Medical Laboratory Science -Ethiopia
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎓 This channel is created for sharing: ✓Health related informations ✓COC & Exit Exam Questions ✓book/Guidelines ✓Vacancy's Exam center: @MLSEXAMbot Channel @laboratory_2025 Group @laboratoryg_2025 http://www.youtube.com/@Laboratory_2025
إظهار المزيد8 994
المشتركون
-524 ساعات
-417 أيام
-6530 أيام
أرشيف المشاركات
JOB OPPORTUNITY: GREEN COLLEGE AMBO CAMPUS
Green College Ambo Campus is hiring qualified, motivated individuals for the upcoming academic year!
Open Positions & Requirements
1. Department Head – Nursing
Qualification: BSc / Level IV in Nursing (with Holistic COC)
Experience: 0+ years
Vacancies: 3
2. Department Head – Pharmacy
Qualification: BSc / Level IV in Pharmacy (with Holistic COC)
Experience: 0+ years
Vacancies: 3
3. Department Head – Medical Laboratory
Qualification: BSc / Level IV in Med Lab (with Holistic COC)
Experience: 0+ years
Vacancies: 3
@laboratory_2025
How to Apply:
In-person applications are open for 10 consecutive days starting from today! Please submit your CV along with complete supporting documents to our office.
📍 Location: Ambo, In front of Ambo University Main Campus
🏢 Work Place: Green College Ambo Campus
NGAT ለምትፈተኑ ሊንኩ እየሰራ ይገኛል መመዝገብ ትችላላችሁ
https://ngat.ethernet.edu.et
@laboratory_2025
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ
___________
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
A patient with suspected myocardial infarction has elevated cardiac troponin I levels. Why is troponin considered a superior biomarker compared to CK-MB for myocardial injury?
The primary vector for the transmission of Lymphatic Filariasis in many parts of Africa, including Ethiopia, is:
A patient with a history of multiple transfusions develops an antibody that reacts with all panel cells at the antiglobulin phase. The auto-control is positive. What is the most likely cause of this reactivity?
Which of the following parasites is most likely to be identified in a stool sample exhibiting Charcot-Leyden crystals?
A patient presents with a microcytic, hypochromic anemia. Which of the following laboratory findings is most consistent with iron deficiency anemia?
A 70-year-old male with a history of prostate cancer has a bone marrow biopsy performed due to new onset anemia and elevated alkaline phosphatase. The biopsy reveals metastatic adenocarcinoma. Which special stain would be helpful in confirming the prostatic origin?
A patient presents with extreme fatigue, fever, bone pain, and significant splenomegaly. Laboratory findings include a very high white blood cell count with many immature myeloid forms, and the presence of the Philadelphia chromosome. What is the most likely diagnosis?
A patient with a history of intravenous drug use develops endocarditis. Blood cultures yield a yeast that produces germ tubes at 37°C. Which organism is most likely responsible?
A patient is admitted with severe electrolyte imbalance, including hyponatremia and hyperkalemia. Blood gas analysis shows metabolic acidosis. Which endocrine disorder is most likely responsible?
Which hormone is primarily responsible for regulating blood calcium levels?
A patient with severe diarrhea shows 'rice water' stools. The causative agent is a Gram-negative curved rod that grows on alkaline peptone water. What is the most likely pathogen?
What is the most common cause of hyperkalemia in laboratory samples?
የቅጥር ማስታወቂያ - ድጋሚ የወጣ
ዶ/ር ተሾመ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ፣ ተወዳዳሪ እና የሥራ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📍 የሥራ ቦታ: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከምባታ ዞን፣ ሌሞ ማሪያም ከተማ
💼 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Permanent)
💰 ደመወዝ: በስምምነት (ማራኪ)
📅 የወጣበት ቀን: 15-11-2018 ዓ.ም.
⏳ የመጨረሻ ቀን: በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
📋 ክፍት የሥራ መደቦች
1. የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት (Internist)
• የትምህርት ደረጃ: በውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻላይዝ ያደረገ/ች
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ብዛት: 1
2. ራዲዮሎጂስት (Radiologist)
• የትምህርት ደረጃ: በራዲዮሎጂ ስፔሻላይዝ ያደረገ/ች
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ብዛት: 1
3. ጠቅላላ ሐኪም (GP)
• የትምህርት ደረጃ: የሕክምናዶክተሬት ዲግሪ (MD)
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ብዛት: 3
4. ጤና መኮንን (Health Officer)
• የትምህርት ደረጃ: በሕብረተሰብ ጤና/ጤና መኮንን 1ኛ ዲግሪ (BSc)
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ብዛት: 2
5. ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
• የትምህርት ደረጃ: በሜዲካል ላቦራቶሪ ሳይንስ 1ኛ ዲግሪ (BSc)
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ብዛት: 3
6. ቢኤስሲ ነርስ (BSc Nurse)
• የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc)
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ብዛት: 3
7. አስተዳደር (Administration)
• የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር/ተዛማጅ ዲግሪ/ዲፕሎማ
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ብዛት: 1
📲 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
አመልካቾች በቴሌግራም (Telegram) ማመልከት ይችላሉ፦
📞 0911753523
📞 0953775508
@laboratory_2025
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
____________
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡
ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡
▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V
Repost from Ministry of Health ET
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
____________
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡
ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡
▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V
