Our Side of the Story
Відкрити в Telegram
"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye
Показати більше1 736
Підписники
-124 години
+217 днів
+1830 днів
Архів дописів
Repost from የቡርሐን ሀሳቦች
ለማሳመን ወስነህ ውይይት አትጀምር ሀሳብ ውስጥ እምነት የለም ሀሳብ ብቻ ነው ያለው። የሀሳብህ ትልቅነት የሚለካው ደግሞ በአቻው ተቃራኒ ሀሳብ የሚወጣው ከሆነ ነው።
እንዲያ ካልሆነ ሀሳብህ ጥግ አይኖረውም ስፍሩን አታቀውም ለውጥ ፈጣሪም አይሆንም። አንተም ቀስ በቀስ ትወዛወዛለህ ቦታህን ትምታታለህ ስለዚህ ጥግ ያለው ሀሳብ ውለድ።
እንዲያ ሲሆን ተቃራኒህም ካንተ እኩል ወይም የላቀ አቅም አስረጂ እንደሚኖረውም ለማመን ትቀርባለህ።
ልብ በል:
ማንም ሀሳብ ሲያወራህ ለማድመጥ ብለህ ስማው። ወረፋ ጠባቂ አትሁን።እስኪጨርስ ብቻ ዝም አትበል እስኪገባህ እንጂ።
Repost from አማዶን
ቀን የጣለው ሌባ ላይ የሚደረግ ርብርብ ይደብረኛል። እንዲህ ግርር ብሎ መደብደብና ማዋረድ ሼም ነው። በተለይ ከሌብነት ኃጥያትነት ተነስተህ ይህንን ስታደርግ፥ የባሰ ሼም ነው።
ሰዎች፥ የተያዘ ወንጀለኛ ከበው፥ ጻድቅ ረጋጭ ሲሆኑ ያበሽቃል። “ሰርተህ አትበላም? የሰው ገንዘብ ምን ያደርግልሃል?” ይላሉ። ዝምብለሽ ፖሊስ ጣቢያ ውሰጂው። ወሬኛ።
Those of you taking the exit exam tomorrow and the coming days, best of lucks!
አይዞን :)
Repost from N/a
i maybe use this medium too much as a stage instead of a journal. imagine if we actually used social media without the social, right? otherwise you have to present yourself? as something acceptable to the social? so you have to prune? and prod? some part of you. because you are in a box, you have to fit.
I love being in Addis, not only because it has a comfortable temperature (for me) but because the moment I land my body knows, I feel calm, at ease and like everything is figured out.
Possibly because it’s my home and everyone I care so deeply for is here but weirdly enough I feel safe, protected and guaranteed that I won’t experience the doubts and hurts I faced back in campus.
Whatever I may go through, a home is better than anywhere else.
The hardest part about being alive is the unnumbered choices you have to make and the sweats that come with sticking with those choices.
Repost from አማዶን
29|10
አውቶብስ ተራ... ውሸት ምን ያደርጋል ፥ በሰው ልጆች በዝቶ መባዛት የምበሳጭበት ቦታ እዚህ ነው። እዚህ እያንዳንዱ የሰው ልጅ ጠላቴ ነው። ይህ ሁሉ መሽሎክሎክ... ይህ ሁሉ ድምፅ... ይህ ሁሉ የወያላ ጩኸት... አስኮ በወንበር አስኮ በወንበር... ይህ ሁሉ አልጋ ይፈልጋሉ? አልጋ ይፈልጋሉ?... ይህ ሁሉ እኔ ነኝ ደራሽ ለወገኔ... ይህ ሁሉ ዘራ የበረሮ ማጥፊያ... ይህ ሁሉ ኤርፎን በሃምሳ በሃምሳ... ይህ ሁሉ ሽታ... በላስቲክ የተሸፈነ የቅቅል በቆሎ ሽታ... የሚጠጣ የሰው ትንፋሽ... ትግል! እያንዳንዱ የሰው ልጅ! ያበሳጨኛል።
@amadonart
I just noticed, boundaries are not that easy.
Finding that balance of not being completely numb to the emotions of others and being mature enough to protect yourself at the expense of whatever.
Saying no without feeling guilty about it and acting in ways that later don’t end up having you explain unnecessary things.
I think it all comes down to believing that not everything is that deep. You do what you gots to do and move on, a not so easy task as well.
Before all of this, the question of who you are without the people/things you identified yourself with needs an answer. What is your personal boundary? Who are you as a person?
What/who do you need to be protected from?
Do you really enjoy your being right now? Or are you just going around people and places, escaping, so that you’d think you don’t need boundaries for anyone/anything?
Once you have all of this figured out, a loss is promised so you’ll most definitely go through denial. Trust.
But you won’t gain the freedom of standing up for yourself and living in a healthy, panic absent friendships and relationships if you choose to stay in your comfort zones.
Boundaries are not easy, but they’re the simplest steps to having a less tormenting reality.
Repost from N/a
sometimes illogicality...
በህይወታችን በጣም ቦታ ምንሰጣቸው ነገሮች ይኖሩን እንዲው(illogical) ሆነን ስለተቀበልናቸው አይመስላቹም፤በእያንዳንዱ ነገር ምክንያታዊ (logical)ልንሆን ብንሞክር ያለንን እምነት፣ወዳጅነት፣እንዲሁም ህይወታችንን ዋጋቢስ እናደርጋታለን ።
ለዛም ነው ብዙ ጊዜ እንዲሁ በዘፈቀደ (arbitrary) መሆንን የመረጥነው ይቺ ዓለም አንድ አንዴ ከስሌት ውጪ ሆነን ስንኖራት ነው ዋጋ ያላት ሆና ምትታየን፤ታዲያ በእያንዳንዱ ነገር logical ብንሆን ደስታችንን በእርግጠኝነት እናጠፋዋለን:: አስቡት በጓደኝነታችን መሀል ብዙ ክብር ,ግዜ,ቁስ, እናም ቅድሚያ የሰጠነው ሰው የኛን ያህል መልሶ ባይሰጠን እና benefit-cost calculate እያደረግን ብንኖር ምን ሊሆን እንዳለ እና ብዙ ጓደኝነትን ልናጣ እንደምንችል ::
አንድ አንዴም ዓለምን logical ሆናቹ ስትመለከቱ ዳኛ የሌለበት የወንበዴዎች መንደር ወይም በበረሃ ደክሞት ምልክት ሳያስቀምጥ አንቀላፍቶ ሲባንን አቅጣጫ እንደጠፋበት ምስኪን ስደተኛ አይነት ስሜት ይሰማቸዋል።
አስተውሉ ምዛናዊ ባልሆነች ምድር እየኖርን ነገሮች ምዛናዊ እንደሆኑ መጠበቅ በራሱ ሰተት እንደሆነ
እንተው ሁሌ logical መሆንን..
እንዲሁ እንሳቅ
እንዱሁ እንወደድ
እንዱሁ እናፍቅር
እንዲሁ እናምልክ
Logical ልክ አይደለም ማለት ስህተት ነው ማለት አይደለም
ምክንያቱም ዛሬ ልክ መስሎ ያልታዩን ነገሮች በ ጊዜ ሂደት ይፈቱልናል።
✍️ @fekaduberhanu
ዘመን ይሁን our deepest desire to be loved, ምንም prerequisite check ሳናደረግ...ዝልል relationship ውስጥ::
Before having relationships with people, form one with yourself.
Be aware of what you have and things you lack.
ለራሳችን ብቻ አይደለም btw, for the other person as well.
ውዝግብ ያለ ማንነት...የተረጋጋን ልብ ስለሚረብሽ::
Do you accept yourself?
Who do you want to be tomorrow?
Do you have goals you’re sweating to get to?
People have to be figured out አላልኩም...ግን ከሞላ ጎደል ደግሞ it’s important to try and figure yourself out.
Being in a relationship and taking the risk of holding the heart of someone in your hands እቃቃ ጨዋታ አይደለም::
Ofc እቃቃ ጨዋታ የሆኑ ነገሮችም አሉ... friends with benefits ነው የምትሉት?😅 ጉድ ነው ዘንድሮማ::
Where was I going with this? I’ll continue tomorrow.
ለዛሬ ደህና እደሩ :)
ደግሞ ዛሬ :)
About cheating, cheaters? Cheat እንዳደረገም እንደተደረገበትም (I don’t like the Amharic word) do share your stories.
@DebbieTesfaye
