😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈
https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉
Більше946
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-830 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
መላከፍ ሱስ የሆነበት ጀለስ የሰፈራችንን እርጉዝ ምን ቢላ ጥሩ ነው
.
.
አትውለጂው እንዲህ ያምርብሻል😁😂😂
😁 5
አላሙዲን ለሰርግህ መጥቶ አንተ አህያ አገባክ አይደ ሲልህ
.
.
ኸረ ጋሼ ቀልዶት አይጠገብም
😁😁😂😂
👍 3
ከጎረቤት ልጅ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማስመጥ በባዶ ኪስ 2 ሚሊዮን በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራው በኩል ከች ብላ
.
.
.
#በመርዝ_አልሞት ስል በሳቅ ልትገለኝ ነው አ😂😂😂😂😂
#Like ማንን ገደለ moral ስጡኝ እንጂ
😁 11👍 5❤ 2
#እሱ: የተቀጣጠርንበት ቦታ ከደረስኩ አንድ ሰአት አለፈኝኮ የት ደረሽ?
#እሷ: እኔ እኮ እንደ ሌሎች ሴቶች ተራ ሴት አይደለው
#እሱ: እና ምን አይነት ሴት ነሽ ታድያ?
#እሷ: እኔ ለዚህ ሽሮ ህዝብ ጥብስ ነኝ😎
#እሱ: ለዛ ነዋ የብዙዎቹ ፆም መፍቻ የሆንሽው😏
🫡 10👍 2😁 1
አንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜ የገባውት ነኝ እኮ
#family-like ማንን ገደለ😁😁😂
👍 15😁 4❤ 2