MSI Ethiopia Reproductive Choices
前往频道在 Telegram
Marie Stopes Ethiopia provides high-quality family planning, maternal and child health, and HIV/AIDS service across Ethiopia. ☎️ 8044 🗨 @MariestopesContactCenter 🌐 https://bit.ly/4lWx5L5
显示更多2 773
订阅者
+124 小时
+117 天
+630 天
帖子存档
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7678338826015657238?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የ MSI አዳማ የእናቶች እና የህጻናት ልዩ የህክምና ማዕከል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች የመረጡን በምክንያት ነው።
ምን እናቀርባለን?
✅ በስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰጥ የቅድመ ወሊድ፣ ማዋለድ እና ድህረ ወሊድ አገልግሎት
✅ እጅግ ዘመናዊ የ 4D አልትራሳውንድ አገልግሎት
✅ ግላዊ መብትን የሚጠብቁ ዘመናዊ የምጥ እና ማዋለጃ ክፍሎች
✅ የቤተሰብ ፍቅር የሚሰጡ ባለሙያዎች
እናት የአለም ምርጡ ይገባታል። ዛሬውኑ ወደ ማዕከላችን ብቅ ይበሉ!
📞 ለበለጠ መረጃ በነጻ መስመር 8044 ይደውሉልን።
📍 MSI ኢትዮጵያ- ጤናሽ፣ ምርጫሽ፣ ውበትሽ!
https://vm.tiktok.com/ZN8NrXDoQ/
እርግዝና ክትትልሽን የምታደርጊበትን የህክምና ማዕከል በጥንቃቄ ምረጪ! በአዲስ አበባ (ሃያ ሁለት፣ አራዳ እና ጎተራ)፣ እንዲሁም በባህርዳር እና በአዳማ የሚገኙ ማዕከሎቻችን ለአገልግሎትሽ ዝግጁ ናቸው። 🤰🏽💙
💬 ጠቃሚ መረጃ ያገኘሽበት ከሆነ ለሌሎች እናቶች Share አድርጊው! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
#እርግዝና #የእርግዝናክትትል #የእናትጤና #ጤናማእርግዝና #አዲስአበባ #ባህርዳር #አዳማ #ሃያሁለት #አራዳ #ጎተራ
+1
📢 Temporary Service Notice
Our 8044 Contact Centre is temporarily unavailable due to a system issue. 📲 You can still reach us on
Telegram : @msiethrc
or TikTok : https://www.tiktok.com/@msiethrc?_r=1&_t=ZN-996LfXV6PLy
for support and enquiries. We'll be back soon — thank you for your understanding! 💙
📢 ጊዜያዊ የአገልግሎት ማሳወቂያ
የ8044 የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው ስራ ላይ አይደለም። 📲 ለድጋፍና ጥያቄዎች በቴሌግራም : @msiethrc
ወይም በቲክቶክ : https://www.tiktok.com/@msiethrc?_r=1&_t=ZN-996LfXV6PLy
ማግኘት ይችላሉ። በቅርቡ እንመለሳለን — ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! 💙
#MSIEthiopia #8044
https://vm.tiktok.com/ZN8LwRcQp/
🛁 አዲስ የተወለደ ሕፃን መቼ መታጠብ አለበት? 👶💧
ሕፃኑ እንደተወለደ ወዲያውኑ መታጠብ አለበት ወይስ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ?
የሕፃኑን ቆዳና የሰውነት ሙቀት ለመጠበቅ እንዲሁም ከኢንፌክሽን ለመጠበቅ ትክክለኛው የመታጠቢያ ጊዜ መቼ እንደሆነ ታውቂያለሽ? 🌸
ለልጅሽ ጤናና ደህንነት የሚሆን አስፈላጊ መረጃ ይዘንልሽ መጥተናል፤ አሁኑኑ ተመልከቺው! 👇
💬 ልጅሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ስታጥቢው ምን ተሰማሽ? ኮሜንት ላይ አጋሪን!
ለሌሎች አዲስ ወላጆች Share ማድረጉን አትርሺ! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7676479417228463382?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
☀️ አዲስ የተወለደ ሕፃንን ፀሐይ ማሞቅ መቼ ይጀመራል? 👶✨
አዲስ የተወለዱ ሕፃናትን ጠዋት ፀሐይ ማሞቅ ለጤናቸው በጣም ጠቃሚ እንደሆነ እና ቀላል የቆዳ ቢጫነትን ለመከላከል እንደሚረዳ ታውቂያለሽ?
⚠️ ነገር ግን ትልቅ ትኩረት የሚሻ ነገር አለ!
የሕፃናት ቆዳ ቢጫነት ቀላል ይሁን ጠንካራ በቤት ውስጥ በራሳችን መለየት አንችልም። ስለዚህ ልጅሽ ላይ የቢጫነት ምልክት ካየሽ ቅድሚያ ወዲያውኑ ወደ ሕክምና ባለሙያ/ሐኪም ዘንድ መውሰድ አለብሽ!
ፀሐይ ስለማሞቅ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቪዲዮውን ተመልከቺ! 👇
💬 ጠቃሚ መረጃ ያገኘሽበት ከሆነ ለሌሎች እናቶች Share አድርጊው! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7675740485616405782?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ጡት ስታጠቢ ለአንቺም ሆነ ለልጅሽ ምቾት ሊሰማችሁ ይገባል!
🛌 ምቾትሽን አስቀድሚ፡ በC-section ብትወልጂ እንኳ በጎንሽ ተኝተሽ በምቾት ማጥባት ትችያለሽ
✅ አያያዝን አረጋግጪ፡ አፉን በደንብ መክፈቱንና የጡቱን ጥቁር ክፍል መያዙን እዪ
🔊 ድምፅ፡ ሲውጥ "ጉት ጉት" የሚል ድምፅ እንጂ የአየር ድምፅ ማውጣት የለበትም
👇 ጡት ማጥባትን በተመለከተ ምን ጥያቄ አለሽ? አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጪልን፤ የማዕከላችን የጤና ባለሙያዎች ነጻ ሙያዊ ምክራቸውን ይሰጡሻል!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7674996963686747414?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የጡት ወተት ለልጅሽ ተፈጥሮአዊና ሙሉ ምግብ ነው!
🧠 ለልጅሽ፡ ለአእምሮና አካል እድገት የሚሆኑ ምርጥ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
💖 ለአንቺ፡ የጡት ካንሰር ስጋትን ይከላከላል፤ ከወሊድ በኋላ የሚመጣን ድብርት ይ ቀንሳል
እንኳን ለአለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት አደረሳችሁ! በMSI ኢትዮጵያ በሚገኙት በአምስቱም የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማእከላት አለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ MSI ኢትዮጵያን Follow በማድረግ ጤናማ ማህበረሰብ ለመገንባት የምናደርገው ጥረት አካል ይሁኑ! 💙
🏥 በጎተራ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በእያንዳንዱ የእናትነት ጉዞሽ አብረንሽ ነን! እንደእናት እጅ በሚመቸው ማዕከላችን የእርግዝና ክትትልሽን ለማድረግ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
እንኳን ለአለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት አደረሳችሁ!
https://vm.tiktok.com/ZN884JDML/
📞ለባለሙያ ምክር ይደውሉልን!
🌸 ወንድ ነው ወይስ ሴት? የፅንሱን ጾታ መቼ ማወቅ ይቻላል? 🤰
እርግዝና ላይ ነሽ? የልጅሽን ጾታ ለማወቅና ልብሶችን ለመግዛት ቸኩለሻል አይደል? 👶
በአልትራሳውንድ (Ultra-sound) ምርመራ የልጅሽን ጾታ በግልጽና በእርግጠኝነት ማወቅ የምትችዪበት ትክክለኛው ጊዜ መቼ እንደሆነ ታውቂያለሽ?
ጉጉትሽን የሚቀርፍ እና ጠቃሚ መረጃ የያዘ ቪዲዮ አዘጋጅተንልሻል፤ አሁኑኑ ተመልከቺው! 👇
💬 የልጅሽን ጾታ ስታውቂ ምን ተሰማሽ? ኮሜንት ላይ አጋሪን!
ለሌሎች ነፍሰ ጡር እህቶችሽ እንዲደርስ Share ማድረጉን አትርሺ! 💕
ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይ
ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN8851LX4/
📞ለባለሙያ ምክር ይደውሉልን!
🌸 እናት ከወለደች በኋላ ገላዋን መቼ መታጠብ ትችላለች? 🧼✨እንኳን በሰላም ገላገልሽ! ከወሊድ በኋላ ገላሽን ለመታጠብ ቸኩለሽ ይሆን?በተፈጥሮም ሆነ በኦፕሬሽን (C-section) ከወለድሽ በኋላ ገላሽን መታጠብ የምትችዪበትን ትክክለኛ ጊዜ እና ማድረግ የሚገቡሽን ጥንቃቄዎች ታውቂያለሽ?ለጤናሽና ለፈጣን ማገገምሽ የሚረዱ ዋና ዋና ነጥቦችን በቪዲዮው አካተናል፤ አሁኑኑ ተከታተዪው! 👇💬 ጥያቄ ወይም ያጋጠመሽ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጻፊልኝ፤ ለሌሎች እህቶችሽም እንዲደርስ Share አድርጊው! 💕ለበለጠ መረጃ ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ወደሚገኘው 22 የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል ብቅ በይወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN88dvtt2/
አዲሱ የሀዋሳ ኤም.ኤስ.አይ (MSI) ጤና ማዕከል ተከፍቷል! 📍
ለተከበራችሁ ደንበኞቻችን፣ የሀዋሳ MSI ጤና ማዕከላችን ቀድሞ ከነበረበት ከቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ወደ አዲስና ምቹ ግቢ መዛወሩን በደስታ እንገልጻለን።
አዲሱ አድራሻችን:
ወደ ክልል ጤና ቢሮ በሚወስደው ዋና አስፋልት፣ ማውጫውን ሳይደርሱ በቀኝ በኩል በሚገኘው የመጀመሪያው የኮብልስቶን መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ።
ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ:
📞 ስልክ: 0900323566
📞 በነጻ ይደውሉ: 8044
📲 በካርታ ላይ ቦታውን በቀላሉ ለማግኘት ምስሉ ላይ ያለውን QR Code ስካን ያድርጉ!
https://vm.tiktok.com/ZN8RWH3RG/
📍 አዲስ ቦታ!
የሀዋሳ ሴቶች ጤና ማዕከል አሁን ተከፍቷል 💙
የተመረጠ የጤና አገልግሎት አሁን ቀርቦልዎታል
📞 09100323566 | 8044
#ሀዋሳ #የሴቶችጤና #MSI
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7672400658821123350?is_from_webapp=1&sender_device=pc
እንኳን ለአለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት አደረሳችሁ! የጡት መወጠር እና መፍትሔዎቹ 🌸
የጡት መወጠር እና የህመም ስሜት ካጋጠመሽ እነዚህን ቀላል መፍትሔዎች ተጠቀሚ፡
⏱️ በተደጋጋሚ አጥቢ፡ በቀን ከ8 እስከ 12 ጊዜ ማጥባት ወተት እንዳይጠራቀም ይረዳል
♨️ ሞቅ ያለ ውሃ፡ ከማጥባትሽ በፊት በሞቀ ውሃ የተነከረ ጨርቅ ጡትሽ ላይ አድርጊ
💨 አየር እንዲያገኝ አድርጊ፡ ካጣባሽ በኋላ ጥቂት ደቂቃ በአየር እንዲደርቅ ማድረግ መቁሰልን ይከላከላል
🏥 በጎተራ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በእያንዳንዱ የእናትነት ጉዞሽ አብረንሽ ነን! እንደእናት እጅ በሚመቸው ማዕከላችን የእርግዝና ክትትልሽን ለማድረግ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
https://vm.tiktok.com/ZN8RM8Rv2/
📍 አዲስ ቦታ!
የሀዋሳ ሴቶች ጤና ማዕከል አሁን ተከፍቷል 💙
የተመረጠ የጤና አገልግሎት አሁን ቀርቦልዎታል
📞 09100323566 | 8044
#ሀዋሳ #የሴቶችጤና #MSI
https://vm.tiktok.com/ZN8RLC52x/
Breastfeeding starts life right. 🤱 World Breastfeeding Week — call 8044 (toll-free) for support. #Breastfeeding #HealthyBabies
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7670551238076943638?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Yeroon gannaa kun ijoollee dhiiraa keenya
dhaqna qabuuf yeroo mijataadha.
📞 Odeeffannoo dabalataaf lakkoofsa bilisaa kanaan nuuf bilbilaa: 8044
📍 MSI Ethiopia Reproductive Choices
#MSIEthiopia #8044 #HealthEthiopia #ReproductiveHealth The hashtags translate to:
#Health #Family #Boy #Circumcision
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7669804102808833302?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Meet our medical professionals in Adama.
የአዳማ የህክምና ባለሟያዋቻችንን ይተዋወቁ
#እናቶችጤና
#ይጎብኙን
#አዳማ
#msiethiopia
#MCHCenter
#ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_አዳማ
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7668690376512785686?is_from_webapp=1&sender_device=pc
✂️ ግርዛት በዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን መንገድ — በ15% ቅናሽ! ✂️
የግርዛት መንገድ እጅግ ሰልጥኗል! MSI Ethiopia ደግሞ አገልግሎቱን ይበልጥ ቀላል እና አስተማማኝ አድርጎታል! 😎
✨ በዚህ የክረምት የግርዛት ዘመቻችን በማንኛውም የእድሜ ክልል ለሚገኙ ወንዶች ሙሉ ደህንነታቸውንና ሚስጥራቸውን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን!
🌟 ለምን MSI Ethiopia?
• ✨ 15% ቅናሽ በግርዛት አገልግሎት ላይ (ለዚህ ክረምት ብቻ)
• 👨⚕️ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎችና በዘመናዊ መሳሪያዎች
• 📍 በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ 20 የህክምና ማዕከሎቻችን ዕድሉን ተጠቀምበት! ዛሬውኑ ደውለህ ቀጠሮህን አስይዝ! 📞 የነጻ የስልክ መስመር፦ 8044 👇 ቅናሹን ያግኙ!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7667946651314687254?is_from_webapp=1&sender_device=pc
☀️ የልጅዎን ግርዛት ለማስደረግ ትምህርት እስኪዘጋ እየጠበቁ ነበር? ☀️
በትምህርት ወቅት ልጅዎ ላይ ጫና እንዳይሆንበት ሰግተው ወይም አስተማማኝ የህክምና ማዕከል ሲፈልጉ ቆይተው ከሆነ... MSI Ethiopia ለእርስዎ የሚሆን ታላቅ የምስራች ይዞ መጥቷል! 👶✨
ይህንን የክረምት ወቅት በመጠቀም ልጅዎን በሰለጠኑ ባለሙያዎችና በዘመናዊ መሳሪያዎች፣ በሙሉ እፎይታ ያስገርዙ!
🎁 የክረምት ልዩ የግርዛት ዘመቻ ጥቅሞች፦
• 🏷 የ15% ልዩ ቅናሽ — የወላጆችን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ
• 🏥 20 የጤና ማዕከላት — በመላው ሀገሪቱ በቅርብዎ የሚገኙ
• 👨⚕️ የሰለጠኑ ባለሙያዎች — ዘመናዊና አስተማማኝ አሰራር
• 🔒 ሙሉ ደህንነትና ሚስጥራዊነት
ባለፈው አመት ያስዘገዩትን ምክንያት ዛሬ ያስወግዱ! እድሉ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ ይደውሉ!
📞 በነጻ የስልክ መስመር፦ 8044
👇 አሁኑኑ ተመዝገቡ!
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7667198289996991766?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የጎተራ የህክምና ባለሟያዋቻችንን ይተዋወቁ
Meet our medical professionals in Gotera MCH.
#ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_ጎተራ
#እናቶችጤና
#ጎተራ
#msiethiopia
#MCHCenter
#ይጎብኙን
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7666067072530648342?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የአራዳ የህክምና ባለሟያዋቻችንን ይተዋወቁ
Meet our medical professionals in Arada MCH.
#ኤም_ኤስ_አይ_ኢትዮጵያ_አራዳ
#እናቶችጤና
#አራዳ
#msiethiopia
#MCHCenter
#ይጎብኙን
