Ethio tv repair
前往频道在 Telegram
3 515
订阅者
+124 小时
+47 天
+2130 天
帖子存档
3 515
ይህ ካርድ wireless card ሲሆን , ስማርት ያልሆነ 32' and 43',55' ልናገኘው እንችላለን። የ source / input በተን ስንጫን ከተለመዱት ውጪ net የሚል ዝርዝር ውስጥ እናገኛለን እሱን ሰንጫን ደግሞ airplay,miracast,dlna አማራጮች ስላሉ እነሱን በመጠቀም ከስልክ,ከ ታብሌት, ከ ላፕቶብ ገመድ አልባ በሆነ መልኩ ,music ,photo,video በ ቲቪያችን ማጫወት እንችላለን።
3 515
የወሺንግ ማሽን ጥገና መፃፍ የሚያሸልመው ጥያቄ
1, 32' lg board ወይም ስክሪን ከቀየርን በኋላ ምስል ቢገለብጥብን የምናስተካክልበትን 4 መንገዶች ጥቀሱ
2,sony ምስለ ቢገለብጥስ የምናስተካክልበት መንገድ?
