MSI Ethiopia Reproductive Choices
Відкрити в Telegram
Marie Stopes Ethiopia provides high-quality family planning, maternal and child health, and HIV/AIDS service across Ethiopia. ☎️ 8044 🗨 @MariestopesContactCenter 🌐 https://bit.ly/4lWx5L5
Показати більше2 770
Підписники
+224 години
+17 днів
-1230 день
Архів дописів
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7651605780365462806?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
የእርስዎ እና የልጅዎ ጤና በታማኝ እጆች ውስጥ ነው! 🌸
በ MSI Ethiopia አራዳ የእናቶች እና ህፃናት ህክምና ልዩ ማዕከል የሚሰሩ በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞቻችን ጋር ይተዋወቁ።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ የእርግዝና ክትትል (ANC)፦ ደህንነቱ የተጠበቀ እርግዝና እና የወሊድ ጊዜ። ከወሊድ በኋላ የሚደረግ ክትትል (PNC)፦ ለእናቶች ተገቢው እንክብካቤ እና ድጋፍ። የህፃናት ህክምና (Pediatric Care)፦ በህፃናት ስፔሻሊስት ዶክተሮቻችን የሚሰጥ አስተማማኝ ህክምና። የጨቅላ ህፃናት ከፍተኛ ክትትል ክፍል (NICU)፦ ልዩ ትኩረት ለሚያስፈልጋቸው ጨቅላ ህፃናት 24/7 ዝግጁ የሆነ ዘመናዊ የICU ክፍል።
ባለሙያዎቻችን የእርስዎን እና የልጅዎን ጤና በቅርበት ለመንከባከብ ሁልጊዜ ዝግጁ ናቸው። 📍 አድራሻ፦ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከሞናርክ ሆቴል ፊት ለፊት 📞 ዛሬውኑ ቀጠሮ ለመያዝ ወይም ለበለጠ መረጃ፦ 8044 ነፃ የስልክ መስመር ላይ ይደውሉ።
https://youtu.be/ixCjCQ6nQnQ
🔔 በእርግዝና ወቅት የሚታይ ደም መፍሰስ ፈፅሞ ችላ ሊባል የማይገባው ጉዳይ ነው!
ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/ixCjCQ6nQnQ
ማንኛዋም ነፍሰ ጡር እናት በእርግዝናዋ ወቅት ደም ካያት ፈጥና ወደ ጤና ተቋም መሄድና ተገቢውን ምርመራ ማድረግ አለባት። የራስዎንና የሽልዎን ጤና ይጠብቁ።
#MSIEthiopia #PregnancyHealth #MaternalHealth #የእናቶችጤና #PregnancySymptoms #HealthTips
በእርግዝናሽ ወቅት የደም ግፊት መጨመር ቸል አይባልም! ⚠️
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት ፈጣን የህክምና ክትትል ካልተደረገለት የአንቺንም ሆነ የጽንሱን ህይወት አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል። የተሟላ የቅድመ ወሊድ ክትትል በወቅቱ በማድረግ ልጅሽን በጤና ለመውለድ ዛሬውኑ ትክክለኛውን ውሳኔ ውሰጂ። 🩺❤️
👇 ለተሟላ የቅድመ ወሊድ ክትትል፦ 📞 በነጻ ይደውሉ: 8044 📍 አድራሻ: አዳማ፣ ከፓን አፍሪክ ሆቴል 300 ሜትር ገባ ብሎ MSI ኢትዮጵያ
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7647889387090414870?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
እርግዝና እና የስኳር በሽታ ያሳስብሻል? 🤰🤔 ከእርግዝናሽ በፊት የነበረ ስኳርም ሆነ በእርግዝናሽ ወቅት የሚከሰት የስኳር በሽታ ተገቢው ክትትልና ቁጥጥር ካልተደረገለት ልጅሽ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል።
ነገር ግን የቅድመ ወሊድ ክትትል በአግባቡ በማድረግ ራስሽንም ሆነ የልጅሽን ህይወት በሰላም መታደግ ትችያለሽ! የነገውን አዲስ ተስፋሽን ዛሬውኑ በጥንቃቄ ጠብቂ። ✨
👇 ለተሟላ የቅድመ ወሊድ ክትትል፦ 📞 በነጻ ይደውሉ: 8044 📍 አድራሻ: አዳማ፣ ከፓን አፍሪክ ሆቴል 300 ሜትር ገባ ብሎ MSI ኢትዮጵያ
https://www.tiktok.com/@msiethrc/photo/7647507150918389025?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (UTI) ምልክቶችን እንዴት መለየት እንደሚቻል 👀 #UTI #የሽንትቧንቧኢፌክሽን #የሴቶችጤና #የማስጠንቀቂያምልክቶች #MSI_Ethiopia
🎙 Don’t miss this inspiring conversation!
Join us tomorrow, Saturday at 10:00 AM (4:00 ሰዓት ጠዋት) on Abbay TV as Dr. Abebe shares the remarkable journey of MSI Ethiopia and its impact on improving the health and well-being of women, children, and youth across Ethiopia.
Discover how MSI Ethiopia achieved self-sustainability, scaled its impact, and the valuable lessons learned along the way.
📺 Tune in, get inspired, and be part of the conversation!
#MSIEthiopia #DrAbebe #AbbayTV #Healthcare #WomenAndYouth #Ethiopia #Leadership #Inspiration #Sustainability #Impact
70 በመቶ ያህል ከውጪ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ ጥገኝነት ተላቅቄያለሁ ሲል ሜሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ አስታወቀ
የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ለማህበረሰቡ በማቅረብ የሚታወቀው ሜሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከውጪ ድርጅቶች የሚያገኘውን የገንዘብ ድጋፍ ለመቀነስ የቢዝነስ ሞዴልን ተግባራዊ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል። የሜሪ ስቶፕስ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ዶክተር አበበ ሽብሩ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት የእናቶችን፣ የህፃናትን፣ የወጣቶች እና የአፍላ ወጣቶችን ጤና ለማረጋገጥ ተቋሙ ላለፉት 35 ዓመታት በርካታ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል ።
ተቋሙ ከዚህ ቀደም እስከ ፈረንጆቹ 2000 ዓመት ድረስ ከአሜሪካ እና ከእንግሊዝ መንግስታት እንዲሁም ከለጋሽ ድርጅቶች በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ ይህን አገልግሎት ሲሰጥ መቆየቱን ተናግረዋል።አሁን ላይ የምእራባውያን ሀገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እያደረጉት ያለው የገንዘብ ድጋፍ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ መምጣቱን ዶክተር አበበ ተናግረው ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነው የእናቶችና ህፃናት ጤና አገልግሎት የሚከናወነው ከውጪ ሀገራት በሚገኝ ድጋፍ መሆኑን አስረድተዋል።
ይህ ድጋፍ በአሁኑ ወቅት በተመሳሳይ መልኩ እየቀነሰ መምጣቱን የጠቀሱት ካንትሪ ዳይሬክተሩ እንዲህ ያሉ አገልግሎቶችን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ በኩል የሀብት ውስንነቶች እንዳሉ ጠቁመዋል።በዚህ ወቅት ተቋሙ ራሱን የሚያጠናክርበትን የቢዝነስ ሞዴል ተግባራዊ እያደረገ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን ከመንግስት የጤና ተቋማት ከፍ ያለ፣ከግል የጤና ተቋማት ባነሰ ክፍያ አገልግሎትን እየሰጠ ይገኛል።
በዚህም የተነሳ በለጋሽ ድርጅቶች በኩል የሚስተዋለውን የገንዘብ ድጋፍ ስጋቶች መቀነስ መቻሉን የተናገረው ሜሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2025 በ70 በመቶ ያህል እራሱን ከውጪ ሀገራት ድጋፍ ጥገኝነት ማላቀቁን አስታውቋል።እንደዚሁም ተቋሙ 80 በመቶ የሚሆነውን አገልግሎቱን ከውጪ ድርጅቶች በሚያገኘው ድጋፍ በገጠሩ የኢትዮጵያ ቦታዎች ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በነፃ ተደራሽ እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል።
በቅድስት ደጀኔ
#ዳጉ_ጆርናል
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7643849294348340502?is_from_webapp=1&sender_device=pc
🩸 በእርግዝና ጊዜ ደም ካየሽ — ዝም አትዪ!
እርጉዝ እያለሽ ደም ከታየሽ፣ ወዲያውኑ ወደ ጤና ተቋም ሂጂ። ❓ "ለምን?" ❓ "እንዴት?" ❓ "ምንድነው ችግሩ?" — የምትጠይቂው ጥያቄ ሕይወትሽን ሊታደግ ይችላል። 💛
👶 ጤናማ እናት = ጤናማ ልጅ 🏥 አትዘግዪ — ዛሬ ሂጂ!
ዛሬውኑ ወደ ማዕከላችን ብቅ ይበሉ! 📞 ለበለጠ መረጃ በነጻ መስመር 8044 ይደውሉልን። 📍 MSI ኢትዮጵያ- ጤናሽ፣ ምርጫሽ፣ ውበትሽ!
#MSIEthiopia #ReproductiveChoices #HealthTips #pregnancy #symptoms
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7642728086261304598?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች የመረጡን በምክንያት ነው።
ምን እናቀርባለን?
✅ በስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰጥ የቅድመ ወሊድ፣ ማዋለድ እና ድህረ ወሊድ አገልግሎት
✅ እጅግ ዘመናዊ የ 4D አልትራሳውንድ አገልግሎት
✅ ግላዊ መብትን የሚጠብቁ ዘመናዊ የምጥ እና ማዋለጃ ክፍሎች
✅ የቤተሰብ ፍቅር የሚሰጡ ባለሙያዎች
እናት የአለም ምርጡ ይገባታል። ዛሬውኑ ወደ ማዕከላችን ብቅ ይበሉ!
📞 ለበለጠ መረጃ በነጻ መስመር 8044 ይደውሉልን።
📍 MSI ኢትዮጵያ- ጤናሽ፣ ምርጫሽ፣ ውበትሽ!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7641995630671416598?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
🎉 ትልቅ የምስራች ከአዳማ MSI! አለም አቀፍ የጥራት እውቅና አግኝተናል! ላለፉት አመታት የጣላችሁብን እምነት ለዚህ አበቃን! የ MSI አዳማ የእናቶች እና የህጻናት ልዩ የህክምና ማዕከል በአለም አቀፍ ደረጃ በሞዴል ሳይትነት ተሸልሟል። ይህም ማለት እዚህ አዳማ ውስጥ የምታገኙት ህክምና በየትኛውም የዓለም ጥግ ካለ ምርጥ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ማዕከል ጋር እኩል ነው! ምን እናቀርባለን? ✅ በስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰጥ የቅድመ ወሊድ፣ ማዋለድ እና ድህረ ወሊድ አገልግሎት ✅ እጅግ ዘመናዊ የ 4D አልትራሳውንድ አገልግሎት ✅ ግላዊ መብትን የሚጠብቁ ዘመናዊ የምጥ እና ማዋለጃ ክፍሎች ✅ የቤተሰብ ፍቅር የሚሰጡ ባለሙያዎች እናት የአለም ምርጡ ይገባታል። ዛሬውኑ ወደ ማዕከላችን ብቅ ይበሉ! 📞 ለበለጠ መረጃ በነጻ መስመር 8044 ይደውሉልን። 📍 MSI ኢትዮጵያ- ጤናሽ፣ ምርጫሽ፣ ውበትሽ!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7641221527945399574?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ለቤታችሁ አዲስ ተስፋ! ✨
የልጅ ናፍቆት እና የዘመድ ጥያቄ በልባችሁ ውስጥ የሚፈጥረውን ጫና እንረዳለን። ብዙ ጊዜ መፍትሄው እጃችሁ ላይ ሆኖ ሳለ፣ ወደ ትክክለኛው ባለሙያ አለመሄድ ብቻ ጊዜ እና ገንዘባችሁን ሊያባክን ይችላል።
አሁን ሩቅ መሄድ ሳያስፈልጋችሁ፣ በኤም.ኤስ.አይ (MSI) ሀና ማሪያም ማዕከል ልዩ የፈርቲሊቲ ህክምና ጀምረናል።
ለምን ወደ እኛ ትመጣላችሁ?
ልዩ ባለሙያ፦ የወንድም ሆነ የሴት የመውለድ ችግሮችን በጥልቀት የሚከታተሉ የፈርቲሊቲ ሰብ-ስፔሻሊስት (Sub-specialist) ሐኪም አዘጋጅተናል።
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፦ በዘመናዊ የሆርሞን መመርመሪያ ማሽን የታገዘ ትክክለኛ ምርመራ እናደርጋለን።
ምስጢራዊነት፦ ከባለሙያዎቻችን ጋር በምስጢር እና በነጻነት የመመካከር እድል ታገኛላችሁ።
📍 አድራሻችን፡- ከሀና ፀበል ወደ ሀና ቀለበት ብረት ድልድይ ጋር 50 ሜትር ገባ ብሎ
☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ለባለሙያ ምክር በነፃ የስልክ መስመር 8044 ደውይልን!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7640124776740146454?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
ሆድሽ እስኪገፋ ወይም ህመም እስኪሰማሽ መጠበቅ የለብሽም! 🤰 ቅድመ ወሊድ ክትትል ማድረግሽ ማንኛውንም አይነት የጤና ስጋት አስቀድሞ ለመለየት እና ደህንነቱ የተጠበቀ የወሊድ ጊዜ እንዲኖርሽ ይረዳል።
ለምን MSI ሀና ማሪያምን ትመርጫለሽ?
ቅርበት፦ ሀና ማሪያም፣ ኃይለ ጋርመንት፣ ሰፈራ፣ ሳሪስ፣ ጀሞ፣ ለቡ እና አካባቢው ለምትገኙ ነፍሰ ጡር እናቶች እዚሁ ሰፈራችሁ እንገኛለን።
ዘመናዊ 4D አልትራሳውንድ፦ የልጅሽን የፊት ገጽታ እና እንቅስቃሴ በግልጽ ማየት የምትችይበት የ 4D አልትራሳውንድ ምርመራ አገልግሎት አለን።
ምቾት፦ ያለ ምንም ቀጠሮ በፈለግሽው ሰዓት ብቅ ብለሽ መታየት ትችያለሽ።
ባለሙያ፦ በዘርፉ የላቀ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎቻችን በሰላምና በክብር ትስተናገጃለሽ።
📍 አድራሻችን፡- ከሀና ፀበል ወደ ሀና ቀለበት ብረት ድልድይ ጋር 50 ሜትር ገባ ብሎ ☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ለባለሙያ ምክር በነፃ የስልክ መስመር 8044 ደውይልን
@yenehealth በ"Walk for Her Health" የዝግጅቱ አካል በመሆናችን ኩራት ተሰምቶናል! 💜
የ 4D የአልትራሳውንድ ምርመራ ጨምሮ ነፃ የጤና አገልግሎት በማቅረብ የዚህ ዝግጅት አካል በመሆናችን ኩራት ተሰምቶናል።
25% ቅናሽ ኩፖኖችን በአዲስ አበባ ማእከል አገልግሎታችንን እንዲያገኙ አጋርተናል።
ለተዋወቅን ሁሉ - እንኳን ደህና መጣችሁ። ይምጡ ይጎብኙን! 💜
YeneHealth, We are proud to be part of the “Walk for Her Health” event! 💜
We were happy to support this meaningful event by providing free modern health services, including 4D ultrasound scans and more.
We also shared 25% discount coupons for women to access our services at our center in Addis Ababa.
To everyone who visited our booth and collected a coupon — welcome! We’re excited to have you at our center. And for other women interested in these services, come visit us anytime 💜
#MSIETHIOPIA #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ
+1
📢 ይፋዊ መግለጫ
📢 OFFICIAL PUBLIC STATEMENT
MSI Ethiopia Reproductive Choices
Our Country Director Dr Abebe Shibru interview with Arada FM about social business and sustainability.#MSIE#IGA#Socialbusiness#AradaFm.
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7636813122455604502?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
ዶ/ር ፈለቀ ወርቁ | የማህጸን እና ጽንስ ስፔሻሊስት 🩺
(የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር)
የ20 አመት የስራ ልምድ ✨
📍 አራዳ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል
📅 ማክሰኞ | ሃሙስ | አርብ
#ማህጸን_ሐኪም #ጽንስ_ስፔሻሊስት #እናቶች_ጤና #ሴቶች_ጤና #አራዳ #አዲስአበባ #Ethiopia #EthiopiaDoctor #WomensHealth
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7636048000011308310?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ዶ/ር ድሪባ ገንዳ | የማህጸን እና ጽንስ ስፔሻሊስት 🩺
የ15 አመት የስራ ልምድ ✨
📍 አራዳ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል
📅 ሰኞ | ረቡዕ | ሃሙስ
#ማህጸን_ሐኪም #ጽንስ_ስፔሻሊስት #እናቶች_ጤና #ሴቶች_ጤና #አራዳ #አዲስአበባ #Ethiopia #EthiopiaDoctor #WomensHealth
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
