uk
Feedback
ET Art

ET Art

Відкрити в Telegram

ይህ group የስዕል ስራዎች፣የስዕል ሀሳቦችና የስዕል መማሪያ መፅሀፍት የሚቀርብበት ገበታ ይሆናል ። ማንኛዉንም ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት @ENEBEL ላይ Contact ያድርጉን ። ማንኛዉንም የስዕል ስራ በትዕዛዝ እንሰራለን ። @ENEBEL ወይም 0914711281 contact ያድርጉን። Channel 🔗 t.me/EtHa213

Показати більше
972
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-1930 день
Архів дописів
photo content

photo content

photo content

ክረምቱን ከበጋ እያገላበጠ መሬቱን ባ'አበባ እያንቆጠቆጠ ዘመን ጉብዝናዉን ዘመን ጀግንነቱን ለሁሉ ገለጠ ፨ ፡ ፡ እኛስ ? እ.ተ.አ
ክረምቱን ከበጋ እያገላበጠ መሬቱን ባ'አበባ እያንቆጠቆጠ ዘመን ጉብዝናዉን ዘመን ጀግንነቱን ለሁሉ ገለጠ ፨ ፡ ፡ እኛስ ? እ.ተ.አ

photo content

photo content

photo content

photo content

"ተንሳፋፊው ከተማ" የሥዕል አውደርዕይ ተከፍቷል የሠዓሊ አዲስ ገዛኸኝ "Floating City ተንሳፋፊው ከተማ" የተሰኘ የሥነጥበብ አውድርዕይ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ቦሌ አትላስ በሚገኘው
"ተንሳፋፊው ከተማ" የሥዕል አውደርዕይ ተከፍቷል የሠዓሊ አዲስ ገዛኸኝ "Floating City  ተንሳፋፊው ከተማ" የተሰኘ የሥነጥበብ አውድርዕይ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ቦሌ አትላስ በሚገኘው አዲስ ፋይን አርት ጋለሪ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል።

photo content

photo content

ቆዳ ፍቀን አለስልሰን ታሪክ ከትበናል፤ ብረት አግለን ነሐስ አቅልጠን የብዙዎችን ትኩረት ስበናል፤ ፊደል ቀርጸን ብርና ዳምጠን ለጨለመው ዓለም ብርሃን ፈንጥቀናል፤ ዜማ ወልደን ኖታ ደርሰን ለጆሮ ቀለ
+5
ቆዳ ፍቀን አለስልሰን ታሪክ ከትበናል፤ ብረት አግለን ነሐስ አቅልጠን የብዙዎችን ትኩረት ስበናል፤ ፊደል ቀርጸን ብርና ዳምጠን ለጨለመው ዓለም ብርሃን ፈንጥቀናል፤ ዜማ ወልደን ኖታ ደርሰን ለጆሮ ቀለብን ለመንፈስ እርካታን አድለናል፤ ንጹሕ ምንጮች ኢትዮጵያውያን ነን። ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ልዩ አውደ ርእይ ከሚያዝያ 5 - 13 | በግዮን ሆቴል የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን አሁኑኑ ይቁረጡ! https://event.hamereberhan.org

photo content

Color pencil drawing
Color pencil drawing

photo content

photo content

In progress...

photo content
+1

photo content

photo content