cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇸🇦 SUNNAH MEDIA 🇸🇦

🇸🇦ቅድሚያ ለተውሂድ🇸🇦 🕋ቁርአን እና ሀዲስ🕋 ✍️የሰሀቦች ታሪክ⚔️🛡️🏹 ✍️ የሰለፎች ታሪክ ✍️የኡለሞች ታሪክ📝 👑የሙስሊም_መንግስታት_ ታሪክ⚔️ ⚔️የሙጃሂዶች_ታሪክ🛡️

Більше
Рекламні дописи
9 016
Підписники
-1024 гОдини
-477 днів
-20630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል።       
1574Loading...
02
In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል።       
10Loading...
03
In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል።
10Loading...
04
In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል። 😊❣😊        
10Loading...
05
S🔺ዘግናኝ ና አሳዛኝ ሞባይል ፈነዳበት አደጋ!! ~~~~ (ሞባይል ቻርጅ ላይ አርገው ለምያወሩና ለምነካኩ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድ፤የዚህ አደጋ #Accedent ሰለባ ከሆነ ወጣት፤ #ፍቃድ_ወስጄ የለቀኩት መሆኑን ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እፈልጋለው ፡ ፡ ፅሀፊ፦ካሚል መሀመድ ................... .......ከኔ ጀምሮ አብዛሀኛው ወጣቶች የሞባይል ቻርጅ ልያልቅብን ስል፤ሞባይል ቻርጅ ላይ ሰክተን  መነካካት  የተለመደ ነገር ነው .....የምገርመው ግን፤ብዙዎቻችን #ሞባይል_ቻርጅ ላይ ከተሰካ ቦሀላ መነካካት ሆነ ማውራት ምን ያክል #አደጋና_መዘዝ እንዳለው  አናውቅም። ......ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱት  ምስል፤የአንድ ወጣት #እጅ ስሆን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ፤ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጎ ስነካካ፤ሞባይሉ በእጁ ላይ ፈንድቶበት ነው። ............ ነገሩ እንዲህ ነው። .......እጁን በጨርቅ የተጠቀለል ወጣት፤ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ ውስጥ ወዳለው #emergency ክፍል መጣ።(እኔ ደግሞ አፓራንት የወጣሁት እዚያው ጤና ጣቢያ ነበር።) ታዲያ እኔና አንድ እንደኔ አፓራንት ከወጣ ልጅ ጋር ሁነን #wound_care  ልንሰራለት አልንና።እኔ እንደ ልማዴ..."ምን ሁነህ ነው??"..ብዬ  ጥያቄ ጠየኩት።እሱም "ሞባይል ፈንድቶብኝ ነው።"ስለኝ።እኔም በነገሩ ግር ብሎኝ .."እንዴት??"...ብዬ መልሼ ጠየኩት።እሱም..."ሞባይል ቻርጅ ላይ አድርጌ ስነካካ፤በጣም ግሎ ነበር።እኔ ግን ችላ ብዬ መነካካቴን ቀጠልኩበት።የዛኔ ነው የፈነዳብኝ።"አለና በመቀጠል"ስፈነዳ ልክ እንደ ፖምፕ ድምፅ አለው አለኝ።" እኔም በሁኔታው በማዘን ከንፈሬን ከመጠትኩ ቦሀላ.."አብሽር ወንድሜ ይህ የአላህ ቀድር ነው።ከንግዲህ የሆነውን መቀበል ነው።"አልኩትና አፓራንት ከወጡት ተማሪዎች ጋር  እየተባበርን ቁስሉን አጠበን ቆንጆ አርገን ካሸግንለት ቦሀላ፤....እሱ  ላይ የደረሰው አደጋ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድና ከዚህ ተምረው እንድጠናቀቁ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንድለቅ ፍቃድ እንድስጠኝ ጠየኩት።እሱም ጥያቄዬን በሙሉ ፍቃድኝነት ጠቀበለኝ።እላችሗለው። ........... ለማንኛውም፤ለወጣቶች የማስተላልፈው መልዕክት ብኖር፤በምስሉ ላይ እጁን ከምትመለከቱት ወጣት ተምራችሁ፥ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጋችሁ እንዳትነካኩ፤እንዳታወሩ ስል አሳስባችሗለው። ለወንዲማችንም #አሏህ_ያሽርህ እያልን በዱአ  አንርሳው። Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1950Loading...
06
ጀሀነም እንዳለ እናምናለን ነገር ግን ስራችን ከነጭራሹ ጀሀነም የሌለ እያስመሰለ ነው። ሽርክ መስራት ድግምት ማስደገም ዝሙት መስራት መጠጥ መጠጣት ወለድ መብላት ኖርማል እየሆነ ነው። ግን አይከብድም ታላቁን አሏህን ስንት ተቆጥሮ ማያልቅ ውለታ ውሎልን ማመፅ? ወንድም እና እህቶቼ አሁንም አልረፈደም ኑ ወደ አሏህ እንመለስ። Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3152Loading...
07
የ ዛሬዉ ጁመአ   🤲🌺ወንጀላችን የሚማርበት   🤲🌺ስራችን ሚወደድበት   🤲 🌺የተቸገረ የሚያገኝበት   🤲🌺 የከፍው ሚደሰትበት   🤲 🌺የታመመ የሚሽርበት    🤲🌺ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት   🤲 🌺ሰላም የሚሰፍንበት 🌺በሰለዋት በዚክር 🌺በቲላዋ ድምቅ የምንውልበት     🌺በዱአችሁ አትርሱኝ**__ በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናብዛ ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُح
4353Loading...
08
አንዲት እህታችን ስንት አመት ሙሉ አረብ ሀገር ሆና ፏ ያለ ቤቷን ሰራች ወደ ሀገርም ገባች ትዳርም መሰረተች አራት ልጆችም ወለደች ከዛን ባሏ ሁለተኛ አገባባት በዚህ የተነሳ ካልፈታሀኝ አለችው እሱም ፈታት።ምንም ቢሆን ባልሽ ሁለተኛ ስላገባብሽ መፋታት ተገቢ አይደለም። ወደ ዋናው ርእሴ ስመለስ ከተፋቱ በኃላ አረብ ሀገር ለፍታ የሰራችውን ቤቷ ተሽጦ አይኑን በጨው አጥቦ ተካፈላት። እሷም ለራሳ እና ልጆች መኖሪያ ብላ ጨረቃ ቤት ገዛች። የሆነ ሰለምቴም አገባች። በኢኮኖሚ ደክማ ስለ ነበር ራሳንም ልጆቻንም  ጭምር ምታስተዳድረው እሳ ነች  እናም አሳንቡሳ ቤት ትጠብስና መንገድ ላይ ተቀምጣ ትሸጣለች። ባላም የተውሰነ ተፍተፍ ይላል። ከእለታት አንድ ቀን ኑሮዋን እንደዚህ እገፋች እያለ ሰሞኑን እንደምንሰማው ቤታ ፈረሰባት።አይ ሚስኪን። እሳም ጀግና ነበረች እናም እጅ ሳትሰጥ ቤት ተከራይታ ኑሮዋን ቀጠለች ያ ሁለተኛ ላይ ያገባትም ያን የጨረቃውን ቤት አይቶ ነበር እናም በኪራይ ትንሽ አብሮ ከኖሩ በኃላ ከአሮጊት ጋር አልኖርም ብሎ ጥሏት ጠፋ። እሳም ከአራት ልጆቻ ጋር ወደ ቤተሰባ ተጠቅልላ ገባች። እህታችንን ልትረዳት ምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ። የተወሰነ ተፍ ተፍ ተብሎላት የተሻለ ስራ ትስራ እንደዚህ አይነቶቹን ለኑሮ ሚታገሉትን ልናበረታታ ይገባል። INBOX ME @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
4270Loading...
09
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」 ╭┈⟢ │📚شرح الأصول الثلاثة │ │📚 ሸርሁ ኡሱል አሰላሳህ  ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈✑ሸኽ አቡ ዐብዱልሃሊም │ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን │አል'ለተሚይ አሱኒይ │ │https://t.me/abdulham ╰────────────── ╭🎙የኪታቡ ፀሃፊ ├─┈┈┈✑አሸይኽ ሑሰይን ቢን │ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢይ │ │https://t.me/HussinAssilty ╰────────────── ╭🎙አዘጋጅ ├─┈┈┈✑የሰለፍዮች App develop │ │https://t.me/safya_app ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተካፍይ ይሁኑ! │ │📨 መሰል  ቂራአት እና ሙሀደራወች │ለማሰራት የሚከተልውን አድራሻ │ይጠቀሙ    👇👇👇👇👇 │     @selfy_app_developer ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇 https://t.me/safya_app ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
4303Loading...
10
አሏህ በሚስት አይፈትንህ ዲን ኖራት አህላቀ እሳት ሚስት ከባድ ናት በጣም ትፈታተንሃለች። ላንተ ክብር አይኖራትም ትእዛዝህን አፈፅምም ባጭሩ ድርቅና ያለባት ሚስት ናት። በጣም ከባድ ነች እሳን ከመሸከም ተራራ መሸከም አቤት ሲቀል። አንዳንድ የዋህ ወንዶች ደረቅ ሚስት ኖራቸው ትዳራቸው እንዳይበተን ብለው አንገታቸውን ይደፋሉ።እህቶች ሆይ እባካችሁ ድርቅና ካለባችሁ ይሄን ነገራቹን ለመተው ሞክሩ አልያም ቀንሱት። በጣም ባሎችን ይፈታተናል በዚህ ፀባያቹ ጥሩ ባል ካልገጠማችሁ የዱኒያን ጀሀነም ትኖራታላቹህ። ወንድሞችም ሚስታችሁ ደረቅ ከሆነች በዱአ ላይ በርቱ አሏህ እንዲያቃናት እንዲሁም ለስለስ ብላቹ ግሯት። አብሽሩ የዋሆቹ ወንድሞቼ። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
4613Loading...
11
አምላኬ አላህ ሆይ   !    የተሸፈንኩበትን ልብሴን ስርዓቱን የጠበቀውን ሂጃቤን ራሴን ከውድቀት የማድንበት   ከዋልጌያን የምጠበቅበት ፈታኝ ከመሆንም የምድንበት አይናፋርነቴን ይፋ የማረግበት ያንተን ትዕዛዝ መቀበሌን ማጎላበት መልዕክተኛህን መውደዴን ማሳይበት ዟሂሬን እንዳሳመርክልኝ      ፅናቱን ስጠኝ   ልቤን ከኒፋቅ ተግባሬን ከእዩልኝ አቂዳዬን ከውድቅ እምነት ጠብቅልኝ   🌹                         🌹       ያ………………… ረብ የምእመናን እናቶችን በመውደዴ         በነሱ ፈለግ በመሄዴ ተግባር እምነታቸውን ለመያዝ በመጣሬ አፅናኝ አበርታኝ ኣቁመኝ በሁለት እግሬ          በጥቡቅነቴ የምኮራበት ሰሃቢያትን መከተሌን የማስመሰክርበት ከዱንያ ፊትናዎች መሸሸግያ ስሜትን ከመከተል መደበቂያ              ኣድርግልኝ     🌹                      🌹          ያ………… ኢላሂ          ከማይቀረው ቅጣት የምድንበት ከአሳማሚው እሳት የምተርፍበት   ከአላዋቂያን ጎራ የምርቅበት ከሷሊህ እንስቶች የምመደብበት ከሰሃቢያት ጋር የምቀሰቀስበት ለጀነት ሙሽራነት የምታጭበት ለክብሬ እንደኖርኩ               ነገም የምከበርበት ላንተ ስል ፈተናዎቹን ሁሉ                    የተቋቋምኩበት የሸሮች ሁሉ መሸፈኛ የኸይራት ሁሉ ማግኛ የእዝነትህ ሰበብ ኣድርግልኝ          🌹                    🌹                 አላህ ሆይ           ` ይህን ሂጃቤን በዱንያም ከክፉ ነገሮች            መጠበቂያ ሂጃብ ፤ በኣኺራም ከእሳቱ የምሰተርበት           ሂጃብ ኣድርግልኝ ።                                                         •⊰══════ ❁📖❁ ══════⊱• የእውነት  "ሱመያ "ይህች ነች፡ ለእምነታ ታማኝ የሆነች፡ አቂዳዋን ያሥተካከለች፡ እውነተኛ እንሥት ይህች ነች፡ ከኢሥላም ክብር ማማ ላይ፡ የወጣች ከደረጃው ላይ፡ ያልሆነች ፍፁም አሥመሣይ፡ ታማኝ ነች ለእሥልምናዋ፡ ሒጃብ ነው የሷ ደሥታዋ፡ ከአቋሟ ፍንክች አትልም፡ ከኢሥላም ውጭ ሌላን አትመርጥም፡ ከአላህ ተሥፋም አትቆርጥም፡ ይህች ነች የእውነት ጀግናዋ፡ የፀናች በአቂዳዋ፡ ቆራጥ ነች በእሥልምናዋ፡ ይህን   ሣሥተውል  ደሥ  ይለኛው በውነት፡ ከሙሥሊሟ  እህቴ  ከዕንሥቶች አንደበት፡
1 04713Loading...
12
{وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا} ‏- سبحان الله. ‏- الحمدلله. ‏- لا إله إلا الله. ‏- الله اكبر. ‏- أستغفر الله وأتوبُ إليه. ‏- اللهم صل وسلم على نبينا محمد.
5350Loading...
13
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እንደት ናችሁ የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ በቅርቡ በዚህ ቻናል የኦንላይ ደርስ እንጀምራለን ለጀማሪዎች ትንንሽ ኪታቦችን አጠር አጠር ባለ ትርጉም ሸር እያደረጋችሁ አድልሱልኝ በተለይ የኔ አገር ልጆች እሚቀሩበት አጥጥው በተለይ እህቶች በሀዳድዮችና በሙመይዐዎች እንደሚቀሩ ደርሶኛል ሸር በማድረግ ተባበሩኝ የድሬ ሮቃ የአረሪት አየውላውላ እንድሁም ባጠቃካይ የሰዶማ ልጆች ኑ እንማማርና ቤተሰቦቻችን ካሉበት ከሽርክና ከቢድአ እናውጣቸው አሁን የሙታን መንፈስ ነው እያመለኩ እሚገኙት አሏህ ካዘነለት ሰው ውጭ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ተቀላቀሉ ባረከሏሁ ፊኩም قال محمد بن سيرين رحمه الله إن هذا العلم دين فنظروا عن من تأخذون دينكم https://t.me/+MkkGOVyRYQw3ZGVk
5941Loading...
14
አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" መለሰ። አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ጠየቀው። ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" መለሰ። አባቱ "ፈጣሪም እንዲህ ነው። መጠኑ በአንተና በእርሱ መካከል ባለው ርቀት ይወሰናል። ወደ እሱ በቀረብክ መጠን እርሱ በህይወትህ ውስጥ ግዙፍ ይሆናል" አለው ይባላል ።
5706Loading...
15
👌 ታላቅ ብስራት ➹➹➹ اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🏝 የተከበራችሁ የሱና ዳዕዋ ወዳድ እህት ወንድሞች፤ አባት እናቶች እነሆ የፊታችን ቅዳሜ 24/09/2016 E.C በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና በአካባቢው ማህበረሰብ የተዘጋጀ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል። 🎓 ፕሮግራሙ ተመራቂ ተማሪዎችን ታሳቢ ያደረገና መገኘት የሚችሉ ሁሉ የሚሳተፉበት ይሆናል። 👍 በፕሮግራሙ የተጋበዙ! 🎙  ሸይኽ አብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል`ለተሚይ አላህ ይጠብቃቸው ከሌራ 🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ ( አቡ ዐበይዳህ አላህ ይጠብቀው ) ! ከአዲስ አበባ 🎙 ሸይኽ ሙባረክ ሑሴን ከወልቂጤ ( አላህ ይጠብቃቸው አድራሻ፦ በኤዋን ቀበሌ በሺሄ መንደር ላይ የሚገኝ በሆነው ሰዕድ መስጂድ ላይ ከኤዋን ህንፃ ግራ በኩል ባለው አዲሱ መንገድ ቀጥ ብሎ መውረድ ነው የሚጠበቅባችሁ! 📱ለበለጠ መረጃ 📱0988766422 ወንድም አብድረዛቅ 📱0985555161ወንድም ነጅሙዲን t.me/Deawaaselefiyah t.me/Deawaaselefiyah
4940Loading...
16
አንዲት ስለ ዲኗ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያልነበራት እህት ሰለፍይ ወጣትን አግብታ ስለ ትዳር ህይወቷ እንዲህ ትላለች። « 25ኛ አመቴን እንደያዝኩ አንድ ሰለፍይ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ወጣቱ ጥቁር ረዘም ያለ ፂም አለው። ሰዎች የሚያከብሩትና የሚፈሩት ወንዳወንድነት ያለው ወጣት ነው። ባቱ አጋማሽ ድረስ የሚደርስ ነጭና የሚያብረቀርቅ ጀለብያን ይለብሳል።በገፅታው ሰለፍይ እንደመሆኑ ሱናን ኮቴ በኮቴ ይተገብራል። ለትዳር በጠየቀኝ ግዜ እሱን ማግባት አልፈለኩም። ምክንያቱም ሰለፍይ ማለት አክራሪና ወግ አጥባቂ ነው የሚለው በአእምሮ ተቀርፆ ነበር። አባቴ ግን እሱን እንጂ ለሌላ እንደማይድረኝ አስፈራርቶ ነግሮኛል። ጉዳዩም ስላስጨነቀኝ ለጓደኞቼ ብነግራቸው “ በፋፁም እሱን እንዳታገቢ! እሱን አገባሽ ማለት ከቤት መውጣት አትችይም። ቀሄውን ማየት ራሱ አይፈቀድልሽም። ሌላው ቀርቶ የፀሃይ ብርሃንን እንኳን አታዪም። የፈለግሽውን የወደድሽውን የመልበስ ነፃነት አይኖርሽም።” ብለው አስፈራሩኝ። ነገር ግን ምንም የማድረግ አቅም አልነበረኝምና ሳልወድ በግድ አገባሁት። ዛሬ ግን ከእርሱ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ በሌለው አንድ አላህ እምላለሁ! አባቴ በዚህ ጋብቻ ላይ ጠንካራ አቋም ስለያዘ እስካሁን ድረስ አላህን አመሰግነዋለሁ። ምክንያቱም ይህ ባለቤቴ በቤት ውስጥ ምንም አይነት ስራ አይኖርብኝም የሚያግዘኝ ቢሆን እንጂ። ወላሂ! ምግብ ከኔ የተሻለ ያበስላል። ሁል ግዜ ሀራራ ሲሆንና ሙቀቱ ሲያግላላ አብረን ለመናፈስ እንወጣለን። አንድም ቀን ዝምድናን ከመቀጠልም ሆነ ከቤት ከመውጣት ከልክሎኝ አያውቅም። ነገር ግን ስወጣ ሸሪአ የደነገገውን አለባበስ ለብሼ ነው የምወጣው። ለስራ ሲሄድ የፍቅር መልእክቶችን እየላከ ፍቅሩን ይገልፅልኛል። ሳዝን ልቤ ሲሰበር እቅፍ አድርጎ ቁርአንን እያነበበ ያፅናናኛል። ተናድጄ ስጮህበት ዝም ይለኛል። ዝም የሚለኝ ለኔ አስተያየት (ስሜት) ስለሚያስብ እንጂ ፈረቶኝ አይደለም። ምንም ነገር ለማድረግ አያስብም ከማድረጉ በፊት ያማከረኝ ቢሆን እንጂ። ፈፅሞ መቶኝ ወይ አጭረፍርፎኝ አያውቅም። ሳጠፋ በመፋቂያው ጫፍ በትንሹ ኮርኮም አድርጎ ጥፋት መሆኑን ያሳየኛል። ለሶላት አንቅቶኛል ቁርአንን አስተምሮኛል። ዲናዊ ኪታቦችን እየገዛ ይሰጠኛል። በልብስ ስፌት ችሎታ ረድቶኛል። የሚያስፈልጉኝን ነገራቶች በአጠቃላይ እየገዛ ያሟላልኛል። አልሃምዱሊላህ! አላህ ያሲንና ፋጢማ የተባሉ ሁለት ልጆችን ከሱ ሰጥቶኛል። ትናንት እሱን አንዳላገባ ሲያስፈራሩኝ የነበሩ ጓደኞቼ አብዛሃኞች በትዳራቸው ችግር እየገጠማቸው ነው። ደስተኛ የሆነ የትዳር ህይወትን እየኖሩ አይደለም። አንዳንዶቹ ደግሞ ትዳራቸውን ከነጭራሹ ፈተዋል። እህቴ ሆይ! ሰለፍዩን እንድታገቢ እምክርሻለሁ። ሰለፍዮች የመልእክተኛውን ፈለግ የሚከተሉ ከሰዎች ሁላ የመልእክተኛው ስነምግባር የታደሉ ናቸው። አላህ ሆይ ባሌን ጠብቅልኝ!» ኮፒ Comment 👉 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5043Loading...
17
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ እንዴት ብሎ ነው ሙስሊም አላህ የከለከለውን ከባድን ወንጀል ያውም ብዙ አጥሮች ያሉትን አጥሩን ሰብሮ ዚና ላይ የሚወድቀው!? አላህ ዝሙት አትስሩ ብቻ ሳይሆን አትቅረቡ ነው ያለው። አንተም አትቅረብ!/አትቅረቢ! አጅ ነቢ ወንድን አታናግሪ አትነካኪ በዘመኑ አነጋገርም አትደዋወይ አትፃፃፊ "ወንድና ሴት ተገልለው አይቀመጡም ሶስተኛው ሸይጧን ቢሆን እንጂ" ብለዋል ነብያችን ይሄ አነጋገር በስልክም ካልተፈቀደልሽ ወንድጋ በምታወሪበት ሰአት ሶስተኛው ሸይጧን ነው። ሸይጧል ልብሽን እያደከመው መሆኑን አትርሺ። አንድ ክፍል አንድ ወንድጋ አትቀመጭ፣ አንድ የታጠረ ቦታ ላይ ከወንድጋ አትቀመጭ፣ አንድ መኪና አንድ ባጃጅ ላይ ከወንድጋ አትሂጂ፣ ሲጀመርም ሃያእ ያላት ሴት አታደርገውም! የስጋ ወንድሟ ያልሆነ፣ ባሏ ያልሆነ፣ አጎቷ ካልሆነ ፣ ልጇ ያልሆነ ወንድጋር አንድ መኪና ጋር አንድ ባጃጅ ላይ በር ዘግታ አትሄድም! ሃያዋ አደቧ ክብሯ የቤተሰቧ መልካም አስተዳደግ ይከለክላታል! ነገር ግን አሁን ባለንበት ጊዜ እነዚህ ነገሮች እየፈረሱ ይገኛሉ። ብዙ ወንዶችም ይሄን የሃያእ ሂጃባቸውን ለማስወለቅ ብዙ ጥረትን እያደረጉ ነው። አንተ ወንድሜ ለእህትህ የማትወደውን ለምን ለሙስሊም እህትህ ታደርገዋለህ! አንቺ ውድ እህቴም ሃያዕሽ ከሚያጠፉበሽ መንገዶች እራቂ። የሚገርመው ትንሽ በዲን ጠንከር ያለችዋን ልጅ እሷ ድንግል ካልሆነችማ ሌሎች ሊሆኑ አይችሉም የሚል አስተሳሰብ ላይ ደርሰናል። ሌሎችስ ቢሆኑ እንዴት ድንግልናቸው ከትዳር በፊት ሊጠፋ ይችላል!? ይሆኮ በዲን ደካማነትጋ የሚገናኝ ነገር የለውም በባህልም ብንወስደው በጣም ከባድ የሆነ ነውርና አስፀያፊ ተግባር ነው አንዲት ሴት ከኒካህ በፊት ከወንድጋር መተኛቷ። ለቤተሰብም ውርደት ነው እንዴት አንገታቸውን የመድፋታቸው ሰበብ ልንሆን እንችላለን? ይሄ ነው የሚገባቸው? እሽ ዱንያ ላይ ያለውን ውርደት እንተወው አኼራ ላይና ቀብር ላይ ያለው ቅጣት ቀላል ነውንዴ? ዚናኮ በጣም ከባድ ወንጀል ከመሆኑ በዱንያም በቀብርም በአኼራም ላይ ከባድና አሰቃቂ ቅጣት አላህ አድርጎበታል። ታዲያ ሙስሊም ከዚህ በላይ ምን ሊያስፈራውን ሊያስደነግጠው ይችላል።? በዚህ መንገድ ገብተንም ከሆነ መጨረሻችን ሳይበላሽብን አላህ የሰጠነን ጊዜ ለተውበት እንጠቀምበት! ወላሂ ብዙ አሉ ዚና ላይ እንዳሉ ተውበት ሳያደርጉ አላህጋር የተገናኙ። ታዲያ የኛስ መጨረሻ በምን እናውቃለን የዚናን መንገድ ካለዘጋንና ዚናን ካራቅነው።?   ወላሂ ዚና የሁለት ወይም የ3 ደይቃ ደስታ ነው ከዛ በኋላ መቸም ከደም ስራችን የማይወጣ ጭንቀት አላህ ይለቅብናል። ስላገባን ስለወለድን ከዛ ጭንቀት አንወጣም ትክክለኛ ተውበት አድርገን በመመለስ ቢሆን እንጂ። የስሜት ጥፍጥናው ሳያልቅ ምሬቱ ያደፈርሰዋል እንመለስ ወደ አላህ ባረከላሁ ፊኩም!   አላህ(ሱብሃነ ወተኣላ)ወንጀሎችን በጠቅላላ ይምራል! አብሽሩ ሰበብ አድርሱ አላህም ያግዘናል።   (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው) ኮፒ Comment 👉 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6955Loading...
18
#የህይወት_ተሞክሮ ቆይታ ከ ሀኑ ጋር እኔ 🎤...........አሰላሙአለይኪ ሀኑ እሷ🎤.............ወአለይኪሰላም እኔ🎤...............በመጀመሪያ ስምሽንና የትውልድ ቦታሽን አስተዋዉቂ እሷ🎤..............ሃናን በሻህ የትውልድ ቦታ ሸዋሮቢት እኔ🎤.............እስልምናን እንዴት ተቀበልሽ አጫውቺን እስኪ እሷ🎤..............በንፅፅርቢስሚላሂ ራህማን ራሂም..... አላሀምዱሊላሂ ረበ አል ዓለሚን አልሀምዱሊላህ አለዚ ሀዳኒ ሚነ አል ኩርሪ ኢለል ኢማኒ ወኑር 🤲 እኔ ወደ ኢስላም የተቀላቀልኩት በቅርብ ነው በኢስላም እይታ ህይወት እንዴት እንደሆነ በደንብ ላልገልፀው እችላለሁ ..... ✍️ እኔ ከመስለሜ በፊት ያለውን ህወቴን ብመረምረው እና የተደሰትኩባቸውን ቀናቶች አስታውሼ ሁሉንም ብደምራቸው ሸሀዳተይን ብየ ወደ ኢስላም የገባሁባትን ሰአት በዛች ቅፅበት የተሰማኝን ደስታ ሩብዕ አያክልም! እኔ የጎደለኝን የምፈልገውን የምመኘውን ሁሉን ነገረ በኢስላም አግኝቼዋለሁ መጀመሪያ እንዴልኩት ማብራራት አልችልም ብቻ ግን ከሰለምኩ ቡሀላ ሰላም የተረጋጋ አና ደስ የሚል ህይወት እየኖርኩ ነው ደስተኛ ለመሆን አላህን መታዘዜ ብቻ በቂ ነው ብዬ አምናለሁ.... እኔ 🎤..............እሺ ቤተሰቦችሽ ከሰለምሽ በኋላ ምንም አይነት ጫና አላሳደሩብሽም በመስለምሽስ የደረሰብሽ ችግር አለ? እሷ🎤............ምንም አይነት ችግር አልደረሰብኝም የቅርብ የምላቸው ሰዎች ርቀውኛል ከሙስሊምም ከክርስቲያንም በመራቃቸውም ጥንካሬ እንጂ ያገኘሁት የተሰማኝ ነገር የለም እኔ🎤..........እሺ አሁን ቂርአት ላይ እንዴት ነሽ ጊዜሽንሽ እንዴት ነው ምትጠቀሚው? እሷ🎤.......አዎ እየቀራሁ ነው ለሁሉም የተመቻቸ ጊዜ አለኝ በቀን ከ 2 እስከ 4 ግሩፖች ላይ በድምፅ እቀራለሁ እኔ🎤............ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ የትዳር ሁኔታሽስ? እሷ🎤...........አሚን ለአሁኑ ላጤ ነኝ እኔ🎤........ለግሩፑ አባላቶች ምን ትመክሪልናለሽ? እሷ🎤..............ምንም አይነት ችግር ቢገጥማቸው አላህን እንዳያማርሩ እና ወንጀሌ ብዙ ነው ብለው ከአላህ መሀርታ አመጠየቅን እንዲያስወግዱ እኔ🎤................ማስተላለፍ የምትፈልጊው መልእክት ካለ እድሉን ልስጥሽና እንሰነባበታለን እሷ🎤.............አመስጋኝ ሁኑ አመስጋኞች ይጨመርላቸዋል እኔ🎤.................እሺ ሀኑ ፈቃደኛ ሆነሽ እንግዳዬ ስለነበርሽ አመሠግናለሁ እሷ🎤............ምንም አይደል እኔም ስለ ጋበዝሽኝ አመሠግናለሁ #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6902Loading...
19
10 የሰሀቦችን ስም ጥራ ሲባል "እእእ" ሚለውኮ ነው የኳስ ተጫዋቾችን ስም ጥራ ቢባል እስከ ትውልድ ቦታው ሚጠራው። ወንድሞቼ ግን ይሄ ነገር ተገቢ ነው እስኪ ከየትኛው ሰአታችን ተርፎን ይሆን ለኳስ ጊዜ ሚኖረን። ራሳቹን ጠይቁ በቀን አንድ ዳእዋ ታዳምጣላችሁ ቁርአንስ ትቀራላችሁ ኪታብስ ትቀራላችሁ? የአብዛኞቻቹ መልስ ሚሆነው ትምሮኮ ቢዚ አደረገኝ እ ቀኑን ሙሉ ስራ ስለምውል ሰአት አልነበረኝም እሺ ለኳስስ ሲሆን ከየት አገኘህ ሀቢቢ? እኛ ችላ ብለነውንጂ ቁርአን ለመቅራት 10 min በቂ ነው ኪታብም ለመቅራት ካሰባቹ ደግሞ 20 min በቂ ነው ለምን ሶስት መስመር አይሆንም ምትቀሩት እውቀት አይናቅም እነኚህ ሶስት መስመሮች ተደምረው ነገ በአሏህ ፍቃድ ትልቅ እውቀት ይሆናሉ።በተረፈ ኪታብ መቅራት ምፈልጉ የአካል ያልተመቻችሁ ኦንላይን ወይም በሪከርድ መቅራት ትችላላችሁ እኔም በቻልኩት አቅም የምትፈልጉትን ደርስ ሪከርድ አቀብላቹዋለው @Abu_Umer4 በዚህ አናግሩኝ። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6634Loading...
20
#እነዚህን_አጉል_ልማዶች_ተው! 1- የፍርሃት ባሪያ መሆንህን 2- ብዙ ጊዜ አለኝ ብለህ ማሰብህን 3- በሕልም ዓለም ውስጥ መኖርህን 4- ለራስህ የምትነግረውን አሉታዊ ንግግር 5- ቁርጠኝነት ማጣትህን ሰምተሃል?! Copy https://t.me/Abu_Umer1
6184Loading...
21
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ምናልባት ባደባባይ ዚና ቢሰራ ሁላችንም ኢንካር እናደርግ ነበር። ይሄ ግን ከዛ የባሰ ሆኖ ሳለ መስሎ አልታየንም ይሆናል። አላህ ሃገራችን ድራሻን አለማጥፋቱ ራሱ እጅግ አዛኝ ስለሆነ ነው። በዚህ ዘመን ሰው ከሀቅ ርቆ በቴክኖሎጂ ታግዞ ሰዎችን ወደ ቀብር አምልኮ መጣራት። በውሸት ተረቶች መደለል። እንዴት ይቀፋል። ይህን ሲታይ የሃገራችን የሱና ደእዋ ገና ብዙ እንደሚቀረው ያሳያል። የተወሰነ የሱና ሽታ ያገኛቹ ወጣቶች ። ወንድ ሴት ለአላህ ዲን ለነብዩ ፋና እንዲሁም ለህዝባችን ብለን  ለተውሂድ ወገባችን አስረን እንንቀሳቀስ። ሱፍያን የድንቁርና ጉዞ እንገርስሰው። ሰው ከቁርአን ሀዲስ እናስተዋውቀው። አብሽሩ እንቀሳቀስ። ከቤተሰብ እንጀምር ከዛም ሚድያዎች ላይ ሁሉ የተውሂድ ጥሪ እናድርግ። أبي هريرة ، عن النبي ﷺ قال: قاتل الله اليهودَ اتَّخذوا قبور أنبيائهم مساجد:  متفق عليه من حديث جندب بن عبد الله رضي الله عنه أنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم قبل أن يموت بخمس يقول: "ألا وإن من كان قبلكم كانوا يتخذون قبور أنبيائهم وصالحيهم مساجد ، ألا فلا تتخذوا القبور مساجد فإني أنهاكم عن ذلك. صحيح مسلم https://t.me/Abu_Umer1
6955Loading...
22
ጓደኛ ከያዝክ መልካሞችን ያዝ መልካም ጓደኛ ስትርቅ ይፈልግሀል፣ ስትሳሳት ያርምል፣ስትዘነጋ ያስታውስሀል፣ለራሱ አላህን ሲለምን ለአንተም ዱዓ ያደርግልሀል።
10Loading...
23
ብዙ እህቶች ኒቃብ ላለማረግ እንቅፋት ሚሆናቸዉ ምንድን ነዉ?⤵                                 ኒቃብ ለብሼ ከተሸፋፈንኩ ትዳር አላገኝም። የሚል የወደቀ አስተሳሰብ ነዉ። እስዋ ወዳና ፈቅዳ ልትሸፈን ስትል ሌሎቹ ምን ይልዋታል?⤵               እንደዚ ተሸፍነሽ ከላይ እስከታች እንዴት ትዳር ታገኛለሽ? ዉበትሽን ሸፍነሽ ምንሽን አይቶ ይዉደድሽ? እስዋም በነዚ ሰዎች ንግግር + በሸይጧን አሽቃባጭነት ትደናበርና መሰተርዋን ትተዋለች።      ወላሂ ወቢላህ ኒቃብ ለትዳር ሰበብ ይሆናል እንጂ ላለማግኘትሽ ሰበብ አይሆንም። ተሰተሪ ያለሽ ተሸፈኚ እኮ ألله  ነዉ። አንተ ነብይ ሆይ !… ለሚስቶችህ ለሴት ልጆችህ ለአማኞች ፣ እንዲለቁ በራሳቸዉ ላይ ጅልባባቸዉን ንገራቸዉ። ይህ እንዲታወቁ  በባለጌዎች እንዳይደፈሩ ለመኾኑ በጣም የቀረበ ነዉ።አላህ መሀሪና አዛኝ ነዉ። (አል አህዛብ 59) ትዛዝ ነዉ  رَسُوْل صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ጅልባብ ማለት ያ ፊትሽን ሲቀር ሚሸፍነዉ አይደለም። ከራስሽ ጀምሮ ሙለ አካልሽን ሚሸፍን ነዉ። እና አንቺን ሚጎዳ ቢሆን አላህ ያዝሽ ነበር እንዴ? አላህ እኮ አምጣ ከወለደችሽ ልጄ ልጄ ብላ ከምትንሰፈሰፍልሽ እናትሽ የበለጠ ያዝንልሻል። አታቂምናነዉ? ትዳር አላህ ሚወደዉ ነገር ነዉ። እሱ ለሚወደዉ ነገር ላለመሆን እሱ ያዘዘሽ ነገር ሰበብ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ? አንድ ወንድ አንቺን ማንነትሽን ወዶ ከመጣ ወዳንቺ እኮ አላህ በፈቀደዉ መንገድ አይቶሽ ነዉ ሚያገባألله  ማንነትሽን ሳያዉቅ ዉበትሽን ብቻ ወዶ ወዳንቺ ከመጣማ ዉበትሽ ሲረግፍ ሊጠላሽ ነዉ ማለት ነዉ? ዒንተቢህ ያኡኽታ!! ትዳር አላገኝም ብለሽ ሙተነቂብ መሆን ሲገባሽ ሙተገሊጥ አትሁኚ!!   ☞ኒቃብ☜   ያንችነት ምንነት ውበት መገለጫሽ ሀሉን መጠበቂያ ግርማ ያንችነትሽ የሱና ነፀብራቅ ውበት ማንነትሽ! እንቁ ሽልምልሟ የኔቃቧ ኩሩ ጠላቴ ቢንገበገቡ ቢቆጩም ቢያወሩ ድጋይን ፈንቅለው ጉድጓድ ቢቆፍሩ ድንኳን ለባሽ ብለው ቢጮሁ ቢያወሩ    ☞ብለሽ ንገሪያቸው! ሰሚ ነኝ ታዛዢ ነኝ ጌታዬን አፍቃሪ ነብዬን ተከታይ በሱናቸው ሰሪ ይህ ነው መሰረቴ የመኖሬ አላማ አሏህን ብቻ ማምለክ በዱንያው አውድማ ነገ እንድመነዳ የአኼራውን ምንዳ ታዛዢ እሆናለሁ ምንም ሳላጓድል
1 06313Loading...
24
ከደጋግ ሰለፎች የተገኙ ወርቃማ ምክሮች! 📌 መተቸት የምትፈልገው አካል ካለ ከነፍስህ በላይ ጉድፍ ያለበትን አካል አታውቅምና እርሷን ተች:: 📌 ጠላት አድርገህ ልትይዘው የምትፈልገው አካል ካለ ከሆድህ በላይ ጠላት አይኖርህምና ጠላትህ አድርገው:: 📌 ማሞገስ የምትፈልገው አካል ካለ ከአላህ በላይ የዋለልህ አካል አይኖርምና እርሱን አመስግን:: 📌 ችላ ማለት የምትፈልገው አካል ካለ ይህችን ዝቃጭ አለም ችላ በላት:: ችላ ካልካት ትሞገሳለህ:: ትኩረት ከሰጠሃት ደግሞ እሷም ችላ ትልሃለች ትወቀሳለህም:: 📌 ለሆነ ነገር መዘጋጀት ከፈለክ ለሞት ተዘጋጅ:: ምክንያቱም ለሞት ካልተዘጋጀህ ክስረትና ፀፀት የዘላለም ህይዎትህ ይሆናል:: 📌 የምትፈልገው ነገር ካለ ከሁሉ አስቀድመህ አኼራን ፈልግ:: ምክንያቱም አኼራን ያልፈለገ አያገኘውምና::
98312Loading...
25
ለሚስትህ የምታደርግላት 22 ነገሮች ባሎች አንብባችሁ ተጠቀሟት እስኪ ይህችን ፁሁፍ በጥሞና ተከታተሉ 1- በስሟ አትጥራት፤ በቃ አለ አይደል አቆላምጣት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሚስታቸውን አኢሻን ሲጠሯት "አዒሽ" እያሉ በማቆላመጥ ነበር.! . 2.ከሚስትህ ጋር ሀላል ጨዋታ ተጫወት አስታውስ መልዕክተኛው(ﷺ) ከሚስታቸው ጋር ሩጫ ይወዳደሩ ነበር.! 3. ከሷ ጋር ያለህን አኗኗር በእዝነትና ልቧን በሚያረጋጋ ሁኔታ አድርገው (አስታውስ ነብያችን ﷺ በመጨረሻ ጊዜያቸው የነገሩን አደራና ማስጠንቀቂያ ነው) . 4.ስጦታዎችን ግዛላት፤ ከረሜላም ቢሆን አንዳንዴ ሴቶች እንደህፃን ትሪት ስናደርጋቸው ደስ ይላቸዋል (ልብ በሉ እኔ አይደለም ያልኩት ) . 5. በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ራስወዳድ ሆነህ የሷን ስሜትመጠበቅ አትርሳ። ይሄ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የተሰጠን ትልቅ ቁምነገር ነው.! (መልዕክተኛ ላኩ የሚለውን ሀዲስ ፈላልገህ አንብብ ) . 6. በቤት ውስጥ የግል ስራዎች (ማብሰል፣ አቃ ማጠብ ወዘተ) አግዛት (ይሄ ሱና ነው) . 7. ቤተሰቦቿን አክብር አቅም ካለህም በኢኮኖሚ አግዛቸው፡፡ . 8. ላደረገችልህ መልካም ስራ ማመሰግን አትርሳ፤ ከማመስገን አትሰልች አስታውስ ሰዎችን ያላመሠገነ አላህን አያመሰግንም፡፡ . 9. እሷ ላንተ ምን ማለት እንደሆነች አሳውቃት፤ ምን ያክል እንደምትወዳት ንገራት፣ እሷን በማግኘትህ ምን ያህል እድለኝነት እንደሚሰማህ ዘርዝርላት፡፡" . 10. አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ተሸክመህ አልጋዋ ድረስ አድርሳት። . 11. ከመምከርህ በፊት ስለሰራችው ስራ አሞጋግሳት፡፡ . 12. ራስክን ለሷ ውብ አድርግላት የሰውነትም የአፍህም ጠረን ንፁህና ራሱን የሚጠብቅ ተወዳጅ ወንድ ሁንላት፡፡ . 13. ጊዜ በመስጠት አውራት፤ ብቻችሁን የምታወሩበትን መንገድ ፍጠር . 14. አንተ ቤት በማትኖርበት ሰአት መደወልና ቴክስት ማድረግ አትርሳ.! . 15.ስራዎችን አብረህ መፈፀም አትርሳ ልክ በጋራ ቁርአን መቅራት፣ በጋራ መብላት፣ በጋራ ሻወር መውሰድ ወዘተ .. . 16. ጥፋቷን በሰዎች ፊት በፍፁም ከመናገር መቆጠብ" አለብህ፡፡ . 17. ፕሮግራም መድበህ ዲኗን አስተምራት፤ በዲን ጉዳዬች ላይ ለምትሰራቸው ስራዎች አበረታታት፡፡ . 18. መምታት መደብደብና እሷን መጉዳት በፍፁም የለብህም ፤እጅግ ተገቢ ነገር አይደለምና፡፡ . 19. ሒጃቧን በስርአት እንድትለብስ፣ አምስት ወቅት ሶላት እንድትሰግድና ረመዷንን እንድትፆም አነሳሳት ምክንያቱም እነኝህ ፈርድ ናቸውና፡፡ . 20. በሷ በኩል ስለሰጠህ ኒዕማ አላህን አመስግን . 21. ሁሌም በዱአህ አትርሳት፡፡ . 22. ወደ ጀነት የምትዳረስበት ጥሩ መንገድ ሁንላት። ┈┈┈┈┈┈••✦🌹✦••┈┈┈┈┈ Copy https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
77727Loading...
26
#Alhamdulillah ሺአዎች ጠላቶቻችን ናቸው የሙስሊሞች ጠላቶች ናቸው። ምንጫቸው አይሁድ የሆኑ ጠማማ አንጃ ናቸው። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6280Loading...
27
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
7601Loading...
28
🌺🌺አሏህ ሆይ ከሀራሙ ጠብቀህ ያለ ጅንጀና ያለ ዚና ያለ ኮተታኮተት በሀላሉ ሰትረን።✅✅ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
8532Loading...
29
ጌታየ ሆይ ባሮችህን በምትቀሰቅስበት ቀን ከቅጣትህ ጠብቀኝ!💦
9213Loading...
30
የጨረቃ ቤት ልሰሩ ያሰባቹ አስቡበት። እየሰራቹም ያላቹ አስቡበት በተለይ ኡረብ ሀገር ያላቹ ወንድም እና እህቶች። ገንዘባቹ ባክኖ ከሚቀር የጨረቃ ቤት ቢቀርባቹ ይሻላል። ግንባታ ያስጀመራቹም ካላቹ ግንባታውን ነገሮች እስኪጣሩ ብታቆሙ ኸይር ነው። #Share https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0220Loading...
31
⛳️ ጁመዓ!!  ⛳️       , 🍃እናንተ ያመናችሁ ሆይ በአርብ ቀን ወደ ስግደት  በተጠራ ግዜ አላህን ወደ ማውሣት ሂዱ  መሸጥንም ተው ይህ የምታውቁ ከሆነ ለናንተ በላጭ ነው። ,  《ሡረቱል ፦ አል ጁሙአህ》                                                                                             በላጭ ቀናቹ የጁመዐ ቀን ነው   ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም "ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁመዐ ቀን ነው ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም , ~ከላይ ያለፋት መለኮታዊ ንግግሮች በኢስላም ከሌሎች ቀናቶች ለይቶ  ለጁመአ ለት  የሠጠውን ደረጃ ያሣዩናል ይህን የተከበረ ቀን በምን መልኩ ማሣለፍ እንዳለብን ከነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ዘንድ የመጡት በማውሣት እንተዋወስ ወደ መልካም ነገር ያመላከተ    እንደሠሪው ያክል መንዳ ያገኝበታል ። , =•የጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ያለው ደረጃ ,አላህ ዘንድ በላጩ ሠላት የጁመአ ቀን ሡብሒ በጀመአ መስገድ             《📚ሢልሢለቱ ሰሒህ》 ~ጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ላይ     ምንምን ሡራ ይቀሩ ነበር ?   , ~የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምበጁመአ ሡብሒ ላይ   《አሊፍ ላም ሚም ተንዚሉ: ሠጅዳ》 እና   「ሀል አታ አለል ኢንሣኒ」               ይቀሩ ነበር       《📚ቡሀርና ሙስሊም》 , 🔺 በጁመአ ቀን ሠለዋት ማውረድ      ያለው ጥቅም ∴ , ~የጁመአ ቀን እና ማታ በኔ ላይ   ሠለዋትን አብዙ,በይሀቅይ ~በላጭ ቀናቹ የጁመአ ቀን ነው የዛ ቀን:     "አደም ተፈጠረ "ሞተ "ጡሩንባ ይነፋል "በህይወት ያለ ሁሉ ይሞታል በኔ ላይ ሠለዋትን አብዙ ሠለዋታቹ በኔ ላይ    የምትቀረብ ናት "    ~አስሀቡ ሡነንነወውይ        📚ሰሒህ ብለውታል 🚿የጁመዓ ቀን ገላን መታጠብ                                        አንደኛቹ ወደ መስጂድ ሢመጣ ገላውን ይታጠብ ,       《📚ቡሀርና ሙስሊም 》 , የጁመአ ቀን ሽቶ መቀባት ፣ ጥሩውን መልበስ ፣ረጋ ብሎ ሣይጣደፍ ወደ መስጂድ መሔድ በሁጥባ ወቅት ዝም ብሎ ማዳመጥ  ያለው ጥቅም ~የጂመአ ቀን የታጠበ, ሽቶ ካለውና ከተቀባ ,ጥሩ ልብስ የለበሰ , ወደ መስጂድ ሢሔድ በተረጋጋ መንፈስ ከሔደ ,ከተመቸውና ከሠገደ ,አንድንም ሠው ካላስቸገረ , ኢማሙ ሚንበር ላይ  ከወጣበት እስኪሠገድ ድረስ ዝም ያለ  በሁለት ጁመአዎች መሀል ያለውን ወንጀል ይማርለታል " , 🕐በግዜ መስጂድ መሔድ,የጁመአ ቀን መላይካዎች የመስጂድ በር ላይ ይቆማሉ ከዛ መጀመርያ ቀድሞ የሚገባውን ይፅፋሉ : መጀመርያ መስጊድ የሚገባው ግመል እንደሠጠ ከሱ ቀጥሎ ከብት ከሡ ቀጥሎ በግ ከዛም ዶሮ ከዛም እንቁላል ኢማሙ ሚንበር ላይ ሢወጣ መዝገቡን ዘግተው ሊያዳምጡ ይገባሉ  "        《📚ቡኸርና ሙስሊም 》 🚫 የጁመአ ቀን የተከለከሉ ነገሮች  ❗️ ኢማሙ ሁጥባ ሢያደርግ ማንኛውም አይነት ንግግር ክልክል ነው በመልካም ማዘዝም ከመጥፎ መከልከልም  ቢሆን  "ለጎደኛህ የጁመአ ቀን ኢማሙ ሁጥባ እያደረገ ዝም በል ካልከው ውድቅ የሆነ ነገር ሠርተሀል "ቡሀርና ሙስሊም አህመድ "ውድቅን ነገር የሠራ ከጁመአው ምንም ነገር የለውም "    የሚል ጨምረው ዘግበዋል , ~ዘግይቶ መስጂድ መምጣት እና ሠዎች አዛ ማድረግ "ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሁጥባ እያደረጉ አንድ ሠው በሠዎች ጀርባ ላይ እየተረማመደ ሢመጣ "ተቀመጥ! ሠዎችን አስቸገርክ" አሉትኝ , አላህ የተጠየቀውን ነገር የማይመ ልስባት አንድ ወቅት አለች #በጁምአእለት አንድ ሠአት አለች እሧን ሠአት አንድ ሙስሊም የሆነ ባርያ አያገኛትም  እሡ የሚሠግድ ሢሆን አላህን አንዳች ነገር አይጠይቀውም የሠጠው ቢሆን እንጂ " 《 ቡኻር እና ሙስሊም 》 , ~ ያቺ ሠአት መቼ ናት? በዚህ ዙርያ ኡለሞች የተለያየ አመለካከት ሠንዝረዋል ከሙስሊም በተዘገበ ሀዲስ ኢማሙ ሁጥባ ከጨረሰበት ሠላት እስኪሰገድ ያለው ክፍተት ነው "አቡ ዳውድ እን ነስእይ በዚህ መልኩ ዘግበዋል , ~ከጁመአ የመጨረሻው ወቅት ላይ ፈልጓት "በሌላ ዘገባ "ከአስር ቡሀላ والله اعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم
1 0335Loading...
32
✍ብዙ ጀነት መግቢያ መንገዶች ተመቻችተውልን ይህን ማድረግ እንኳ ከበደን......አጂብ‼️ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከየግዴታ (ፈርድ) ሶላት በሗላ አየተል ኩርሲይን (ከሱረቱል በቀራ አንቀፅ 255-256) የቀራ የሆነ ሰው ጀነት ከመግባት ምንም አይከለክለውም ሞት እንጂ።» ነሳዒይ ዘግበውታል
7704Loading...
33
🔷  ሱፍይና አሕባሾች የዼንጤ ድልድዮች       በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ዼንጤዮች ጌታዋን የተማመነች ጊደር ጅራትዋን ውጪ ታሳድራለች እንደሚባለው የልብ ልብ ተሰምቷቸው እየዘመቱ ነው ። የአክፍሮት ዘመቻቸው በዋነኝነት ቀብር አምላኪዮችን ትኩረት ያደረገ ነው ።       ኢስላም ከጅምሩ የተዋጋው ኩፍር ቢኖር ቀብር አምልኮትን ነው ። የሚያሳዝነው ግን አሕባሽና ሱፍዮች ቀብር አምልኮትን ኢስላም አድርገው ለማህበረሰቡ በማቅረብ ዘጠና ከመቶ የሚሆነው ሙስሊም ቀብር አምላኪ እንዲሆን አድርገውታል ።      አሕባሽና ሱፍዮች ይህን ቀብር አምልኮ የሚቃወምን ከእስልምና የሚያስወጣ ተግባርና ክልክል መሆኑን የሚያስተምሩ የተውሒድ ሰዎችን ካፊር ይላሉ ። ማህበረሰቡ የዚህ አይነቱን አስተምሮ እንዳይሰማ በዚህ የተውሒድ ዳዕዋ የተሰማሩ የነብያት ወራሾችን ወሀብዮች በማለት እንደጭራቅ እንዲታዩ ያደርጋሉ ። ከዚህ አልፎ ተርፎ የተለያዩ አጋጣሚዮችን በመጠቀም እድሉን ሲያገኙ በማሳሰር በማስገረፍ የቻሉትን ይሰራሉ ።      የሱፍይና የአሕባሽ መሪዮች ወሀብዮች ከአባታችሁ የወረሳችሁትን እምነት ሊያስለቅቁዋችሁ ነው በምትችሉት ታገሏቸው ብለው የተውሒድ ሰዎችን እንዲገሉ ያበረታቱዋቸዋል ። ሞራል ይሰጡዋቸዋል ። ምስኪኖቹ የቀብር አምላኪዮች እስልምናችንን ሊያጠፉብን ነው ብለው የህይወት ዋጋ እስከመክፈል ራሳቸውን ያዘጋጃሉ ።     አላህን በብቸኝነት ተገዙ የሚሉ ዱዓቶችን ከከሀዲያን የበለጠ ይጠላሉ ።‼ የሚሉትን ለመስማት ቀርቶ ማየት አይፈልጉም ። 124 ሺህ ነብያት ሊዋጉት የተላኩበትን ቀብር አምልኮ ኢስላም ነው ብለው የነብያት ተከታዮችን ይዋጋሉ ። ነብዩ የተወጉለትን ፣ ደማቸው የፈሰሰለትን ፣ የተራቡለትና የተጠሙለትን ፣ የተሰደዱለትን ፣ ሶሓቦች የሞቱለትን ፣ ሰባ ሰማኒያ ቦታቸው የተወጉለትንና የተሰየፉለትን ተውሒድ ኩፍር ነው ይላሉ ። ‼     በተቃራኒው ያወገዙትና ኩፍር ነው ያሉትን ቀብር አምልኮ ኢስላም ነው ይላሉ ።      ይህ የሱፍይና የአሕባሽ መሪዮች አስተምሮና ተግባር ለዼንጤዮች ወርቃማ እድል ሆኖላቸዋል ። ይህን ክፍተት ተጠቅመው ቀብር አምላኪ ምስኪኖች ጋር ቀርበው እናንተ ሞቶ የበሰበሰን ከምታመልኩ ዒሳ ጌታ ነው ብላችሁ ለምን አትድኑም ቀናቶችን ከፋፍላችሁ ቁጭ ብላችሁ ጫት በመቃም እድሜያችሁን ከምትጨርሱ የሙታን መንፈስ እያመለካችሁ የሲኦል ከምትሆኑ እየሱስ ጌታ ነው ብላችሁ ለምን አትድኑም ይሏቸዋል ። ‼     ምስኪኖቹ አንድ ቀን ተውበት አድርገው ወደ አላህ ተመልሰው ዘላለማዊ ሕይወት የሚወርሱበትን እድል ትተው የዘላለማዊ ጀሀነም መሆንን ይመርጣሉ ።      ዒሳ ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ኣደምን ያለ አባትና እናት ፣ ሓዋን ያለ እናት እንደፈጠረው ሁሉ ያለ አባት ከእናት ብቻ ሁን በሚለው ቃሉ ፈጥሮ ነብይ ያደረጋቸው መሆኑን የሚያስተምረውን ኢስላም ትተው በመርየም ማህፀን ውስጥ ማንኛውም ህፃን የሚያልፈውን ሂደት አልፈው ተረግዘው የተወለዱትን ዒሳን ፈጣሪ ብለው ይከፍራሉ ።     እነዚህ ምስኪኖች ዒሳ በመርየም ማህፀን ውስጥ ከረጋ ደም ጀምሮ የነበሩ ሂደቶችን አለረፈው ደሙ ስጋ ሆኖ ፣ ስጋው አጥንት ለብሶ ፣ ስጋና አጥንቱ ቅርፅ ይዞ የተለያየ የሰውነት ክፍል እንደ ልብ ፣ ሳንባ ፣ ጉበት ፣ ኩላሊት ፣ ዐይን ፣ ጆሮ ፣ አፍና አፍንጫ ፣ ጭንቅላትና አእምሮ ፣ እጅና እግር ፣ ሴልና ነርቭ ፣ የውስጥ ሜካኒካል ክፍልና የአእምሮ ኤሌክትሪካል ክፍል ተሟልቶለት ሙሉ ሰው እስኪሆኑ ፍጥረተ ዓለሙን ማን ነበር የሚያስተናብረው ? ‼     ብለው መጠየቅ አልቻሉም ። እየሱስ ጌታ ነው ሲባሉ እሺ ብለው ተቀበሉ ። ለዚህ የዳረጋቸው ከሱፍያና አሕባሽ የወረሱት የሙታን መንፈስ አምልኮት ነው ።      እነዚህ የሱፍይና አሕባሽ መሪዮች ወሀብዮችን በሚያስጠቁቁበት ልክ ከዼንጤ አያስጠነቅቁም ። ዼንጤ ልጆቻቸውን ሲከፍር ዱላ ይዘው አይወጡም ። እምነታችሁ ተነጠቀ አይሉም ። ዐቂዳችሁ ተነካ አይሉም ። በምትችሉት ታገሏቸው አይሉም ። የእነርሱ ወኔ በነብያት ወራሽ የተውሒድ ሰዎች ላይ ነው ።      ለዘህ ነው እነዚህ አካላት የዼንጤዮች ድልድዮች ናቸው ያልኩት ። የአሕባሽና ሱፍዮች የኩፍር ተግባር ነው ምስኪን ቀብር አምላኪያንን ወደ ከፋ ኩፍር ይዟቸው የሚሄደው ።       በጣም የሚያሳዝነው ነሲሓዎች ከእነዚህ ጋር ነው አንድ ነን ብለው ከኢኽዋንና ሱፍይ እንዲሁም አሕባሽ ጋር አንድነት በመፍጠር እኛ የኢትዮዽያ ሙስሊሞች ነን ያሉት ።‼      በየአካባቢያችሁ ያሉትን የነሲሓ ዱዓቶችን ዳዕዋ አዳምጡ የቀብር አፈር በጥብጦ መጠጣት ፣ በአንዬ ፣ ዳንዬ ፣ አልከስዬ ፣ ቃጥባርዬ ፣ አብሬትዬ ፣ አባድርዬ ፣ ሾንክዬ ፣ ሸከና ሑሰይንዬ ፣ ጀማ ንጉስዬ ፣ ከረምዬ ቀብር ላይ ጠዋፍ ማድረግ ከእስልምና የሚያወጣ ሽርክ ነው የሚል የለውም ።      ይህን ካሉ ከሱፍይና አሕባሽ እንዲሁም ኢኽዋን ጋር ስለሚጣሉ ። እየአንዳንዱን ወልይ ተብለው የሚመለኩ መሻኢኾችን ስም ጠርተው እዱኝ ፣ አክብሩኝ ፣ አሽሩኝ ፣ እጄን ያዙኝ ዋስ ጠበቃ ሁኑኝ ማለት ኩፍር ነው አይሉም ። የአንድነት  ስምምነቱን ስለሚያፈርስ ። በጥቅሉ ሽርክ ከባድ ወንጀል ነው ይላሉ ። ተውሒድ የነብያት ዳዕዋ ነው ይላሉ ። በዚህም ተከታዮቻቸውን ይሸውዳሉ ። የቱ ምን አይነቱ ተግባር ሽርክ እንደሆነ በዝርዝር አይናገሩም ።      በመሆኑም ሰለፍዮች ሆይ ኡማውን ከቀብር አምልኮና ከአክፍሮት ሀይላት ለማዳን ያለባችሁ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም የከበደ ነው ። ከዚህ ጎን ለጎን ይህን የነብያት ተልእኮ ለዱንያዊ ጥቅም ብለው በመተው በኢስላም የሚነግዱትን ነሲሓዎችንና የእንጀራ አባታቸው ኢኽዋኖችን እንዲሁን እንባ ጠባቂዮቻቸው የሙነወር ልጅና ግብረአበሮቹ ማንነት ለሱናው ማህበረሰብ ግልፅ ማድረግ ሌላው ትልቅ ሀላፊነት መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም ።        አላህ ዲኑን ይረዳል ተውሒድም የበላይ ይሆናል ። https://t.me/bahruteka #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7652Loading...
34
አያቹ ወላጆች ልጆችን ቲቪ ፊልም የማሳየት መጨረሻ!! ነገ ደግሞ እናቱን ሲገል አይተው እናታቸውን ካልገደልን ይላሉ። ወላጆች ሆይ አሏህን ፍሩ ለራሳቹ ዲንን ባትማሩ ራሱ ልጆቻቹን ዲን አስተምሩንጂ ፊልም ቲክቶክ ገለመሌ አታሳዩ ኢላሂ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ዛሬ እንደቀልድ ልጆች ናቸው ይጫወቱ እያልን የምንተወዉ ነገር ነገ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል የምናሳያተውን ነገር የምናሰማቸውን ሁሉ ከእድሜያቸው ጋር የሚመጥንና የሚረዱት መሆን ግድ ይለዋል እቺ እናት ነገ የራሷ ልጆች እርስበርስ ላለመተራረዳቸው ወይም ሌላ ሰው ላለመደረዳቸው ዋስትና የላትም አላህ የስቱር😢አንቺን እንኳን ልጅሽን አተረፈልሽ እናቶችንም አባቶችንም መምከር የምፈልገው ቃናን ከቤታችሁ አጥፉ ከሀይማኖታችንም ከባህላችንም ጋር የማይሄድ ትውልድ ገዳይ ቻናል ነው #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7204Loading...
35
አሏህ ሆይ በሙስሊም እህቶቼ ላይ የሚጫወትን ወንድ ህይወታቸውን የሚያበላሽ ወንድ በዚና የሚያቆሽሻቸውን ወንድ ወዳንተ በተውበት ሚመለስ ከሆነ ምርጥ ባሪያህ አድርገው ያጠፋውንም ስህተት የሚያስተካክል አድርገው ካልሆነ ግን በዱኒያም በአኼራም አሳማሚን ቅጣት ቅጣው። 💔እህ የስንቱን ህይወት አጨለመ እህ💔 እህቶችም አብሽሩ እሺ ያጠፋቹትን ጥፋት ከከባባድ ወንጀል ቢመደብም አሏህ አዛኝ እና መሀሪ ስለሆነ በተውበት ራሳቹን አፅዱ ቀሪ ህይወታቹንም ምርጥ እንስት ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆን ዲናን የተማረች በኒቃብ የተዋበች ሰለፊይ እንስት በመሆን አሳልፋ። #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6152Loading...
36
የ”አል ናቅባ” ክስተት እና የጋዛው ጦርነት  ፍልስጤም በክርስትና፣ እስልምና እና አይሁድ እምነት ተከታዮች ዘንድ እንደ ቅዱስ ስፍራ የሚቆጠር፤ በኦቶማን ቱርኮች ቁጥጥር ስር የነበረ አካባቢ ነው። የኦቶማን ቱርክ ግዛት መፈራረስን ተከትሎ ብሪታንያ አካባቢውን ማስተዳደር መጀምሯ ይታወሳል። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በአይሁዳውያን ላይ ከተፈጸመው የጅምላ እልቂት በኋላ መጠለያ አገር ፍለጋ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሚገቡት አይሁዶች ቁጥር እየጨመረ ሲሄድም በብሪታንያ ላይ ጫናው ይበረታል። ይህም ፍልስጤም የሚደግፉ የአረብ ሀገራትና እስራኤልን ጦር ማማዘዙ ይታወሳል። እስራኤል የመጀመሪያውን የአረብ - እስራኤል ጦርነት አሸንፋ ግንቦት 14 1948 እንደ ሀገር መመስረቷን ማወጇም አይዘነጋም። በነጻነት አዋጁ ማግስትና ከዚያ ቀጥለው በተካሄዱ ጦርነቶች ከ700 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ከቀያቸው እንዲወጡ ያደረገችበት ክስተት በፍልስጤማውያን ዘንድ “አል ናቅባ” ወይም “መቅሰፍት” እየተባለ ይጠራል። ከ1948ቱ ጦርነት በኋላ የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያን ወደ ቀደመ ቤታቸው እንዲመለሱ ሳይፈቀድላቸው በሊባኖስ፣ ሶሪያ እና ዮርዳኖስ ስደተኛ እንዲሆኑ ተገደዋል። ይህ ታሪካዊ ክስተትም የፍልስጤማውያን የነጻነት ትግል መሰረት ሆኗል። ፍልስጤማውያን ከ76 አመት በፊት ያጋጠማቸው ታሪካዊ ክስተት አሁንም እንዳልቆመ ይናገራሉ። የጥቅምት 7ቱን የሃማስ ጥቃት ተከትሎ እስራኤል በጋዛ እየወሰደችው ያለውን ጥቃት ሽሽት ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ፍልስጤማውያን ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህም ከ1948ቱ የ”አል ናቅባ” ክስተት በእጥፍ ጭማሪ ያለው ነው የሚሉት ፍልስጤማውያን፥ ጦርነቱ ቆሞ ወደቤታቸው ቢመለሱ እንኳን ለመኖሪያ እንዳይሆን መፈራረሱን ያነሳሉ። የመንግስታቱ ድርጅት በቅርቡ ባወጣው መረጃም ጋዛን መልሶ ለመገንባት ቢያንስ 16 አመታት ያስፈልጋል ማለቱ አይዘነጋም። እስራኤል ከ76 አመት በፊት ፍልስጤማውያንን ከቀያቸው አፈናቅላ እንደሀገር ከተመሰረተች በኋላ የመሬት ወረራዋ እንዳልቆመም ነው ተደጋግሞ የሚነሳው።  የ1967ቱ የስድስት ቀናት ጦርነት የፍልስጤማውያንን ዌስትባንክ እና ምስራቅ እየሩሳሌም፣ የሶሪያን የጎላን ኮረብቶች እንዲሁም የግብጽ ሲናይ በርሃን (በ1984 እስክትመልሰው ድረስ) በቁጥጥሯ ስር አስገብታለች።  እስራኤል ከአረቦች ጋር ያደረገቻቸውን አራት ታላላቅ ጦርነቶች የሚያወሱ ተንታኞች የጋዛው ጦርነት አላማ ሃማስን የመደምሰስ  አላማ አለው ቢባልም ዋነኛ ትኩረቱ የመሬት ወረራ ነው ይላሉ። Al Ain #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6071Loading...
37
ለምን እንሰስታለን... ቀልድና ፌዝ እዚህ ግባ የማይባሉ ነገራቶች በተፖሰቱ ጊዜ ፅሁፉ እንኳን በቅጡ ሳናነበው ሰማያዊ ሪአክት ኬር እንገጫለን .... ጠቃሚ ነገር ለሕይወት መርህ የሆኑ ዲናዊ ነገር በተፖሰተ ጊዜ ወይ አንብበን ብቻ እናልፋለን አለያ ግን አንብበን ሰማያዊ እንኳን ሳንገጭ ላሽሽ እንላለን የማንከፍልበት ላይክ እንሰስታለን እንዴ ሚገርመው ነገር ፌመስ የሆነ አካል እዚህ ግባ የማይባል ነገር ሲፖስት ግን በላይክና በሼር እያበረታታን ግን ምርጥ መካሪ የሆኑ ወንድም እህቶች ግን ወርቃማ ፅሁፋቸው ሲያቀርቡልን ላይኩን ይከብደናል ሼር ማድረግ ቢያቅተን /ቢከብደን ኮመንት ላይ ገብተን ሜንሽን ፎሎወር በመጥራት እሱም ካቃተን ላይኩን አንሰስት እነዚህ ተግባሮች በምንጠቀም ጊዜ ጠቃማ ፅሁፉ / ፖስቱ ተደራሽነቱ የሰፋ ይሆናል አንተ አንቺ ብቻ አንብበሽ እፍን አናድርገው ለወንድም እህቶቻችንም እንዲደርስ እናድርግ Copy #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5571Loading...
38
#ሕይወትህ_ውስጥ_ያሉ_3_የሰው_ዓይነቶች ናቸው 1- ቅጠል ሰዎች 2- ቅርንጫፍ ሰዎች 3- ሥር ሰዎች #ቅጠል_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ወቅት ጠብቀው ወደ ሕይወትህ የሚመጡ ሰዎች ናቸው። ደካማ ስለሆኑ ልትደገፍባቸው አትችልም። የሚመጡት የሚፈልጉትን ለመውሰድ ሲሆን ነፋስ በመጣ ወቅት ይሸሻሉ። እነዚህ ሰዎች የሚወዱህ ደኅና በሆንክበት ጊዜ ሲሆን ነፋስ ባገኘህ ወቅት ይተውሃል። #ቅርንጫፍ_ሰዎች ጠንካሮች ናቸው ግን ሕይወት ከባድ ስትሆን ይሰበራሉ፤ ብዙ ክብደትም መሸከም አይችሉም። የተወሰኑ ወቅቶች ላይ አብረውህ ይሆናሉ፣ የበለጠ ከባድ ሲሆን ግን ይሄዳሉ። #ሥር_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ለመታየት ብለው ነገሮችን አያደርጉምና እጅግ ጠቃሚ ሰዎች ናቸው። በከባድ ጊዜ ስታልፍ እንኳ አጋዦች ናቸው። ውኃ ያጠጡሃል፤ ያለህበት ቦታ አያስጨንቃቸውም፣ እንዲሁ እንደሆንከው ይወዱሃል። ሁሉም ሰው አብሮህ አይቆይም። ወቅቱ ምንም ሆነ ምንም ሳይቀያየሩ የሚቆዩት የሥር ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው። Copy #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6124Loading...
39
ሱሪ ከለበሰች በእርግጥ ረከሰች ኒቃብ ከለበሰች በእውነት ተከበረች @Abu_Umer1 @Abu_Umer1
5590Loading...
40
ልጆችሽ በመልካም ነገሯ የሚከተሏት እናት ነሽ ወይስ ከዚ በተቃራኒ ነሽ?...........ወላጆች የልጆቻቸው የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ናቸው ይባላል specially እናት!...... ልጅሽ አንቺ ያደረግሽውን ሁሉ ማድረግ ትፈልጋለች ፣ አለባበስሽን፣አሰጋገድሽን፣አመጋገብሽን፣ሀታ ለባልሽን ያለሽን ሁኔታ ሁሉ ካንቺ ነው ኮፒ የምታደርገው። ባልሽን የምትገላምጪው ከሆነ እሷም ትገላምጠዋለች ፣ ኻዲሞቻችሁን በቤት ውስጥ የምታነውሪ የምትሳደቢ ከሆነ እሷም ሁለተኛ እናት ሆና ለምትንከባከባት በእጇ ለምታሳድጋት ኻዲም ጥሩ አመለካከት አይኖራትም።............የጥፍር አሰራርሽ ፣የፀጉርሽ ሁኔታ ፣የልብሶች አመራረጥ ላይ በደንብ ትኩረት ልታደርጊ ይገባል። ልጆችን ማስተካከል የሚቻለው ገና በለጋ እድሜያቸው ነው ስለዚህማ ለልጆቿ በመልካም ነገር ምሳሌ የምትሆን እናት ሁኚ! ........አንተም አባትዬው የውመል ቂያማ የአለማቱ ጌታ ፊት ስትቆሙ "ምግብ እያመጣ ይመግበኝ ነበር ፣ ዱንያዊ ፍላጎቴን ብቻ ያሟላልኝ ነበር እንጂ ዲኔን አላስተማረኝም " ብለው ሚስትክና ልጆችክ ክስ እንዳያቀርቡብክ የአላህን ሃቅ ተጠንቀቅ ያ አኺ!! By✍ Faiza #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6722Loading...
In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል።       
Показати все...
In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል።       
Показати все...
6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel

Welcome to the 6 Kilo Muslim Students Jemea Official Telegram Channel! This channel serves as the primary source of information and updates for Muslim students at Main and FBE campuses. Join our discussion group

https://t.me/+XuCYoS85wvhiZmVk

In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል።
Показати все...
6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel

Welcome to the 6 Kilo Muslim Students Jemea Official Telegram Channel! This channel serves as the primary source of information and updates for Muslim students at Main and FBE campuses. Join our discussion group

https://t.me/+XuCYoS85wvhiZmVk

In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ ሆይ! ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል። 😊❣😊        
Показати все...
6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel

Welcome to the 6 Kilo Muslim Students Jemea Official Telegram Channel! This channel serves as the primary source of information and updates for Muslim students at Main and FBE campuses. Join our discussion group

https://t.me/+XuCYoS85wvhiZmVk

S🔺ዘግናኝ ና አሳዛኝ ሞባይል ፈነዳበት አደጋ!! ~~~~ (ሞባይል ቻርጅ ላይ አርገው ለምያወሩና ለምነካኩ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድ፤የዚህ አደጋ #Accedent ሰለባ ከሆነ ወጣት፤ #ፍቃድ_ወስጄ የለቀኩት መሆኑን ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እፈልጋለው ፡ ፡ ፅሀፊ፦ካሚል መሀመድ ................... .......ከኔ ጀምሮ አብዛሀኛው ወጣቶች የሞባይል ቻርጅ ልያልቅብን ስል፤ሞባይል ቻርጅ ላይ ሰክተን  መነካካት  የተለመደ ነገር ነው .....የምገርመው ግን፤ብዙዎቻችን #ሞባይል_ቻርጅ ላይ ከተሰካ ቦሀላ መነካካት ሆነ ማውራት ምን ያክል #አደጋና_መዘዝ እንዳለው  አናውቅም። ......ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱት  ምስል፤የአንድ ወጣት #እጅ ስሆን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ፤ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጎ ስነካካ፤ሞባይሉ በእጁ ላይ ፈንድቶበት ነው። ............ ነገሩ እንዲህ ነው። .......እጁን በጨርቅ የተጠቀለል ወጣት፤ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ ውስጥ ወዳለው #emergency ክፍል መጣ።(እኔ ደግሞ አፓራንት የወጣሁት እዚያው ጤና ጣቢያ ነበር።) ታዲያ እኔና አንድ እንደኔ አፓራንት ከወጣ ልጅ ጋር ሁነን #wound_care  ልንሰራለት አልንና።እኔ እንደ ልማዴ..."ምን ሁነህ ነው??"..ብዬ  ጥያቄ ጠየኩት።እሱም "ሞባይል ፈንድቶብኝ ነው።"ስለኝ።እኔም በነገሩ ግር ብሎኝ .."እንዴት??"...ብዬ መልሼ ጠየኩት።እሱም..."ሞባይል ቻርጅ ላይ አድርጌ ስነካካ፤በጣም ግሎ ነበር።እኔ ግን ችላ ብዬ መነካካቴን ቀጠልኩበት።የዛኔ ነው የፈነዳብኝ።"አለና በመቀጠል"ስፈነዳ ልክ እንደ ፖምፕ ድምፅ አለው አለኝ።" እኔም በሁኔታው በማዘን ከንፈሬን ከመጠትኩ ቦሀላ.."አብሽር ወንድሜ ይህ የአላህ ቀድር ነው።ከንግዲህ የሆነውን መቀበል ነው።"አልኩትና አፓራንት ከወጡት ተማሪዎች ጋር  እየተባበርን ቁስሉን አጠበን ቆንጆ አርገን ካሸግንለት ቦሀላ፤....እሱ  ላይ የደረሰው አደጋ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድና ከዚህ ተምረው እንድጠናቀቁ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንድለቅ ፍቃድ እንድስጠኝ ጠየኩት።እሱም ጥያቄዬን በሙሉ ፍቃድኝነት ጠቀበለኝ።እላችሗለው። ........... ለማንኛውም፤ለወጣቶች የማስተላልፈው መልዕክት ብኖር፤በምስሉ ላይ እጁን ከምትመለከቱት ወጣት ተምራችሁ፥ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጋችሁ እንዳትነካኩ፤እንዳታወሩ ስል አሳስባችሗለው። ለወንዲማችንም #አሏህ_ያሽርህ እያልን በዱአ  አንርሳው። Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Показати все...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

ጀሀነም እንዳለ እናምናለን ነገር ግን ስራችን ከነጭራሹ ጀሀነም የሌለ እያስመሰለ ነው። ሽርክ መስራት ድግምት ማስደገም ዝሙት መስራት መጠጥ መጠጣት ወለድ መብላት ኖርማል እየሆነ ነው። ግን አይከብድም ታላቁን አሏህን ስንት ተቆጥሮ ማያልቅ ውለታ ውሎልን ማመፅ? ወንድም እና እህቶቼ አሁንም አልረፈደም ኑ ወደ አሏህ እንመለስ። Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Показати все...
👍 4
የ ዛሬዉ ጁመአ   🤲🌺ወንጀላችን የሚማርበት   🤲🌺ስራችን ሚወደድበት   🤲 🌺የተቸገረ የሚያገኝበት   🤲🌺 የከፍው ሚደሰትበት   🤲 🌺የታመመ የሚሽርበት    🤲🌺ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት   🤲 🌺ሰላም የሚሰፍንበት 🌺በሰለዋት በዚክር 🌺በቲላዋ ድምቅ የምንውልበት     🌺በዱአችሁ አትርሱኝ**__ በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናብዛ ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُح
Показати все...
👍 3
አንዲት እህታችን ስንት አመት ሙሉ አረብ ሀገር ሆና ፏ ያለ ቤቷን ሰራች ወደ ሀገርም ገባች ትዳርም መሰረተች አራት ልጆችም ወለደች ከዛን ባሏ ሁለተኛ አገባባት በዚህ የተነሳ ካልፈታሀኝ አለችው እሱም ፈታት።ምንም ቢሆን ባልሽ ሁለተኛ ስላገባብሽ መፋታት ተገቢ አይደለም። ወደ ዋናው ርእሴ ሾመለሾ ከተፋቱ በኃላ አረብ ሀገር ለፍታ የሰራችውን ቤቷ ተሽጦ አይኑን በጨው አጥቦ ተካፈላት። እሷም ለልሳ እና ልጆች መኖሪያ ብላ ጨረቃ ቤት ገዛች። የሆነ ሰለምቴም አገባች። በኢኮኖሚ ደክማ ሾለ ነበር ራሳንም ልጆቻንም  ጭምር ምታስተዳድረው እሳ ነች  እናም አሳንቡሳ ቤት ትጠብስና መንገድ ላይ ተቀምጣ ትሸጣለች። ባላም የተውሰነ ተፍተፍ ይላል። ከእለታት አንድ ቀን ኑሮዋን እንደዚህ እገፋች እያለ ሰሞኑን እንደምንሰማው ቤታ ፈረሰባት።አይ ሚስኪን። እሳም ጀግና ነበረች እናም እጅ ሳትሰጥ ቤት ተከራይታ ኑሮዋን ቀጠለች ያ ሁለተኛ ላይ ያገባትም ያን የጨረቃውን ቤት አይቶ ነበር እናም በኪራይ ትንሽ አብሮ ከኖሩ በኃላ ከአሮጊት ጋር አልኖርም ብሎ ጥሏት ጠፋ። እሳም ከአራት ልጆቻ ጋር ወደ ቤተሰባ ተጠቅልላ ገባች። እህታችንን ልትረዳት ምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ። የተወሰነ ተፍ ተፍ ተብሎላት የተሻለ ሾል ትስራ እንደዚህ አይነቶቹን ለኑሮ ሚታገሉትን ልናበረታታ ይገባል። INBOX ME @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Показати все...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

👍 5
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」 ╭┈⟢ │📚شرح الأصول الثلاثة │ │📚 ሸርሁ ኡሱል አሰላሳህ  ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈✑ሸኽ አቡ ዐብዱልሃሊም │ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን │አል'ለተሚይ አሱኒይ │ │https://t.me/abdulham ╰────────────── ╭🎙የኪታቡ ፀሃፊ ├─┈┈┈✑አሸይኽ ሑሰይን ቢን │ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢይ │ │https://t.me/HussinAssilty ╰────────────── ╭🎙አዘጋጅ ├─┈┈┈✑የሰለፍዮች App develop │ │https://t.me/safya_app ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ┝ለሌሎችም ሟር በማድረግ የአጅሩ │ተካፍይ ይሁኑ! │ │📨 መሰል  ቂራአት እና ሙሀደራወች │ለማሰራት የሚከተልውን አድራሻ │ይጠቀሙ    👇👇👇👇👇 │     @selfy_app_developer ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇 https://t.me/safya_app ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
Показати все...
👍 2
አሏህ በሚስት አይፈትንህ ዲን ኖራት አህላቀ እሳት ሚስት ከባድ ናት በጣም ትፈታተንሃለች። ላንተ ክብር አይኖራትም ትእዛዝህን አፈፅምም ባጭሩ ድርቅና ያለባት ሚስት ናት። በጣም ከባድ ነች እሳን ከመሸከም ተራራ መሸከም አቤት ሲቀል። አንዳንድ የዋህ ወንዶች ደረቅ ሚስት ኖራቸው ትዳራቸው እንዳይበተን ብለው አንገታቸውን ይደፋሉ።እህቶች ሆይ እባካችሁ ድርቅና ካለባችሁ ይሄን ነገራቹን ለመተው ሞክሩ አልያም ቀንሱት። በጣም ባሎችን ይፈታተናል በዚህ ፀባያቹ ጥሩ ባል ካልገጠማችሁ የዱኒያን ጀሀነም ትኖራታላቹህ። ወንድሞችም ሚስታችሁ ደረቅ ከሆነች በዱአ ላይ በርቱ አሏህ እንዲያቃናት እንዲሁም ለስለስ ብላቹ ግሯት። አብሽሩ የዋሆቹ ወንድሞቼ። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Показати все...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

👍 1