Ethio tv repair
Відкрити в Telegram
@tvtechnitian መለዋወጫ ለመግዛት @tvspare @lijochtech https://t.me/ethiobacklight
Показати більше3 503
Підписники
+124 години
-27 днів
-930 день
Архів дописів
3 503
ይህ ምልክት Lightining bolt ይባላል።ከፍ ያለ volt ስንልካ በመልትሜትራችን ላይ ዲስፕለይ ሲሆን ልናየው እንችላለን። የሚያመለክተንም ከፍ ያለ volt የሚነዝር አልያም ጉዳት ወይም ሞት የሚያስከትል ስለሆነ ጥንቃቄ እንድናደርግ ነው። i(ndicates the presence of hazardous, potentially lethal electrical current or voltage) ጥንቃቄ አይለየን በቸር ቆዩ❤
3 503
+1
ባክለይት ለመቀየር ቲቪ ስንፈታ ምንም እንኳን በአምፖል አብርተን ባክላይት መሆኑን እርግጠኛ ብንሆንም በመቀጠል ማየት የሚኖርብን የሶርስ ኮፍ ጤንነት ሲሆን የሻገተ , የጨሰ ከሆነ በቋፍ ነው ያለው ከተንቀሳቀሰ .....ያልተነጋገርነውን ብልሽት እንድንጠግን ያስገድደናል።
3 503
ግዴታ ጥገና ላይ ማወቅ ያለባቹ የረዚስተር ስራዎች:-
1,ተርሚኔተር ረዚስተር
2,ከረንት ሊሚተር ረዚስር
የት እናገኛቸዋለን ? ሲበላሹ ምን አይነት ምልክት ያሳዩናል?
3 503
ይሄን ቦርድ የሚጠቀም (ZP) ቲቪ ባትገዙ መክራለው::
1,google
2,popular
3,acl etc
ተደጋጋሚ የሶፍትዌር ብልሽት ያጋጥመዋል, ምንም እንኳን የሶፍትዌር ኬዝ በቀላል መንገድ የሚስተካከል ቢሆንም ከሱ በተጨማሪ
25v to 12v buck convertor ic ቢበላሽ በቀላሉ አይገኝም
