ar
Feedback
Ethio tv repair

Ethio tv repair

الذهاب إلى القناة على Telegram
3 495
المشتركون
-124 ساعات
+47 أيام
-1630 أيام
أرشيف المشاركات
Amaz 55" bord yalewu

Lg in samsung out convertor
Lg in samsung out convertor

https://vt.tiktok.com/ZSxcXhNy4/ ምስል መገልበጫ ለ ኤልጂ

ይገምቱ ይሸለሙ ❤ ለቀደመ የ 300 ካርድ, የኔ ግምት 2:1

Gkc wifi remote .ተንቀሳቃሽ
Gkc wifi remote .ተንቀሳቃሽ

https://vt.tiktok.com/ZSxbQWd3v/ wifi ሪሞት ስልካችንን በመጠቀም ,ሰርቪስ ሪሞት ምስል ለመገልበጫነት

wifi remote
wifi remote

Salvador sr-888=supermax9200
Salvador sr-888=supermax9200

አርሰናል ፋንስ እንኳን ደስ አላችሁ❤

አርሰናል ከበር'ንሊ ጫወታ ለመጀመሪያው ገማች 200 ብር, የኔ ግምት 2:0

Ateletico madrid vs arsenal be tikikel legemete ye 200 card!

ይህ ካርድ wireless card ሲሆን , ስማርት ያልሆነ 32' and 43',55' ልናገኘው እንችላለን። የ source / input በተን ስንጫን ከተለመዱት ውጪ net የሚል ዝርዝር ውስጥ እናገኛለ
ይህ ካርድ wireless card ሲሆን , ስማርት ያልሆነ 32' and 43',55' ልናገኘው እንችላለን። የ source / input   በተን ስንጫን ከተለመዱት ውጪ  net  የሚል ዝርዝር ውስጥ እናገኛለን እሱን ሰንጫን ደግሞ airplay,miracast,dlna አማራጮች ስላሉ እነሱን በመጠቀም ከስልክ,ከ ታብሌት, ከ ላፕቶብ ገመድ አልባ በሆነ መልኩ ,music ,photo,video በ ቲቪያችን ማጫወት እንችላለን።

በድጋሚ የተለጠፈ ጥቅሟ ምንድነው?
በድጋሚ የተለጠፈ ጥቅሟ ምንድነው?

ከይቅርታ ጋር 3ኛው ጥያቄ ላይ ማስተካከያ ቢደረግበት ባይ ነኝ መልሱ ሁሉንም አይነት ስክሪን ላይ ሶሉሽን ስለማይሆን

Man city vs arsenal be tikikel ለመጀመሪያው ገማች 200 card

የወሺንግ ማሽን ጥገና መፃፍ የሚያሸልመው ጥያቄ 1, 32' lg board ወይም ስክሪን ከቀየርን በኋላ ምስል ቢገለብጥብን የምናስተካክልበትን 4 መንገዶች ጥቀሱ 2,sony ምስለ ቢገለብጥስ የምናስተካክልበት መንገድ?

ስክሪን መፈተሻ እንዲሁም መጠገኛ ቴብል
ስክሪን መፈተሻ እንዲሁም መጠገኛ ቴብል

ምቹ ጥገና ቦታ ,ጥገናን ያቀላጥፋል, ሞባይል እንዲሁም የቲቪ እና ዲኮደር ቦርድ ለምንጠግንበት መካኒክ ቴብል እንደዚህ ቢሆኑ ይመከራል።
ምቹ ጥገና ቦታ ,ጥገናን ያቀላጥፋል, ሞባይል እንዲሁም የቲቪ እና ዲኮደር ቦርድ ለምንጠግንበት መካኒክ ቴብል እንደዚህ ቢሆኑ ይመከራል።