😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈
Відкрити в Telegram
https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉
Показати більше946
Підписники
+124 години
-47 днів
-2730 днів
Архів дописів
ከጎረቤት ልጅ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማስመጥ በባዶ ኪስ 2 ሚሊዮን በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራው በኩል ከች ብላ
.
.
.
#በመርዝ_አልሞት ስል በሳቅ ልትገለኝ ነው አ😂😂😂😂😂
#Like ማንን ገደለ moral ስጡኝ እንጂ
#እሱ: የተቀጣጠርንበት ቦታ ከደረስኩ አንድ ሰአት አለፈኝኮ የት ደረሽ?
#እሷ: እኔ እኮ እንደ ሌሎች ሴቶች ተራ ሴት አይደለው
#እሱ: እና ምን አይነት ሴት ነሽ ታድያ?
#እሷ: እኔ ለዚህ ሽሮ ህዝብ ጥብስ ነኝ😎
#እሱ: ለዛ ነዋ የብዙዎቹ ፆም መፍቻ የሆንሽው😏
አንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜ የገባውት ነኝ እኮ
#family-like ማንን ገደለ😁😁😂
