uk
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Відкрити в Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Показати більше
1 771
Підписники
+524 години
+297 днів
+9330 день
Архів дописів
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ። የገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ለመሰብሰ
+1
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ። የገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ የወጪ መጋራት ተጠቃሚ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማውጣት እንዳለበት አስታውሷል። ሚኒስቴሩ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች) አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት (ገቢዎች) ወይም ቢሮ በመቅረብ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ማሳሰቡን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚኒስቴሩ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ በሚገቡበት ወቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲቀርቡ አስገንዝቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ

💔 We are deeply saddened by the tragic passing of Firehiwot Getahun. She was a bright and dedicated second-year pre-engineer
+1
💔 We are deeply saddened by the tragic passing of Firehiwot Getahun. She was a bright and dedicated second-year pre-engineering student. Her sudden departure leaves a great emptiness in our community. Firehiwot will be remembered for her kindness and gentle spirit. Her dreams and ambitions inspired those around her. At this painful time, we stand with her family and friends. Let us honor her life by keeping her in our thoughts and prayers. Though gone too soon, her light will never fade. 🕊 Rest in peace, Firehiwot Getahun.  💔 Adama Science and Technology University (ASTU)

photo content

photo content

የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 15 ቀናት ብቻ ቀርቶታል‼️ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ። ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረ
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 15 ቀናት  ብቻ ቀርቶታል‼️ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ። ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ ውጤት ይፋ ሊደረግ ጥቂት ቀናት ብቻ  ቀርቶታል።

New tiktok account Follow ❤
New tiktok account Follow ❤

Try to solve
Try to solve

በቀጣይ ደግሞ ስለ ግቢው አጠቃላይ ሁኔታ በቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (ASTU) መግባት ለምትፈልጉ

Repost from N/a
የ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን in ASTU (1ኛ ሴሚስተር) 📅 መስከረም 18-19/2018 - የ1ኛ አመት ተማሪዎች ወደ ግቢ ይገባሉ። 📅 መስከረም 20/2018 - ለ1ኛ አመት ተማሪዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣል። 📅 መስከረም 21-22/2018 - የ1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ ይደረጋል። 📅 መስከረም 23/2018 - የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል። 📅 ህዳር 08-12/2018 - የ1ኛ ሴሚስተር ሚድ ፈተና ይሰጣል። 📅 ታህሳስ 24/2018 - የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት ይጠቃለላል። 📅 ታህሳስ 27/2018- ጥር 08/2018 - የ1ኛ አመት ፋይናል ፈተና ይሰጣል።

#ነፃ_ስጦታ_ከኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓም በጀት አመቱን ማጠናቀቁን ተከትሎ የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል። ነጻ አገልግሎቱ ከዛሬ ምሽት ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የስጦታ ጥቅሉ የድምጽ፣ የመልእክት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያካትታል። በዚህም መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 17 ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ከቀኑ 12 ሰአት ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 Mb የኢንተርኔት እና 8 የSMS አገልግሎት በ ነጻ አገልግሎት መጠቀም ይቻላል። ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የነጻ ስጦታ አገልግሎቱ 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪን ያካትታል። ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚ ደንበኞች ደግሞ ተጨማሪ የ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረቡን ተቋሙ አሳውቋል።

በ2017 ዓ/ም የሪሜዲያል / የማካካሻ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተማሪዎች ውጤታው ተለቆ በ https://result.ethernet.edu.et እየተመለከቱ ይገኛሉ። ከፈተናው ውጤታ ጋር በተያያዘ አንዳ
በ2017 ዓ/ም የሪሜዲያል / የማካካሻ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተማሪዎች ውጤታው ተለቆ በ https://result.ethernet.edu.et እየተመለከቱ ይገኛሉ። ከፈተናው ውጤታ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ተማሪዎች በተወሰኑ ትምህርቶች ላይ Disqualified ስለመባላቸውና በዛም ምክንያት የሚያስፈልገውን ውጤት ማግኘት እንዳልቻሉ ለቲክቫህ ገልጸዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚመለከታቸውን አካላት ለማነጋገር ጥረት እናደርጋለን።

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል? የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡ "በማ
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል? የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡ "በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡ ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡

መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ #Ethiopia | መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል። የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል። እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል።