምትፈልጉ ስራ ፈላጊዎች ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ የትምህርት ማስረጃዎችሁን በመላክ መወዳደር ትችላላችሁ @endris988

🚧 አንዳንድ ሳይት ላይ የተለመዱ የ አማርኛ ቃላቶች እንገራችሁ:-👇👇 ➡️ሰጌቶ = steel saw ➡️ፌረዮ = someone who works with reinforcements ➡️ግሪላ = reinforcement used for the placement of footing ➡️ፎንዶ (bottom soffit) = used as a form work for beam and slab at the bottom. ➡️ስፖንዳ (side board) = used as form work for beams and slabs on vertical sides ➡️መቀሰቻ (brace) = supports a vertical side form work of beam, and column panel diagonally ➡️ስታፋ (stirrup) = shear resistant bar of the column, beams, and shear walls ➡️ቱምቢ (plumb Bob) = it is used to check the perpendicularity of columns. ➡️ከበሌቶ = used To separate Top reinforcement Bar From bottom Reinforcement Bar of slab. ➡️ሞዲኖ (profile) = used for setting out works ➡️ሲባጎ (string) = used to maintain alignments ➡️ክራቫት (Yoke) = used to fix the form works together in their position. • • •

Repost from N/a
+1
ኮንስትራክሽን ህግ.doc1.57 KB

Repost from N/a
+1
ኮንስትራክሽን ህግ.doc1.57 KB

የቼር ባር (chair Bar) ጥቅሞች (ከአማርኛው ይልቅ እንግሊዘኛው የተሻለ ስለሚገልጽ በእንግሊዘኛው ቀርቧል፦ A. Maintaining Concrete Cover B. Enhancing Structural
የቼር ባር (chair Bar) ጥቅሞች (ከአማርኛው ይልቅ እንግሊዘኛው የተሻለ ስለሚገልጽ በእንግሊዘኛው ቀርቧል፦ A. Maintaining Concrete Cover B. Enhancing Structural Integrity C. Facilitating Easy Workability D. Ensuring Proper Load Distribution E. Rebar Displacement (keep stable) የቴግራም ቻናላችን: t.me/DSDConstruction ሊጽፉልን ካሰቡ t.me/DSDCon ቲክቶክ: www.tiktok.com/@dsdconstruction

TOR For maintenance Service Provider 63-2017.docx0.31 KB

+3
A.A Color Code Manual for Pilot test31.pdf8.72 KB

👉በኮሪደር ልማት የተሳተፉ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች መንግስት ክፍያ ሊፈፅምላቸው እንዳልቻለ ተናገሩ በኮሪደር ልማት ምክንያት እንደ ካዛንችስ ካሉ ቦታዎች ለተነሱ ሰዎች በፍጥነት የተዘጋጁ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ያዘጋጁ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች ክፍያቸውን መንግስት እንደያዘባቸው ገልፀው ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉ ተናገሩ። ኮንትራክተሮቹ ለመሠረት ሚድያ በሰጡት መረጃ መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮንትራክተሮቹ በግዴታ ከ3 ሺህ በላይ ቤቶችን ለኮሪደር ተነሺዎች እንዲገነቡ ካደረገ በኋላ ክፍያ መፈፀም አልቻለም። "በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጀን እኛ ኮንትራክተሮች ከ3 ሺህ በላይ የ40/60 የጋራ መኖርያዎች ውስጥ ያሉ ለንግድ ተብለው የተሰሩ ክፍሎችን ወደ መኖርያነት ቀይረን ገንብተን ብንጨርስም መንግስት ክፍያችንን ከልክሎናል" የሚሉት ኮንትራክተሮቹ አብዛኞቹ በብድር ወስደው ስራውን ቢሰሩም አሁን ትርፉ ቀርቶ ብድራቸውን ለመክፈል ተቸግረው እንዳሉ አብራርተዋል፣ አንዳንዶቹ ብድሩን ለመክፈል የግል ንብረታቸውን ለመሸጥ እየተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል።  እነዚህ ለተነሺዎች በኮንትራክተሮቹ የተዘጋጁ  ቤቶች በአያት፣ አራብሳ፣ ቡልቡላ እና አስኮ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። "ቤቶች ልማት እና ፋይናንስ ቢሮዎችን ስንጠይቃቸው ምላሻቸው ገንዘብ የለንም ነው፣ ታድያ ገንዘብ ከሌላቸው ለምን እኛን አሰሩን?" የሚል ጥያቄ የሚያነሱት እነዚህ አነስተኛ እና ጥቃቅን ኮንትራክተሮች አንዳንዶቹ ቤተሰባቸው ጭምር ችግር ላይ እንደወደቀ ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከኮንትራክተሮቹ ጋር መረጃ ይለዋወጥበት የነበረ የቴሌግራም ግሩፕን ስራው ካለቀ በኋላ ሰው መረጃ እንዳይቀያየርበት መቆለፉን ለማየት ችለናል። የቤቶች ልማት ኮንትራክተሮቹን ወደ ስራ ሲያስገባ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ እንዳይጠይቁ አስፈርሞ እንደነበር መሠረት ሚድያ የተመለከተው አንድ ሰነድ ያሳያል። "ወደን ሳይሆን በግዴታ ነው ካለ ቅድመ ክፍያ ተስማምተን የገባነው፣ እንደዛ ካልተስማማን ወደፊት ምንም ስራ ከተማ ውስጥ መስራት አትችሉም ተብለን ማስፈራርያ ተሰጥቶን ነበር" ያሉት ግለሰቦቹ አሁን ላይ ለሁሉም ስራ ሳይከፈል የተከማቸው ገንዘብ 4.4 ቢልዮን ብር ገደማ እንደሆነ ጠቁመዋል። መሠረት ሚድያ በዚህ ዙርያ ባደረገው ተጨማሪ ከ3 ሚልዮን ብር እስከ 42 ሚልዮን ብር የተያዘባቸው ኮንትራክተሮች እንዳሉ የተረዳ ሲሆን ከነዚህ ኮንትራክተሮች ውጪም በኮሪደር ልማት ዙርያ የመንገድ ግንባታ የተሳተፉ አቅማቸው ከፍ ያለ ኮንትራክተሮችም ክፍያ ተነፍጓቸው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችላል። Via Meseret Media