cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

{أقوال أهل العلم}

ቻናሉን ይቀላቀሉ ሌሎችንም ይጋብዙ በዚህ ቻናል የታማኝ መሻይሆች እና ዱዓቶች ትምህርታቸው የሚለቀቅበት ይሆናል ኢንሻ አላህ!!

Більше
Рекламні дописи
6 441
Підписники
-624 години
-487 днів
+44430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አላህ ሆይ! ~ከትንሹ ሞት በኋላ ሕይወት ስለሠጠኸን እናመሰግንሃለን፡፡ተጨማሪ ወዳንተ የመመለስ ዕድል ስለሠጠኸን እናመሰግንሃለን፡፡ ኖረን ኖረን መሞታችን አይቀርም፤ መመለሻችንም ወዳንተው ነው፡፡ አምላኬ ሆይ! ~ካንተ ተነጥለው የሚኖሩት ኑሮ የሰቀቀን መሆኑን አውቃለሁ፡፡ሁሌም በሀሳብም ሆነ በተግባር ካንተ ጋር ከተሳሰሩት አድርገኝ።አንተን ማውሳትን ሱሴ አድርግልኝ፣ዘወትር አመሰግንህ ዘንድ አንቃኝ፣ ጌታዬ ሆይ! ~ከሚዘናጉት፣ ከሚጃጃሉትና ጊዜያቸዉን በከንቱ ከሚያጠፉት አታድርገን፡፡ኸይርህን አትንፈገኝ፣ ሲትርህን አታንሳብኝ፣ ካነሳኸኝ በኋላ አትጣለኝ። ያ ረብ ካንተ ዉጭ የሌላ ባርያ አታድርገኝ ፡፡ • ወዳጆቼ! የጠዋት ዱዓ ጉልበት አለዉና ወደ አምላካችሁ ተንፍሱ፡፡ የጠዋት አዝካሮችን በማድረግም ቀናችሁን አስዉቡ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት! || ✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን―

- መስጂድ ሄደ። በሰላት መሀል ስልኩ በሙዚቃ ጥሪ በተደጋጋሚ ጮኸ። ሰጋጆች ገላመጡት። ኢማሙም “በቤቱ ውስጥ አሏህን አትፈራውም እንዴ? ቁጣውን ቢያወርድብህስ” ዓይነት ሃይለቃል ተናገረው። ተሸማቀቀ። ወደ መስጂድ መመለስ አልፈለገም። ወደ ሌላኛው ሰዎች ዓለም አቀና። እጆቹ ጫቱን አይፋቱትም። ሺሻና  መጠጥም ከአጠገቡ አይለዩም። የመጠጥ ብርጭቆው ድንገት ቢሰበርበት  “አይዞህ አትደንግጥ ደንበኛችን” ይሉትና ካስከፈሉት ይከፍላል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የመጠጥ ቤት ዘበኛ ሆነ።  አላህን ፈልገው የመጡ ሰዎችን በመጥፎ አይን የምታዩ ቅዱስ ነን ባዮች እረፉ። የርሱን መሀርታ ፈልገው እንጂ እናንተን ለማስደሰት ብለው ወደ ቤቱ አልመጡም። (ቁጣቹህን በልኩ ግሩት!) “አበስሩ አታስበርግጉ” ረሱለላህ!! t.me/abdu_rheman_aman
Показати все...
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال. ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩ @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያድርሱን👆

👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ዛሬ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» !ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ «ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ «አቡ ዑበይዳ ሰዒድ «አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «አቡ ሱፍያን ሁሰይን 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ። 🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን ! ↷↷↷↷↷↷ t.me/+_u29txxr6MdjZDZk t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉በ2014 በተጠና ጥናት ፂማቸውን ሚላጩ ወንዶች ከሚያሳድጉት በበለጠ አደገኛ መድሀኒት የተላመደ ባክቴሪያ  እንደሚሸከሙ (MRSA carriers) ያመለክታል። 👉ይህ ባክቴሪያ ለማከም አስቸጋሪና ከበድ ያሉ ኢንፌክሽኖችን ሚያመጣ ነው።
Показати все...
👍 5
~ከጀርባችሁ ሆነው ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ ስለሚያወሩ ሰዎች አትጨነቁ፡፡ ከጀርባችሁ የሆኑት እኮ በምክንያት ነው።ስለ እነሱ ማሰብና ለወሬያቸው ምላሽ መስጠት ማለት እነሱ ወዳሉበት ወደ ኋላ መመለስ ማለት ነው፡፡ ወደ ፊት!!
Показати все...
👍 9
🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉 አባትህ ምን ያህል እንደሚድህ በምላሱ ላይነግርህ ይችላል።በተግባር ግን በየቀኑ ያሳይሀል።ክብር ለአባቶች!!! T.me//Abu_suheyb_ibnu_jemal T.me//Abu_suheyb_ibnu_jemal
Показати все...
👍 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምግብና የደም አይነት ግንኙነት አለው? 👉ብዙ ሰው እንዲሁም አንዳንድ ባለሙያዎችም የደም አይነት ጋር ሚሄዱ የምግብ አይነት መመገብ እንደሚገባ ያስባሉ ወይም ይመክራሉ። 👉ሆኖም ምግብና የደም አይነት ግንኙነት እንዳለው ሚያመልክቱ የጥናት ማረጋገጫዎች የሉም።
Показати все...
🛑 ክፍል አንድ የኪታብ ቂርአት 🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Показати все...
የህይወት ህልምህን ነገ ላይ አትጣል፡ ዛሬን ኑሮ ማለፍ ከነገ ይበልጣል፡ ግን በሁሉም ክስተት በአሏህ ተመካ፡ በድንበርህ እርጋ ማንንም አትንካ፡ http://t.me/nuredinal_arebi
Показати все...
شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.