ar
Feedback
Sodo comprehensive school

Sodo comprehensive school

الذهاب إلى القناة على Telegram

this is our real new channel to sodo comprehensive high school telegram channel, please share the information to student

إظهار المزيد
442
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
አዲስ የተማሪዎች ዝውውር መመሪያ ረቂቅ 2016ዓም አዲስ የተማሪዎች ዝውውር መመሪያ ረቂቅ 2016ዓም ዋና ዋና ነጥቦች ከዚህ በፊት በተለያዩ ክልሎች ወጥነት ያልነበረው የተከታታይ ምዘና አያያዝ ማለትም 60% ተከታታይ ምዘና 40% ማጠቃለያ ፈተና አሁን ወደ 40% ተከታታይ ምዘና 60% ማጠቃለያ ፈተና ተሰጥቶ ከ100% ይያዛል ከ9-11ኛ ክፍል Maths and English ከ50% በታች ያመጣ ተማሪ እንዲሁም 1-7ኛ ክፍል 6ኛን ሳይጨምር Maths እና የማስተማሪያ ቋንቋውን ከ50% በታች ካመጣ ወደቀጣይ ክፍል መዛወር አይችልም አንድ ክፍል ደረጃ ከአንዴ በላይ ከደገመ ከትምህርት ይሰናበታል

+8
Physics Students Textbook - Grade 9.pdf30.51 MB

+8
Amharic Grade 9 Students textbook Final version (1) - Copy.pdf3.47 MB

+9
Amharic Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf1.35 MB

New curriculum student text 📕

+9
G12-Physics-STB-2023-web.pdf10.92 MB

ማስታወቂያ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳችሁ!! የ2016 የትምህርት ዘመን ከቅድመ-አንደኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያለው የተማሪ ቅበላ/ምዝገባ/ የሚፈፀመው ከነሐሴ 15/ 2015- ጳጉሜ 5/2015 ድረስ ብቻ ይሆናል። ስለሆነ ተማሪም ሆነ የተማሪ ወላጅ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት በማድረግ ለተግባራዊነቱ እንዲተጋ ጥሪያችንን እያቀረብን፣ ዘንድሮ ከተቀመጠው የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ውጪ የሚፈፀም የቅበላ ሥራ በማንኛውም አይነት ምክንያት የማይስተናገድ መሆኑን ለማሳወቅ እንገደዳለን። (የ2016 ምዝገባ ቋትም አይቀበለውም)። NB...የመማር ማስተማር ሥራ የሚጀመረው በቀን 02/01/2016 ነው። የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ!! # Sodo Comp.

1. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ፤ አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት-----908,256 ናቸው፡፡  አማራ………..30.37%  ኦሮሚያ…..…27.96%  ደቡብ………..28.17%  ሀረሪ…………32.88%  አዲስ አበባ----38.46%  ደሬደዋ--------31.42%  ሲዳማ---------28.34% 2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል (እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው  አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%)  ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%)  ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%)  ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%)  አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%)  ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%)  ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%) 3. ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደ ሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ  አማራ………70 ተማሪዎች  ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች  ደቡብ………..10 ተማሪዎች  ሀረሪ…………1 ተማሪዎች  አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች  ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች  ሲዳማ---------8 ተማሪዎች 4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ  አማራ………1ተማሪ  አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች  ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ 5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች 7 ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ  ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት  ባሕር ዳር ስቲም ት/ቤት  ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል  ወላይታ ሶዶ ሊቃ ት/ ቤት  አዳማ ኦዳ አዳሪ ት/ ቤት ናቸው። 6. ከፍተኛ ውጤት (የዓመቱ ሰቃይ)  ከአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 አስመዝግቧል።

1. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ፤ አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት-----908,256 ናቸው፡፡  አማራ………..30.37%  ኦሮሚያ…..…27.96%  ደቡብ………..28.17%  ሀረሪ…………32.88%  አዲስ አበባ----38.46%  ደሬደዋ--------31.42%  ሲዳማ---------28.34% 2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል (እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው  አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%)  ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%)  ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%)  ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%)  አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%)  ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%)  ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%) 3. ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደ ሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ  አማራ………70 ተማሪዎች  ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች  ደቡብ………..10 ተማሪዎች  ሀረሪ…………1 ተማሪዎች  አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች  ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች  ሲዳማ---------8 ተማሪዎች 4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ  አማራ………1ተማሪ  አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች  ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ 5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች 7 ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ  ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት  ባሕር ዳር ስቲም ት/ቤት  ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል  ወላይታ ሶዶ ሊቃ ት/ ቤት  አዳማ ኦዳ አዳሪ ት/ ቤት ናቸው። 6. ከፍተኛ ውጤት (የዓመቱ ሰቃይ)  ከአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 አስመዝግቧል።

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ምን አዲስ ነገር አለ ? እጅግ በጣም በርካታ ወላጆች እና ተማሪዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ይፋ የሚደረግበት ቀን
+1
ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ምን አዲስ ነገር አለ ? እጅግ በጣም በርካታ ወላጆች እና ተማሪዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ይፋ የሚደረግበት ቀን ታውቋል ወይ ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ካለፈው ሰኞ / ጥር 15 ጀምሮ በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መልዕክት መቀበያ @OfficialTikvahethiopiaBot ላይ እያስቀመጡ ይገኛሉ። የተቀመጡት የወላጆች እና ተማሪዎች ጥያቄ ብዙ መሆናቸውን ተከትሎ እና ተማሪዎችም ያለመደበኛ ትምህርት እያሳለፉ ያሉት ቀናት እጨመረ በመሆኑ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ለማግኘት ጥረት አድርገናል። ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር። ዛሬ ይህንኑ ጥያቄ በድጋሚ ለትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አቅርበን ውጤት ይፋ ማድረጊያ ቀኑ  " ከነገ እንደማያልፍ " በዚገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመውናል። ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም። @tikvahethiopia

Repost from Wondirad School
+2
Civics Grade 10 Unit 4 justice.docx0.22 KB

Repost from Fana Education™
+3
G11 maths extreme series book.pdf149.80 MB

ICT- Chapter 2 short Note for Grade 12

Microsoft Excel keyboard shortcuts Before you proceed, note that the list is pretty long but it is by no means a complete list consisting of all the Excel shortcuts. However, we have picked out some of the most useful shortcuts, and we hope this would be worth your time. 1. Ctrl + N: To create a new workbook. 2. Ctrl + O: To open a saved workbook. 3. Ctrl + S: To save a workbook. 4. Ctrl + A: To select all the contents in a workbook. 5. Ctrl + B: To turn highlighted cells bold. 6. Ctrl + C: To copy cells that are highlighted. 7. Ctrl + D: To fill the selected cell with the content of the cell right above. 8. Ctrl + F: To search for anything in a workbook. 9. Ctrl + G: To jump to a certain area with a single command. 10. Ctrl + H: To find and replace cell contents. 11. Ctrl + I: To italicise cell contents. 12. Ctrl + K: To insert a hyperlink in a cell. 13. Ctrl + L: To open the create table dialog box. 14. Ctrl + P: To print a workbook. 15. Ctrl + R: To fill the selected cell with the content of the cell on the left. 16. Ctrl + U: To underline highlighted cells. 17. Ctrl + V: To paste anything that was copied. 18. Ctrl + W: To close your current workbook. 19. Ctrl + Z: To undo the last action. 20. Ctrl + 1: To format the cell contents. 21. Ctrl + 5: To put a strikethrough in a cell. 22. Ctrl + 8: To show the outline symbols. 23. Ctrl + 9: To hide a row. 24. Ctrl + 0: To hide a column. 25. Ctrl + Shift + :: To enter the current time in a cell. 26. Ctrl + ;: To enter the current date in a cell. 27. Ctrl + `: To change the view from displaying cell values to formulas. 28. Ctrl + ‘: To copy the formula from the cell above. 29. Ctrl + -: To delete columns or rows. 30. Ctrl + Shift + =: To insert columns and rows. 31. Ctrl + Shift + ~: To switch between displaying Excel formulas or their values in cell. 32. Ctrl + Shift + @: To apply time formatting. 33. Ctrl + Shift + !: To apply comma formatting. 34. Ctrl + Shift + $: To apply currency formatting. 35. Ctrl + Shift + #: To apply date formatting. 36. Ctrl + Shift + %: To apply percentage formatting. 37. Ctrl + Shift + &: To place borders around the selected cells. 38. Ctrl + Shift + _: To remove a border. 39. Ctrl + -: To delete a selected row or column. 40. Ctrl + Spacebar: To select an entire column. 41. Ctrl + Shift + Spacebar: To select an entire workbook. 42. Ctrl + Home: To redirect to cell A1. 43. Ctrl + Shift + Tab: To switch to the previous workbook.

💻 LAPTOPS & COMPUTERS SHORTKEYS 💻 Ctrl+A - Select All Ctrl+B - Bold Ctrl+C - Copy Ctrl+D - Fill Down Ctrl+F - Find Ctrl+G - Goto Ctrl+H - Replace Ctrl+I - Italic Ctrl+K - Insert Hyperlink Ctrl+N - New Workbook Ctrl+O - Open Ctrl+P - Print Ctrl+R - Fill Right Ctrl+S - Save Ctrl+U - Underline Ctrl+V - Paste Ctrl W - Close Ctrl+X - Cut Ctrl+Y - Repeat Ctrl+Z - Undo F1 - Help F2 - Edit F3 - Paste Name F4 - Repeat last action F4 - While typing a formula, switch between absolute/relative refs F5 - Goto F6 - Next Pane F7 - Spell check F8 - Extend mode F9 - Recalculate all workbooks F10 - Activate Menu bar F11 - New Chart F12 - Save As Ctrl+: - Insert Current Time Ctrl+; - Insert Current Date Ctrl+" - Copy Value from Cell Above Ctrl+’ - Copy Formula from Cell Above Shift - Hold down shift for additional functions in Excel’s menu Shift+F1 - What’s This? Shift+F2 - Edit cell comment Shift+F3 - Paste function into formula Shift+F4 - Find Next Shift+F5 - Find Shift+F6 - Previous Pane Shift+F8 - Add to selection Shift+F9 - Calculate active worksheet Shift+F10 - Display shortcut menu Shift+F11 - New worksheet Ctrl+F3 - Define name Ctrl+F4 - Close Ctrl+F5 - XL, Restore window size Ctrl+F6 - Next workbook window Shift+Ctrl+F6 - Previous workbook window Ctrl+F7 - Move window Ctrl+F8 - Resize window Ctrl+F9 - Minimize workbook Ctrl+F10 - Maximize or restore window Ctrl+F11 - Inset 4.0 Macro sheet Ctrl+F1 - File Open Alt+F1 - Insert Chart Alt+F2 - Save As Alt+F4 - Exit Alt+Down arrow - Display AutoComplete list Alt+’ - Format Style dialog box Ctrl+Shift+~ - General format Ctrl+Shift+! - Comma format Ctrl+Shift+@ - Time format Ctrl+Shift+# - Date format Ctrl+Shift+$ - Currency format Ctrl+Shift+% - Percent format Ctrl+Shift+^ - Exponential format Ctrl+Shift+& - Place outline border around selected cells Ctrl+Shift+_ - Remove outline border Ctrl+Shift+* - Select current region Ctrl++ - Insert Ctrl+- - Delete Ctrl+1 - Format cells dialog box Ctrl+2 - Bold Ctrl+3 - Italic Ctrl+4 - Underline Ctrl+5 - Strikethrough Ctrl+6 - Show/Hide objects Ctrl+7 - Show/Hide Standard toolbar Ctrl+8 - Toggle Outline symbols Ctrl+9 - Hide rows Ctrl+0 - Hide columns Ctrl+Shift+( - Unhide rows Ctrl+Shift+) - Unhide columns Alt or F10 - Activate the menu Ctrl+Tab - In toolbar: next toolbar Shift+Ctrl+Tab - In toolbar: previous toolbar Ctrl+Tab - In a workbook: activate next workbook Shift+Ctrl+Tab - In a workbook: activate previous workbook Tab - Next tool Shift+Tab - Previous tool Enter - Do the command Shift+Ctrl+F - Font Drop down List Shift+Ctrl+F+F - Font tab of Format Cell Dialog box Shift+Ctrl+P - Point size Drop down List Ctrl + E - Align center Ctrl + J - justify Ctrl + L - align Ctrl + R - align right Alt + Tab - switch applications Windows + P - Project screen Windows + E - open file explorer Windows + D - go to desktop Windows + M - minimize all windows Windows + S - search Some basic knowledge for people those who have laptop Enjoy❤️👍 Credits : Unknown

Repost from N/a
Alt ፤ Tab ለኮምፒውተር, 2 መስኮቶችን መቀያየር ይችላሉ Ctrl ፤ Z ኮምፒወተር ,ላይ እየፃፉ ከተሳሳቱ እና 1 ስቴፕ ወደ ሁዋላ መመለስ ከፈለጉ Ctrl ፣ Shift ፣ N ለኮምፒውተር, አዲስ ፎልደር መፍጠር ይችላሉ Windows የመስኮት ምልክት ያለዉ ቁልፍ ሲሆን በምንጫንበት ወቅት start menu ማግኘት ያስችላል Window ፤ M ለኮምፒወተር, ሁሉም የተከፈቱ ፕሮግራሞችን ይደብቃል Windows ፣ L ለኮምፒውተር, ኮምፒውተሩን መቆለፍ ይችላሉ Alt ፤ F4 ለኮምፒውተር, ፊለፊት የተከፍተን ፕሮግራም መዝጋት ይችላሉ Ctrl ፤ + ለኮምፒውተር, የኮምፒውተሩን መስኮት ማስፋት ይችላሉ Ctrl ፤ - ለኮምፒውተር, የኮምፒውተሩን መስኮት ማጥበብ ይችላሉ Window ፣ Ctrl ፣ D ለኮምፒውተር, አዲስ virtual screen መክፈት ይችላሉ Window፣Ctrl፣F4 ለኮምፒውተር, የተከፈተን virtual screen መዝጋት ይችላሉ Window፣Ctrl፣-> ለኮምፒውተር, የተከፋቱ 2 virtual screen መቀያየር ይችላሉ Shift፣delete ለኮምፒውተር, አንድ ፋይልን እስከ መጨረሻው ያጠፋል Ctrl፣C እና Crtl፣V ለኮምፒውተር, Ctrl፣C ተጭነው 1ቦታ ላይ የመረጡትን ወደ ሌላ ቦታ Crtl፣V በመጫን ማባዛት ይችላሉ Ctrl፣X እና Crtl፣V ለኮምፒውተር, Ctrl፣X ተጭነው 1ቦታ ላይ የመረጡትን ቆርጦ ወደ ሌላ ቦታ Crtl፣V በመጫን መውሰድ ይችላሉ CTRL እና Mouth ለኮምፒውተር, CTRL ተጭነው በመቆየት አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን በmouth በማንቀሳቀስ Copy ማድረግ ይችላሉ CTRL፣SHIFT እና Mouth ለኮምፒውተር, CTRL፣SHIFT ተጭነው አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን በmouth በማንቀሳቀስ shortcut መፍጠር ይችላሉ F3 ለኮምፒውተር, አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን ለመፈለግ ይጠቅማል ALT፣ENTER ለኮምፒውተር, የአንድን ፋይል ወይም ፎልደር property ማየት ይችላሉ ALT፣SPACEBAR ለኮምፒውተር, ፊለፊት ለተከፈተ ኘሮግራም shortcut menu ማግኘት ይችላሉ ALT፣ESC ለኮምፒውተር, ከ1 በላይ የተከፈቱ ፕሮግራሞች ካሉ በየተራቸው መቀያየር ይችላሉ። F6 ለኮምፒውተር, ፊለፊት የተከፈተ ፕሮግራም ላይ ከርስሯ ያለችበትን ቦታ መቀያየር እንችላለን

Repost from N/a
SHIFT፣F10 ለተመረጠ ፋይል ወይም ፎልደር shortcut menu ማግኘት ይቻላሉ CTRL፥ESC የኮምፒውተሩን start menu ማግኘት ያስችላል F10 menu bar ማግኘት ስንችል (ቀኝ እና ግራ ቀስትን) በመንካት የምንፈልገውን መምረጥ እንችላለን Windows፤M የተከፋቱ ሁሉንም ፕሮግራሞች minimize ወይም መደበቅ እንችላለን Windows፤Shift፤M ሁሉንም የተደበቁ ፕሮግራሞች መመለስ እንችላለን Windows፤E My Computer ማግኘት እንችላል Windows፤F ኮምፒውተር ውስጥ ያሉ ፋይል እና ፎልደር መፍለግ ያስችላል Windows፤F1 የኮምፒውተሩን እርዳታ (Help) ማግኘት ያስቻላል Windows፤U የኮምፒወተሩን Utility Manager ማግኘት ይችላሉ። Windows፤R Run dialog box ማግኘት ይችላሉ Alt፤Spacebar፤X የተከፋተን ፕሮግራም መስኮት ማሳነስ እንችላለን Alt፤Spacebar፤N የተከፋተን ፕሮግራም መስኮት ማተለቅ እንችላለን