Medical Laboratory Science -Ethiopia
前往频道在 Telegram
🎓 This channel is created for sharing: ✓Health related informations ✓COC & Exit Exam Questions ✓book/Guidelines ✓Vacancy's Exam Preparation Bot: @MLSEXAMbot Channel @laboratory_2025 Group @laboratoryg_2025 http://www.youtube.com/@Laboratory_2025
显示更多9 033
订阅者
-124 小时
-47 天
+3530 天
帖子存档
Textbook of Microbiology & Immunology 📚 | 2nd Edition | Subhash Chandra Parija
🧪 MLS EXAM — Question of the day
📚 🔥 Hard
Think you know it? Get the answer, explanation and more practice on the bot 👇
🧪 MLS EXAM • @laboratory_2025 • @MLSEXAMbot

🧪 MLS EXAM — Daily Practice
📚 🔥 Hard • 3 questions
Answer the quiz polls below, then get full explanations, timed mock exams, modules and AI tutoring inside the bot.
🧪 MLS EXAM • @laboratory_2025 • @MLSEXAMbot
🧪 MLS EXAM — Question of the day
📚 COC Exam 7
Think you know it? Get the answer, explanation and more practice on the bot 👇
🧪 MLS EXAM • @laboratory_2025 • @MLSEXAMbot
A patient is ABO Rh typed and found to be A positive. An antibody screen is performed and is positive. A subsequent antibody identification panel reveals the presence of an anti-D antibody. What is the most likely scenario?
የነፃ የትምህርት እድል ጥሪ (Scholarship Announcement) 🚀
የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከኦሮሚያ የጤና ባለሙያዎች ማህበር ጋር በመተባበር በሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ1ኛ እና 2ኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት እድል ማዘጋጀቱን ገልጿል።
📚 የትምህርት መስኮች እና የኮታ መጠን (Available Programs & Seats)
1. ለ1ኛ ዲግሪ (BSc Programs):
🔹 Health Informatics: 63 ቦታዎች
🔹 Midwifery (MW): 31 ቦታዎች
🔹 Anesthesia: 30 ቦታዎች
🔹 Pharmacy: 16 ቦታዎች
🔹 Laboratory Technology: 16 ቦታዎች
2. ለ2ኛ ዲግሪ (MSc Programs):
🔹 Pediatric & Child Health Nursing እና Maternity & Reproductive Health Nursing: 32 ቦታዎች
📍 ጠቅላላ የቦታ ብዛት: 188
📋 የመመዝገቢያ መስፈርቶች (Requirements)
🎓 ለ2ኛ ዲግሪ (MSc):
የታወቀ የ1ኛ ዲግሪ (BSc) የትምህርት ማስረጃ ያለው/ላት
የብሔራዊ የ2ኛ ዲግሪ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፈ/ች
አነስተኛ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
🎓 ለ1ኛ ዲግሪ (BSc):
የደረጃ-IV (Level-IV) ሰርተፍኬት ያለው/ላት
የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለፈ/ች
አነስተኛ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
📆 የምዝገባ ጊዜ: ከመስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም
📍 የምዝገባ ቦታ: በየዞኑ በሚገኙ የጤና ጽ/ቤቶች
@tenamereja
+5
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ #68 ቦታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
📋 የሥራ መደቦች እና መስፈርቶች
1. የክፍለ ከተማ ወላጆች የምክርና አቅም ግንባታ (ፕረንታል ኮቺንግ) አገልግሎት ድጋፍና ክትትል ባለሙያ III
የትምህርት ዝግጅት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በPublic Health Professional, Health Professional, Family Health Professional ወይም የሁለተኛ ዲግሪ በPublic Health Specialist
ተፈላጊ ችሎታ፦
ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ
ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ወይም በህፃናት ጤና ላይ የሰራ/ች
ደመወዝ፦ 16,348.00 ብር
ብዛት፦ 9
2. የወረዳ ወላጆች የምክርና አቅም ግንባታ (ፕረንታል ኮቺንግ) ሱፐርቫይዘር
የትምህርት ዝግጅት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በPublic Health Professional, Health Professional, Family Health Professional ወይም የሁለተኛ ዲግሪ በPublic Health Specialist
ተፈላጊ ችሎታ፦
ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
ለሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ወይም በህፃናት ጤና ላይ የሰራ/ች
ደመወዝ፦ 13,732.00 ብር
ብዛት፦ 55
📝 የማመልከቻ ሁኔታ
የምዝገባ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
ማመልከቻ፦ ስካን የተደረጉ የትምህርት፣ የሙያ ፈቃድ፣ የሥራ ልምድ እና የሥልጠና ማስረጃዎችን በተዘጋጀው የኦንላይን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።
ℹ️ማመልከቻ ዝርዝር ማብራሪያ
https://youtube.com/shorts/7NCGqdPANro?feature=share
የቅጥር ማስታወቂያ እንዲለጠፍላችሁ ምትፈልጉ በዚህ @MLSEadminBot ልትልኩልን ትችላላችሁ !
✅ 6 questions posted — want explanations & full mock exams?
🧪 MLS EXAM • @laboratory_2025 • @MLSEXAMbot
A patient presents with fatigue, pallor, and a complete blood count showing a low hemoglobin, low MCV, and low MCH. Which type of anemia is most likely?