uk
Feedback
Medical Laboratory Science -Ethiopia

Medical Laboratory Science -Ethiopia

Відкрити в Telegram

🎓 This channel is created for sharing: ✓Health related informations ✓COC & Exit Exam Questions ✓book/Guidelines ✓Vacancy's Exam center: @MLSEXAMbot Channel @laboratory_2025 Group @laboratoryg_2025 http://www.youtube.com/@Laboratory_2025

Показати більше
8 994
Підписники
-524 години
-417 днів
-6530 день
Архів дописів
JOB OPPORTUNITY: GREEN COLLEGE AMBO CAMPUS ​Green College Ambo Campus is hiring qualified, motivated individuals for the upco
JOB OPPORTUNITY: GREEN COLLEGE AMBO CAMPUS ​Green College Ambo Campus is hiring qualified, motivated individuals for the upcoming academic year! ​Open Positions & Requirements ​1. Department Head – Nursing ​Qualification: BSc / Level IV in Nursing (with Holistic COC) ​Experience: 0+ years ​Vacancies: 3 ​2. Department Head – Pharmacy ​Qualification: BSc / Level IV in Pharmacy (with Holistic COC) ​Experience: 0+ years ​Vacancies: 3 ​3. Department Head – Medical Laboratory ​Qualification: BSc / Level IV in Med Lab (with Holistic COC) ​Experience: 0+ years ​Vacancies: 3 @laboratory_2025 ​How to Apply: ​In-person applications are open for 10 consecutive days starting from today! Please submit your CV along with complete supporting documents to our office. ​📍 Location: Ambo, In front of Ambo University Main Campus 🏢 Work Place: Green College Ambo Campus

NGAT ለምትፈተኑ ሊንኩ እየሰራ ይገኛል መመዝገብ ትችላላችሁ https://ngat.ethernet.edu.et @laboratory_2025

👆ለተፈተኞች እንዲደርስ ሼር አድርጉላቸው 👆

+1
2018_EHPLE Information Booklet.zip20.92 MB

ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID F
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ  የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

A patient with suspected myocardial infarction has elevated cardiac troponin I levels. Why is troponin considered a superior biomarker compared to CK-MB for myocardial injury?
Anonymous voting

The primary vector for the transmission of Lymphatic Filariasis in many parts of Africa, including Ethiopia, is:
Anonymous voting

A patient with a history of multiple transfusions develops an antibody that reacts with all panel cells at the antiglobulin phase. The auto-control is positive. What is the most likely cause of this reactivity?
Anonymous voting

Which of the following parasites is most likely to be identified in a stool sample exhibiting Charcot-Leyden crystals?
Anonymous voting

A patient presents with a microcytic, hypochromic anemia. Which of the following laboratory findings is most consistent with iron deficiency anemia?
Anonymous voting

A 70-year-old male with a history of prostate cancer has a bone marrow biopsy performed due to new onset anemia and elevated alkaline phosphatase. The biopsy reveals metastatic adenocarcinoma. Which special stain would be helpful in confirming the prostatic origin?
Anonymous voting

A patient presents with extreme fatigue, fever, bone pain, and significant splenomegaly. Laboratory findings include a very high white blood cell count with many immature myeloid forms, and the presence of the Philadelphia chromosome. What is the most likely diagnosis?
Anonymous voting

A patient with a history of intravenous drug use develops endocarditis. Blood cultures yield a yeast that produces germ tubes at 37°C. Which organism is most likely responsible?
Anonymous voting

A patient is admitted with severe electrolyte imbalance, including hyponatremia and hyperkalemia. Blood gas analysis shows metabolic acidosis. Which endocrine disorder is most likely responsible?
Anonymous voting

Which hormone is primarily responsible for regulating blood calcium levels?
Anonymous voting

A patient with severe diarrhea shows 'rice water' stools. The causative agent is a Gram-negative curved rod that grows on alkaline peptone water. What is the most likely pathogen?
Anonymous voting

What is the most common cause of hyperkalemia in laboratory samples?
Anonymous voting

የቅጥር ማስታወቂያ - ድጋሚ የወጣ ​ዶ/ር ተሾመ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ፣ ተወዳዳሪ እና የሥራ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ​📍 የሥራ ቦታ: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከምባታ ዞን፣ ሌሞ ማሪያም ከተማ 💼 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Permanent) 💰 ደመወዝ: በስምምነት (ማራኪ) 📅 የወጣበት ቀን: 15-11-2018 ዓ.ም. ⏳ የመጨረሻ ቀን: በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ​📋 ክፍት የሥራ መደቦች 1. ​የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት (Internist) • ​የትምህርት ደረጃ: በውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻላይዝ ያደረገ/ች • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 1 2. ​ራዲዮሎጂስት (Radiologist) • ​የትምህርት ደረጃ: በራዲዮሎጂ ስፔሻላይዝ ያደረገ/ች • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 1 3. ​ጠቅላላ ሐኪም (GP) • ​የትምህርት ደረጃ: የሕክምናዶክተሬት ዲግሪ (MD) • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 3 4. ​ጤና መኮንን (Health Officer) • ​የትምህርት ደረጃ: በሕብረተሰብ ጤና/ጤና መኮንን 1ኛ ዲግሪ (BSc) • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 2 5. ​ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት • ​የትምህርት ደረጃ: በሜዲካል ላቦራቶሪ ሳይንስ 1ኛ ዲግሪ (BSc) • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 3 6. ​ቢኤስሲ ነርስ (BSc Nurse) • ​የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 3 7. ​አስተዳደር (Administration) • ​የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር/ተዛማጅ ዲግሪ/ዲፕሎማ • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 1 ​📲 እንዴት ማመልከት ይቻላል? ​አመልካቾች በቴሌግራም (Telegram) ማመልከት ይችላሉ፦ 📞 0911753523 📞 0953775508 @laboratory_2025

የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን። Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን። Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V