Sodo comprehensive school
Відкрити в Telegram
this is our real new channel to sodo comprehensive high school telegram channel, please share the information to student
Показати більше442
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
Repost from ትምህርት መረጃ( academic info)
አዲስ የተማሪዎች ዝውውር መመሪያ ረቂቅ 2016ዓም
አዲስ የተማሪዎች ዝውውር መመሪያ ረቂቅ 2016ዓም
ዋና ዋና ነጥቦች
ከዚህ በፊት በተለያዩ ክልሎች ወጥነት ያልነበረው የተከታታይ ምዘና አያያዝ ማለትም 60% ተከታታይ ምዘና 40% ማጠቃለያ ፈተና አሁን ወደ 40% ተከታታይ ምዘና 60% ማጠቃለያ ፈተና ተሰጥቶ ከ100% ይያዛል
ከ9-11ኛ ክፍል Maths and English ከ50% በታች ያመጣ ተማሪ እንዲሁም 1-7ኛ ክፍል 6ኛን ሳይጨምር Maths እና የማስተማሪያ ቋንቋውን ከ50% በታች ካመጣ ወደቀጣይ ክፍል መዛወር አይችልም
አንድ ክፍል ደረጃ ከአንዴ በላይ ከደገመ ከትምህርት ይሰናበታል
Repost from CEREB CURRICULUM DIRECTORATE
Amharic Grade 9 Students textbook Final version (1) - Copy.pdf3.47 MB
ማስታወቂያ
እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳችሁ!!
የ2016 የትምህርት ዘመን ከቅድመ-አንደኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያለው የተማሪ ቅበላ/ምዝገባ/ የሚፈፀመው ከነሐሴ 15/ 2015- ጳጉሜ 5/2015 ድረስ ብቻ ይሆናል። ስለሆነ ተማሪም ሆነ የተማሪ ወላጅ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት በማድረግ ለተግባራዊነቱ እንዲተጋ ጥሪያችንን እያቀረብን፣ ዘንድሮ ከተቀመጠው የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ውጪ የሚፈፀም የቅበላ ሥራ በማንኛውም አይነት ምክንያት የማይስተናገድ መሆኑን ለማሳወቅ እንገደዳለን። (የ2016 ምዝገባ ቋትም አይቀበለውም)።
NB...የመማር ማስተማር ሥራ የሚጀመረው በቀን 02/01/2016 ነው።
የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ!!
# Sodo Comp.
1. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ፤
አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት-----908,256 ናቸው፡፡
አማራ………..30.37%
ኦሮሚያ…..…27.96%
ደቡብ………..28.17%
ሀረሪ…………32.88%
አዲስ አበባ----38.46%
ደሬደዋ--------31.42%
ሲዳማ---------28.34%
2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል
(እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው
አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%)
ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%)
ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%)
ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%)
አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%)
ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%)
ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%)
3. ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደ ሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
አማራ………70 ተማሪዎች
ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች
ደቡብ………..10 ተማሪዎች
ሀረሪ…………1 ተማሪዎች
አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች
ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች
ሲዳማ---------8 ተማሪዎች
4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
አማራ………1ተማሪ
አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች
ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ
5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች 7 ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ
ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
ባሕር ዳር ስቲም ት/ቤት
ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል
ወላይታ ሶዶ ሊቃ ት/ ቤት
አዳማ ኦዳ አዳሪ ት/ ቤት
ናቸው።
6. ከፍተኛ ውጤት (የዓመቱ ሰቃይ)
ከአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 አስመዝግቧል።
1. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ፤
አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት-----908,256 ናቸው፡፡
አማራ………..30.37%
ኦሮሚያ…..…27.96%
ደቡብ………..28.17%
ሀረሪ…………32.88%
አዲስ አበባ----38.46%
ደሬደዋ--------31.42%
ሲዳማ---------28.34%
2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል
(እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው
አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%)
ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%)
ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%)
ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%)
አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%)
ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%)
ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%)
3. ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደ ሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
አማራ………70 ተማሪዎች
ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች
ደቡብ………..10 ተማሪዎች
ሀረሪ…………1 ተማሪዎች
አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች
ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች
ሲዳማ---------8 ተማሪዎች
4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
አማራ………1ተማሪ
አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች
ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ
5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች 7 ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ
ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
ባሕር ዳር ስቲም ት/ቤት
ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል
ወላይታ ሶዶ ሊቃ ት/ ቤት
አዳማ ኦዳ አዳሪ ት/ ቤት
ናቸው።
6. ከፍተኛ ውጤት (የዓመቱ ሰቃይ)
ከአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 አስመዝግቧል።
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ምን አዲስ ነገር አለ ?
እጅግ በጣም በርካታ ወላጆች እና ተማሪዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ይፋ የሚደረግበት ቀን ታውቋል ወይ ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ካለፈው ሰኞ / ጥር 15 ጀምሮ በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መልዕክት መቀበያ @OfficialTikvahethiopiaBot ላይ እያስቀመጡ ይገኛሉ።
የተቀመጡት የወላጆች እና ተማሪዎች ጥያቄ ብዙ መሆናቸውን ተከትሎ እና ተማሪዎችም ያለመደበኛ ትምህርት እያሳለፉ ያሉት ቀናት እጨመረ በመሆኑ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ለማግኘት ጥረት አድርገናል።
ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር።
ዛሬ ይህንኑ ጥያቄ በድጋሚ ለትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አቅርበን ውጤት ይፋ ማድረጊያ ቀኑ " ከነገ እንደማያልፍ " በዚገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመውናል።
ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም።
@tikvahethiopia
G12 Physics extreme series book
Repost from Laptop & Computer Shortcuts
Microsoft Excel keyboard shortcuts
Before you proceed, note that the list is pretty long but it is by no means a complete list consisting of all the Excel shortcuts. However, we have picked out some of the most useful shortcuts, and we hope this would be worth your time.
1. Ctrl + N: To create a new workbook.
2. Ctrl + O: To open a saved workbook.
3. Ctrl + S: To save a workbook.
4. Ctrl + A: To select all the contents in a workbook.
5. Ctrl + B: To turn highlighted cells bold.
6. Ctrl + C: To copy cells that are highlighted.
7. Ctrl + D: To fill the selected cell with the content of the cell right above.
8. Ctrl + F: To search for anything in a workbook.
9. Ctrl + G: To jump to a certain area with a single command.
10. Ctrl + H: To find and replace cell contents.
11. Ctrl + I: To italicise cell contents.
12. Ctrl + K: To insert a hyperlink in a cell.
13. Ctrl + L: To open the create table dialog box.
14. Ctrl + P: To print a workbook.
15. Ctrl + R: To fill the selected cell with the content of the cell on the left.
16. Ctrl + U: To underline highlighted cells.
17. Ctrl + V: To paste anything that was copied.
18. Ctrl + W: To close your current workbook.
19. Ctrl + Z: To undo the last action.
20. Ctrl + 1: To format the cell contents.
21. Ctrl + 5: To put a strikethrough in a cell.
22. Ctrl + 8: To show the outline symbols.
23. Ctrl + 9: To hide a row.
24. Ctrl + 0: To hide a column.
25. Ctrl + Shift + :: To enter the current time in a cell.
26. Ctrl + ;: To enter the current date in a cell.
27. Ctrl + `: To change the view from displaying cell values to formulas.
28. Ctrl + ‘: To copy the formula from the cell above.
29. Ctrl + -: To delete columns or rows.
30. Ctrl + Shift + =: To insert columns and rows.
31. Ctrl + Shift + ~: To switch between displaying Excel formulas or their values in cell.
32. Ctrl + Shift + @: To apply time formatting.
33. Ctrl + Shift + !: To apply comma formatting.
34. Ctrl + Shift + $: To apply currency formatting.
35. Ctrl + Shift + #: To apply date formatting.
36. Ctrl + Shift + %: To apply percentage formatting.
37. Ctrl + Shift + &: To place borders around the selected cells.
38. Ctrl + Shift + _: To remove a border.
39. Ctrl + -: To delete a selected row or column.
40. Ctrl + Spacebar: To select an entire column.
41. Ctrl + Shift + Spacebar: To select an entire workbook.
42. Ctrl + Home: To redirect to cell A1.
43. Ctrl + Shift + Tab: To switch to the previous workbook.
Repost from Laptop & Computer Shortcuts
💻 LAPTOPS & COMPUTERS SHORTKEYS 💻
Ctrl+A - Select All
Ctrl+B - Bold
Ctrl+C - Copy
Ctrl+D - Fill Down
Ctrl+F - Find
Ctrl+G - Goto
Ctrl+H - Replace
Ctrl+I - Italic
Ctrl+K - Insert Hyperlink
Ctrl+N - New Workbook
Ctrl+O - Open
Ctrl+P - Print
Ctrl+R - Fill Right
Ctrl+S - Save
Ctrl+U - Underline
Ctrl+V - Paste
Ctrl W - Close
Ctrl+X - Cut
Ctrl+Y - Repeat
Ctrl+Z - Undo
F1 - Help
F2 - Edit
F3 - Paste Name
F4 - Repeat last action
F4 - While typing a formula, switch between absolute/relative refs
F5 - Goto
F6 - Next Pane
F7 - Spell check
F8 - Extend mode
F9 - Recalculate all workbooks
F10 - Activate Menu bar
F11 - New Chart
F12 - Save As
Ctrl+: - Insert Current Time
Ctrl+; - Insert Current Date
Ctrl+" - Copy Value from Cell Above
Ctrl+’ - Copy Formula from Cell Above
Shift - Hold down shift for additional functions in Excel’s menu
Shift+F1 - What’s This?
Shift+F2 - Edit cell comment
Shift+F3 - Paste function into formula
Shift+F4 - Find Next
Shift+F5 - Find
Shift+F6 - Previous Pane
Shift+F8 - Add to selection
Shift+F9 - Calculate active worksheet
Shift+F10 - Display shortcut menu
Shift+F11 - New worksheet
Ctrl+F3 - Define name
Ctrl+F4 - Close
Ctrl+F5 - XL, Restore window size
Ctrl+F6 - Next workbook window
Shift+Ctrl+F6 - Previous workbook window
Ctrl+F7 - Move window
Ctrl+F8 - Resize window
Ctrl+F9 - Minimize workbook
Ctrl+F10 - Maximize or restore window
Ctrl+F11 - Inset 4.0 Macro sheet
Ctrl+F1 - File Open
Alt+F1 - Insert Chart
Alt+F2 - Save As
Alt+F4 - Exit
Alt+Down arrow - Display AutoComplete list
Alt+’ - Format Style dialog box
Ctrl+Shift+~ - General format
Ctrl+Shift+! - Comma format
Ctrl+Shift+@ - Time format
Ctrl+Shift+# - Date format
Ctrl+Shift+$ - Currency format
Ctrl+Shift+% - Percent format
Ctrl+Shift+^ - Exponential format
Ctrl+Shift+& - Place outline border around selected cells
Ctrl+Shift+_ - Remove outline border
Ctrl+Shift+* - Select current region
Ctrl++ - Insert
Ctrl+- - Delete
Ctrl+1 - Format cells dialog box
Ctrl+2 - Bold
Ctrl+3 - Italic
Ctrl+4 - Underline
Ctrl+5 - Strikethrough
Ctrl+6 - Show/Hide objects
Ctrl+7 - Show/Hide Standard toolbar
Ctrl+8 - Toggle Outline symbols
Ctrl+9 - Hide rows
Ctrl+0 - Hide columns
Ctrl+Shift+( - Unhide rows
Ctrl+Shift+) - Unhide columns
Alt or F10 - Activate the menu
Ctrl+Tab - In toolbar: next toolbar
Shift+Ctrl+Tab - In toolbar: previous toolbar
Ctrl+Tab - In a workbook: activate next workbook
Shift+Ctrl+Tab - In a workbook: activate previous workbook
Tab - Next tool
Shift+Tab - Previous tool
Enter - Do the command
Shift+Ctrl+F - Font Drop down List
Shift+Ctrl+F+F - Font tab of Format Cell Dialog box
Shift+Ctrl+P - Point size Drop down List
Ctrl + E - Align center
Ctrl + J - justify
Ctrl + L - align
Ctrl + R - align right
Alt + Tab - switch applications
Windows + P - Project screen
Windows + E - open file explorer
Windows + D - go to desktop
Windows + M - minimize all windows
Windows + S - search
Some basic knowledge for people those who have laptop
Enjoy❤️👍
Credits : Unknown
Repost from N/a
Alt ፤ Tab
ለኮምፒውተር, 2 መስኮቶችን መቀያየር ይችላሉ
Ctrl ፤ Z
ኮምፒወተር ,ላይ እየፃፉ ከተሳሳቱ እና 1 ስቴፕ ወደ ሁዋላ መመለስ ከፈለጉ
Ctrl ፣ Shift ፣ N
ለኮምፒውተር, አዲስ ፎልደር መፍጠር ይችላሉ
Windows
የመስኮት ምልክት ያለዉ ቁልፍ ሲሆን በምንጫንበት ወቅት start menu ማግኘት ያስችላል
Window ፤ M
ለኮምፒወተር, ሁሉም የተከፈቱ ፕሮግራሞችን ይደብቃል
Windows ፣ L
ለኮምፒውተር, ኮምፒውተሩን መቆለፍ ይችላሉ
Alt ፤ F4
ለኮምፒውተር, ፊለፊት የተከፍተን ፕሮግራም መዝጋት ይችላሉ
Ctrl ፤ +
ለኮምፒውተር, የኮምፒውተሩን መስኮት ማስፋት ይችላሉ
Ctrl ፤ -
ለኮምፒውተር, የኮምፒውተሩን መስኮት ማጥበብ ይችላሉ
Window ፣ Ctrl ፣ D
ለኮምፒውተር, አዲስ virtual screen መክፈት ይችላሉ
Window፣Ctrl፣F4
ለኮምፒውተር, የተከፈተን virtual screen መዝጋት ይችላሉ
Window፣Ctrl፣->
ለኮምፒውተር, የተከፋቱ 2 virtual screen መቀያየር ይችላሉ
Shift፣delete
ለኮምፒውተር, አንድ ፋይልን እስከ መጨረሻው ያጠፋል
Ctrl፣C እና Crtl፣V
ለኮምፒውተር, Ctrl፣C ተጭነው 1ቦታ ላይ የመረጡትን ወደ ሌላ ቦታ Crtl፣V በመጫን ማባዛት ይችላሉ
Ctrl፣X እና Crtl፣V
ለኮምፒውተር, Ctrl፣X ተጭነው 1ቦታ ላይ የመረጡትን ቆርጦ ወደ ሌላ ቦታ Crtl፣V በመጫን መውሰድ ይችላሉ
CTRL እና Mouth
ለኮምፒውተር, CTRL ተጭነው በመቆየት አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን በmouth በማንቀሳቀስ Copy ማድረግ ይችላሉ
CTRL፣SHIFT እና Mouth
ለኮምፒውተር, CTRL፣SHIFT ተጭነው አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን በmouth በማንቀሳቀስ shortcut መፍጠር ይችላሉ
F3
ለኮምፒውተር, አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን ለመፈለግ ይጠቅማል
ALT፣ENTER
ለኮምፒውተር, የአንድን ፋይል ወይም ፎልደር property ማየት ይችላሉ
ALT፣SPACEBAR
ለኮምፒውተር, ፊለፊት ለተከፈተ ኘሮግራም shortcut menu ማግኘት ይችላሉ
ALT፣ESC
ለኮምፒውተር, ከ1 በላይ የተከፈቱ ፕሮግራሞች ካሉ በየተራቸው መቀያየር ይችላሉ።
F6
ለኮምፒውተር, ፊለፊት የተከፈተ ፕሮግራም ላይ ከርስሯ ያለችበትን ቦታ መቀያየር እንችላለን
Repost from N/a
SHIFT፣F10
ለተመረጠ ፋይል ወይም ፎልደር shortcut menu ማግኘት ይቻላሉ
CTRL፥ESC
የኮምፒውተሩን start menu ማግኘት ያስችላል
F10
menu bar ማግኘት ስንችል (ቀኝ እና ግራ ቀስትን) በመንካት የምንፈልገውን መምረጥ እንችላለን
Windows፤M
የተከፋቱ ሁሉንም ፕሮግራሞች minimize ወይም መደበቅ እንችላለን
Windows፤Shift፤M
ሁሉንም የተደበቁ ፕሮግራሞች መመለስ እንችላለን
Windows፤E
My Computer ማግኘት እንችላል
Windows፤F
ኮምፒውተር ውስጥ ያሉ ፋይል እና ፎልደር መፍለግ ያስችላል
Windows፤F1
የኮምፒውተሩን እርዳታ (Help) ማግኘት ያስቻላል
Windows፤U
የኮምፒወተሩን Utility Manager ማግኘት ይችላሉ።
Windows፤R
Run dialog box ማግኘት ይችላሉ
Alt፤Spacebar፤X
የተከፋተን ፕሮግራም መስኮት ማሳነስ እንችላለን
Alt፤Spacebar፤N
የተከፋተን ፕሮግራም መስኮት ማተለቅ እንችላለን
