MSI Ethiopia Reproductive Choices
Ir al canal en Telegram
Marie Stopes Ethiopia provides high-quality family planning, maternal and child health, and HIV/AIDS service across Ethiopia. ☎️ 8044 🗨 @MariestopesContactCenter 🌐 https://bit.ly/4lWx5L5
Mostrar más2 795
Suscriptores
-124 horas
+27 días
+3130 días
Archivo de publicaciones
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7686855300766354691?is_from_webapp=1&sender_device=pc
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! አዳነች በዳኔ የኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የ ሃያ ሁለት እናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ስራ አስኪያጅ።
📍 አድራሻችን፡ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ ወይም ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ለይ ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7686107241392426243?is_from_webapp=1&sender_device=pc
አዲስ ዓመትን በኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ሃያ ሁለት እናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል
በሰላም የተገላገሉ እናቶችን እንኳን በሰላም ተገላገላችሁ እንዲሁም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ብለናል። ተጋበዙልን!
📍 አድራሻችን፡ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ ወይም ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ለይ ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7685377752349920534?is_from_webapp=1&sender_device=pc
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰሽ!
በኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የጎተራ እናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል
የጥያቄ እና ምላሽ ጨዋታ ከዶ/ር ይበልጣል ይሁኔ የማኅፀንና ጽንስ ስፔሻሊስት (የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር)።
🏥 በጎተራ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በእያንዳንዱ የእናትነት ጉዞሽ አብረንሽ ነን!
📍 አድራሻችን፡ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም
በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN8jhR1DN/
እርጉዝ ነሽ? አዲሱን አመት ስትቀበይ ማይረሱ ነገሮች።
በአዲስ አበባ (ሃያ ሁለት፣ አራዳ እና ጎተራ)፣ እንዲሁም በባህርዳር እና በአዳማ የሚገኙ ማዕከሎቻችን ለአገልግሎትሽ ዝግጁ ናቸው። 🤰🏽💙
💬 ጠቃሚ መረጃ ያገኘሽበት ከሆነ ለሌሎች እናቶች Share አድርጊው! 💕
ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
#እርግዝና #የእርግዝናክትትል #የእናትጤና #ጤናማእርግዝና #አዲስአበባ #ባህርዳር #አዳማ #ሃያሁለት #አራዳ #ጎተራ
https://vm.tiktok.com/ZN82tGGSY/
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! መልካም ምኞት ከኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አበበ ሽብሩ።
#msiethiopia #EthiopianNewYear #2019
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7683532541868985603?is_from_webapp=1&sender_device=pc
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰሽ!
መልካም ምኞት ከኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የጎተራ እናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል።
🏥 በጎተራ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በእያንዳንዱ የእናትነት ጉዞሽ አብረንሽ ነን!
📍 አድራሻችን፡ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም
በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7682786482792287491?is_from_webapp=1&sender_device=pc
እርግዝና ለረጂም ጊዜ እንዴት መከላከል እንደሚቻል ታውቂያለሽ?
በኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ሀና ማሪያም ማዕከል
ምቾት፦ ያለ ምንም ቀጠሮ በፈለግሽው ሰዓት ብቅ ብለሽ መታየት ትችያለሽ።
ባለሙያ፦ በዘርፉ የላቀ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎቻችን በሰላምና በክብር ትስተናገጃለሽ።
📍 አድራሻችን፡- ከሀና ፀበል ወደ ሀና ቀለበት ብረት ድልድይ ጋር 50 ሜትር ገባ ብሎ
☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ለባለሙያ ምክር በነፃ የስልክ መስመር 8044 ደውይልን
#fyp #IUD #ሉፕ #EthiopianMoms #ለረጂም_ጊዜ
https://vm.tiktok.com/ZN8YC2Uxt/
ስለ ሾተላይ (Rh Factor Incompatibility) ምንነት እንነጋገር።
#fyp #ሾተላይ #RhFactor #EthiopianMoms #የህፃን_ጤና
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7680931701605813526?is_from_webapp=1&sender_device=pc
📍 ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ሃያ ሁለት የሴቶች እና ህፃናት ህክምና ልዩ ማዕከል
በሰለጠኑ እና ልምድ ባላቸው ሐኪሞች እጅ ውስጥ ግላዊነትሽ ተጠብቆ በክብር ትወልጃለሽ።
ከምጥ ጀምሮ እስከ ወሊድ ድረስ የትም ሳትንቀሳቀሺ በአንድ ክፍል፣ በቤተሰቦችሽ እና ባለሞያዎቻችን ተከበሽ በVIP ክፍሎቻችን በሰላም ትገላገያለሽ።
በቅርቡ መምጣት ካሰብሽ…👉 https://maps.app.goo.gl/TK5a1Kn2zJjRLXaA7
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN8FVnSpm/
ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ በኤም ኤስ አይ ግሎባል አለም አቀፍ እውቅና ወደተሰጠው ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ አራዳ የሴቶች እና ህፃናት ህክምና ልዩ ማዕከል ጎብኚ፣ በሙያው የተካኑ እና የረጅም አመታት ልምድ ካላቸው የማህጸን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ሀኪሞቻችን ጋር በመሆን በቅርበት እንዴት እንደምናገለግል ተመልከቺ።
📍 አድራሻችን: ፒያሳ ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ 4 ኪሎ የሚወስደው መንገድ ከሞናርክ ሆቴል ፊት ለፊት 📞 በነጻ የስልክ መስመር 8044 ይደውሉልን!
📍 ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ አራዳ የሴቶች እና ህፃናት ህክምና ልዩ ማዕከል
📍 ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ሃያ የሴቶች እና ህፃናት ህክምና ልዩ ማዕከል
#ethiopian_tik_tok #MSIEthiopia #8044 #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_አራዳ #ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_ሃያሁለት
https://vm.tiktok.com/ZN8FNDRRP/
ዘላለም ቦጋለ የኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የጎተራ እናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ስራ አስኪያጅ።
የእርግዝና ክትትልሽን ለማድረግ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7678338826015657238?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የ MSI አዳማ የእናቶች እና የህጻናት ልዩ የህክምና ማዕከል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች የመረጡን በምክንያት ነው።
ምን እናቀርባለን?
✅ በስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰጥ የቅድመ ወሊድ፣ ማዋለድ እና ድህረ ወሊድ አገልግሎት
✅ እጅግ ዘመናዊ የ 4D አልትራሳውንድ አገልግሎት
✅ ግላዊ መብትን የሚጠብቁ ዘመናዊ የምጥ እና ማዋለጃ ክፍሎች
✅ የቤተሰብ ፍቅር የሚሰጡ ባለሙያዎች
እናት የአለም ምርጡ ይገባታል። ዛሬውኑ ወደ ማዕከላችን ብቅ ይበሉ!
📞 ለበለጠ መረጃ በነጻ መስመር 8044 ይደውሉልን።
📍 MSI ኢትዮጵያ- ጤናሽ፣ ምርጫሽ፣ ውበትሽ!
https://vm.tiktok.com/ZN8NrXDoQ/
እርግዝና ክትትልሽን የምታደርጊበትን የህክምና ማዕከል በጥንቃቄ ምረጪ! በአዲስ አበባ (ሃያ ሁለት፣ አራዳ እና ጎተራ)፣ እንዲሁም በባህርዳር እና በአዳማ የሚገኙ ማዕከሎቻችን ለአገልግሎትሽ ዝግጁ ናቸው። 🤰🏽💙
💬 ጠቃሚ መረጃ ያገኘሽበት ከሆነ ለሌሎች እናቶች Share አድርጊው! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
#እርግዝና #የእርግዝናክትትል #የእናትጤና #ጤናማእርግዝና #አዲስአበባ #ባህርዳር #አዳማ #ሃያሁለት #አራዳ #ጎተራ
+1
📢 Temporary Service Notice
Our 8044 Contact Centre is temporarily unavailable due to a system issue. 📲 You can still reach us on
Telegram : @msiethrc
or TikTok : https://www.tiktok.com/@msiethrc?_r=1&_t=ZN-996LfXV6PLy
for support and enquiries. We'll be back soon — thank you for your understanding! 💙
📢 ጊዜያዊ የአገልግሎት ማሳወቂያ
የ8044 የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው ስራ ላይ አይደለም። 📲 ለድጋፍና ጥያቄዎች በቴሌግራም : @msiethrc
ወይም በቲክቶክ : https://www.tiktok.com/@msiethrc?_r=1&_t=ZN-996LfXV6PLy
ማግኘት ይችላሉ። በቅርቡ እንመለሳለን — ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! 💙
#MSIEthiopia #8044
https://vm.tiktok.com/ZN8LwRcQp/
🛁 አዲስ የተወለደ ሕፃን መቼ መታጠብ አለበት? 👶💧
ሕፃኑ እንደተወለደ ወዲያውኑ መታጠብ አለበት ወይስ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ?
የሕፃኑን ቆዳና የሰውነት ሙቀት ለመጠበቅ እንዲሁም ከኢንፌክሽን ለመጠበቅ ትክክለኛው የመታጠቢያ ጊዜ መቼ እንደሆነ ታውቂያለሽ? 🌸
ለልጅሽ ጤናና ደህንነት የሚሆን አስፈላጊ መረጃ ይዘንልሽ መጥተናል፤ አሁኑኑ ተመልከቺው! 👇
💬 ልጅሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ስታጥቢው ምን ተሰማሽ? ኮሜንት ላይ አጋሪን!
ለሌሎች አዲስ ወላጆች Share ማድረጉን አትርሺ! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7676479417228463382?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
☀️ አዲስ የተወለደ ሕፃንን ፀሐይ ማሞቅ መቼ ይጀመራል? 👶✨
አዲስ የተወለዱ ሕፃናትን ጠዋት ፀሐይ ማሞቅ ለጤናቸው በጣም ጠቃሚ እንደሆነ እና ቀላል የቆዳ ቢጫነትን ለመከላከል እንደሚረዳ ታውቂያለሽ?
⚠️ ነገር ግን ትልቅ ትኩረት የሚሻ ነገር አለ!
የሕፃናት ቆዳ ቢጫነት ቀላል ይሁን ጠንካራ በቤት ውስጥ በራሳችን መለየት አንችልም። ስለዚህ ልጅሽ ላይ የቢጫነት ምልክት ካየሽ ቅድሚያ ወዲያውኑ ወደ ሕክምና ባለሙያ/ሐኪም ዘንድ መውሰድ አለብሽ!
ፀሐይ ስለማሞቅ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቪዲዮውን ተመልከቺ! 👇
💬 ጠቃሚ መረጃ ያገኘሽበት ከሆነ ለሌሎች እናቶች Share አድርጊው! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7675740485616405782?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ጡት ስታጠቢ ለአንቺም ሆነ ለልጅሽ ምቾት ሊሰማችሁ ይገባል!
🛌 ምቾትሽን አስቀድሚ፡ በC-section ብትወልጂ እንኳ በጎንሽ ተኝተሽ በምቾት ማጥባት ትችያለሽ
✅ አያያዝን አረጋግጪ፡ አፉን በደንብ መክፈቱንና የጡቱን ጥቁር ክፍል መያዙን እዪ
🔊 ድምፅ፡ ሲውጥ "ጉት ጉት" የሚል ድምፅ እንጂ የአየር ድምፅ ማውጣት የለበትም
👇 ጡት ማጥባትን በተመለከተ ምን ጥያቄ አለሽ? አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጪልን፤ የማዕከላችን የጤና ባለሙያዎች ነጻ ሙያዊ ምክራቸውን ይሰጡሻል!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7674996963686747414?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የጡት ወተት ለልጅሽ ተፈጥሮአዊና ሙሉ ምግብ ነው!
🧠 ለልጅሽ፡ ለአእምሮና አካል እድገት የሚሆኑ ምርጥ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
💖 ለአንቺ፡ የጡት ካንሰር ስጋትን ይከላከላል፤ ከወሊድ በኋላ የሚመጣን ድብርት ይ ቀንሳል
እንኳን ለአለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት አደረሳችሁ! በMSI ኢትዮጵያ በሚገኙት በአምስቱም የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማእከላት አለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ MSI ኢትዮጵያን Follow በማድረግ ጤናማ ማህበረሰብ ለመገንባት የምናደርገው ጥረት አካል ይሁኑ! 💙
🏥 በጎተራ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በእያንዳንዱ የእናትነት ጉዞሽ አብረንሽ ነን! እንደእናት እጅ በሚመቸው ማዕከላችን የእርግዝና ክትትልሽን ለማድረግ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
እንኳን ለአለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት አደረሳችሁ!
https://vm.tiktok.com/ZN884JDML/
📞ለባለሙያ ምክር ይደውሉልን!
🌸 ወንድ ነው ወይስ ሴት? የፅንሱን ጾታ መቼ ማወቅ ይቻላል? 🤰
እርግዝና ላይ ነሽ? የልጅሽን ጾታ ለማወቅና ልብሶችን ለመግዛት ቸኩለሻል አይደል? 👶
በአልትራሳውንድ (Ultra-sound) ምርመራ የልጅሽን ጾታ በግልጽና በእርግጠኝነት ማወቅ የምትችዪበት ትክክለኛው ጊዜ መቼ እንደሆነ ታውቂያለሽ?
ጉጉትሽን የሚቀርፍ እና ጠቃሚ መረጃ የያዘ ቪዲዮ አዘጋጅተንልሻል፤ አሁኑኑ ተመልከቺው! 👇
💬 የልጅሽን ጾታ ስታውቂ ምን ተሰማሽ? ኮሜንት ላይ አጋሪን!
ለሌሎች ነፍሰ ጡር እህቶችሽ እንዲደርስ Share ማድረጉን አትርሺ! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN8851LX4/
📞ለባለሙያ ምክር ይደውሉልን!
🌸 እናት ከወለደች በኋላ ገላዋን መቼ መታጠብ ትችላለች? 🧼✨እንኳን በሰላም ገላገልሽ! ከወሊድ በኋላ ገላሽን ለመታጠብ ቸኩለሽ ይሆን?በተፈጥሮም ሆነ በኦፕሬሽን (C-section) ከወለድሽ በኋላ ገላሽን መታጠብ የምትችዪበትን ትክክለኛ ጊዜ እና ማድረግ የሚገቡሽን ጥንቃቄዎች ታውቂያለሽ?ለጤናሽና ለፈጣን ማገገምሽ የሚረዱ ዋና ዋና ነጥቦችን በቪዲዮው አካተናል፤ አሁኑኑ ተከታተዪው! 👇💬 ጥያቄ ወይም ያጋጠመሽ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጻፊልኝ፤ ለሌሎች እህቶችሽም እንዲደርስ Share አድርጊው! 💕ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
