en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
መላከፍ ሱስ የሆነበት ጀለስ የሰፈራችንን እርጉዝ ምን ቢላ ጥሩ ነው . . አትውለጂው እንዲህ ያምርብሻል😁😂😂

አንተ ነፍስ አይማርም ይለዋል #ያንተ_ስንተኛ_ክፍል_ነው😜😂

30 ያለፋቸው ቸከሶች የጥምቀት ለት . . . ምንአባ አፍጠ ታየኛለህ ወርውርብኝ እንጂ 😡😡

አላሙዲን ለሰርግህ መጥቶ አንተ አህያ አገባክ አይደ ሲልህ . . ኸረ ጋሼ ቀልዶት አይጠገብም 😁😁😂😂

ስልኬ ላይ photo ላሳያችሁ ከሆነ እስካገኘው ድረስ ገለል በሉልኝ ምንታፈጣለህ😎

ቤቲን እያስጠናዋት ከ22ቀጥሎ ስንት ነው ስላት . . ቺቺኒያ 😳😳

ከጎረቤት ልጅ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማስመጥ በባዶ ኪስ 2 ሚሊዮን በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራው በኩል ከች ብላ . . . #በመርዝ_አልሞት ስል በሳቅ ልትገለኝ ነው አ😂😂😂😂😂 #Like ማንን ገደለ moral ስጡኝ እንጂ

#እሱ: የተቀጣጠርንበት ቦታ ከደረስኩ አንድ ሰአት አለፈኝኮ የት ደረሽ? #እሷ: እኔ እኮ እንደ ሌሎች ሴቶች ተራ ሴት አይደለው #እሱ: እና ምን አይነት ሴት ነሽ ታድያ? #እሷ: እኔ ለዚህ ሽሮ ህዝብ ጥብስ ነኝ😎 #እሱ: ለዛ ነዋ የብዙዎቹ ፆም መፍቻ የሆንሽው😏

አንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል #ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜ የገባውት ነኝ እኮ #family-like ማንን ገደለ😁😁😂

ሴት ልጅ ብር ማትወደው ወርቅ ቤት ብቻ ነው . . ተሳሳትኩ እንዴ ሴቶች😎

እንደጥናቱ ከሆነ ለሴቶች ክብር የሚሠጡ ወንዶች ብዙ ግዜ single ናቸው😎

ሁላችንም አንድ ጨዋ የሚመስል አሸባሪ የሆነ friend አለን😎 እስቲ comment ላይ እናጋልጣቸው

ሌሎች ሚሊዮን ብሮችን ይደብቃሉ አንተ ግን last seen ትደብቃለህ😎

ምንም ሞያ እንደሌላት ያወኩት ቲማቲም እየላጠች ስታለቅስ ሳያት ነው😎

የማዘር ስልክ ከቻርጅ ላይ ሚነቀለው ሞልቶ ሲያስታወከው ነው😎

አስጠሊታ መሆንህን ምታቀው የgroup photo ላይ አንሳ ተብሎ camera ሲሰጥህ ነው😭😭😭😂

ለምንድን ነው ግን ለአዲስ couples ጨረቃ እና ኮከብ አዲስ ሚሆንባቸው🤔

ለገና ስጦታ እንዲሠጥሽ ምጠብቂ ሁላ ልደቱ የክርስቶስ እንጂ ያንቺ አይደለም😎

ሴቶች ግን ሲርባቸው እና ከበሉ በሀላ ትልቅ የባህሪ ልዩነት ነው ያላቸው😎