ET Art
رفتن به کانال در Telegram
ይህ group የስዕል ስራዎች፣የስዕል ሀሳቦችና የስዕል መማሪያ መፅሀፍት የሚቀርብበት ገበታ ይሆናል ። ማንኛዉንም ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት @ENEBEL ላይ Contact ያድርጉን ። ማንኛዉንም የስዕል ስራ በትዕዛዝ እንሰራለን ። @ENEBEL ወይም 0914711281 contact ያድርጉን። Channel 🔗 t.me/EtHa213
نمایش بیشتر972
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1930 روز
آرشیو پست ها
972
"ተንሳፋፊው ከተማ" የሥዕል አውደርዕይ ተከፍቷል
የሠዓሊ አዲስ ገዛኸኝ "Floating City ተንሳፋፊው ከተማ" የተሰኘ የሥነጥበብ አውድርዕይ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ቦሌ አትላስ በሚገኘው አዲስ ፋይን አርት ጋለሪ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል።
972
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
ቆዳ ፍቀን አለስልሰን ታሪክ ከትበናል፤
ብረት አግለን ነሐስ አቅልጠን
የብዙዎችን ትኩረት ስበናል፤
ፊደል ቀርጸን ብርና ዳምጠን
ለጨለመው ዓለም ብርሃን ፈንጥቀናል፤
ዜማ ወልደን ኖታ ደርሰን ለጆሮ ቀለብን ለመንፈስ እርካታን አድለናል፤
ንጹሕ ምንጮች ኢትዮጵያውያን ነን።
ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ልዩ አውደ ርእይ
ከሚያዝያ 5 - 13 | በግዮን ሆቴል
የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን አሁኑኑ ይቁረጡ!
https://event.hamereberhan.org
