cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ አድስ ሚድያ

አዳድስና ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ

Більше
Рекламні дописи
341
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from ETHIO-MEREJA®
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ት/ት ሚንስቴር! የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link) (https://exam.ethernet.edu.et) ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል [email protected] በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። ምንጭ ፣ ት/ት ሚንስቴር       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja
Показати все...
Exit exam for Economics PDF | 2023 - OnlineInfo.one
Показати все...
Показати все...
Quiz🤔

The best channel to master english🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇬🇧

Share 'WSUpdf-2-5 (1).pdf'
Показати все...
Repost from ATC NEWS
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የክፍት ሥራ ቦታ አመልካቾች ምዝገባ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባወጣው የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ መሠረት የአመልካቾች ምዝገባ የሚያካሂድበት ጊዜ ከነሐሴ 15-19/2015 ዓ/ም ሲሆን የምዝገባው ቦታን ጨምሮ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Repost from ATC NEWS
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የክፍት ሥራ ቦታ አመልካቾች ምዝገባ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባወጣው የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ መሠረት የአመልካቾች ምዝገባ የሚያካሂድበት ጊዜ ከነሐሴ 15-19/2015 ዓ/ም ሲሆን የምዝገባው ቦታን ጨምሮ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...