cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

" ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር " " ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ " https://linktr.ee/hamereberhan

Більше
Рекламні дописи
5 241
Підписники
+924 години
+977 днів
+43530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ሥዕልሽን አይቶ ነው አጎንብሶ ያለፈኝ | በገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ

በሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት "ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ" በተሰኘው ልዩ ዐውደ ርዕይ የቀረበ። 2016 ዓ.ም በማኀበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ይከተሉን!!

https://linktr.ee/hamereberhan

#ንጹሕ_ምንጭ_ኢትዮጵያ #ሐመረብርሃን #hamereberhan #ግጥም

53🙏 9👍 7👏 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዓመታዊ መርሐ ግብሩ ላይ ትገኙ ዘንድ "ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ አንደበቱ ጠርቷችኋል።
Показати все...
122👍 30🙏 9
በድጋሚ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልን በግና ፍየሉን ለእናንተ ቆዳውን ለሐመረ ብርሃን ብለን ጠይቀናችሁ አንድም ሁለትም ከዚያም በላይ ቆዳ ለሰጣችሁን፣ ቆዳ በመስጠት በርግጥም ታሪክ እንደምታስቀጥሉ በማመን ስጦታውን ላበረከታችሁልን በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ስጦታችሁንም በብሩሕ ገጽ ይቀበልልን!! "ቆዳ በመስጠት ታሪክ እንስራ ታሪክ እናስቀጥል"
Показати все...
170👍 30👏 15🙏 7🔥 1
02:42
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የትንሣኤ በዓል ልዩ ሥጦታ ለርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት በሕጻን ሐረገ ወይን ቀለሙ እጅ ተበረከተላቸው።
Показати все...
151👏 12👍 1
00:46
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
Показати все...
89🙏 12👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ቆዳ በመስጠት ብቻ ታሪክ ይሥሩ! የፍየል እና የበግ ቆዳ ለሐመረ ብርሃን የትንሣኤ ዕለት ሚያዝያ 27 📍 ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት 📍መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል 📍 አየር ጤና ኪዳነ ምሕረት 📍 ሰዓሊተ ምሕረት 📍 ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ለበለጠ መረጃ፦ 0966767676 | 0944240000 | 0909444400 ይደውሉ።
Показати все...
👍 33 10🙏 3
02:34
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
Показати все...
106👍 14🙏 10🥰 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከቻሉ ይሳተፉ! ቦታ፦ ፒያሳ, ፑሽኪን አዳራሽ
Показати все...
👍 21🤔 5 3😁 2👏 1