cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ATC NEWS

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads

Більше
Рекламні дописи
121 061
Підписники
+76624 години
+2 5207 днів
+4 53730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#BongaUniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በቡና ሳይንስ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችና በሌሎችም መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የቡና ሳይንስን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 250 ተማሪዎች አስመረቋል። ዩኒቨርሲቲው በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ 34 ተማሪዎችን በቡና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ አስተምሮ 👍መቶ በመቶ የመውጫ ፈተናን በማሳለፍ ነው ያስመረቀው። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ ( ዶ/ር ) በዚህ ወቅት ÷ የቡና ሳይንስ ተመራቂዎች ሀገሪቱ ባላት ዕምቅ የቡና ምርት ላይ የተሻለ ስራን በመስራት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንድትሆን እንዲያግዙ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዩኒቨርሲቲው በቡና ሳይንስ ዘርፍ በድህረ ምረቃ መርሐ ግብር 11 ተማሪዎችን እያሰለጠነ ሲሆን የ ፒኤችዲ መርሐ ግብርን ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በትምህርት ዘመኑ የመውጫ ፈተና 1ሺህ 269 ተማሪዎችን አስፈትኖ 1ሺህ 110 ተማሪዎችን በቅድመ ምረቃ መርሐ ግብር ማሳለፍ መቻሉም ተገልጿል። የዕለቱ የክብር እንግዳና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ በበኩላቸው÷ ዩኒቨርሲቲው በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የምርምር ሥራዎችን እንዲያጠናክርና የአከባቢውን ማህበረሰብ እንዲደግፍ አስገንዝበዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
#AxumUniversity አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ14ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች በዋናው ግቢ የመመረቂያ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ በማስመረቅ ላይ ይገኛል። ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ትምህርታችሁን በተሳካ ሁኔታ አጠናቃችሁ ለዚች የምረቃ ቀን ለበቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን👏 🔸እንኳዕ ደስ በለኩም🎉🎉🥳🎇 ለጥቆማ ➡️ @atc_newsbot ✈️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#DebreBirhanUniversity በደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 90.8% የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል:: ዩኒቨርስቲዉ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም በ 13 ትምህርት ክፍሎች ለመጀመሪያ ግዜ የመዉጫ ፈተና ያስፈተነ ሲሆን በ5 ትምህርት ክፍሎችም ሙሉ በሙሉ(100%) ያሳለፈ ሲሆን ሌሎች አብዛኞች ትምህርት ክፍሎች ደግሞ ከ80%-95% ዉጤት በማሰመዝገብ ሀገር አቀፍ ፈተናዉን ማለፍ ችለዋል፡፡ ለጥቆማ ➡️ @atc_newsbot ✈️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#DebreBirhanUniversity በደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 90.8% የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል:: ዩኒቨርስቲዉ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም በ 13 ትምህርት ክፍሎች ለመጀመሪያ ግዜ የመዉጫ ፈተና ያስፈተነ ሲሆን በ5 ትምህርት ክፍሎችም ሙሉ በሙሉ(100%) ያሳለፈ ሲሆን ሌሎች አብዛኞች ትምህርት ክፍሎች ደግሞ ከ80%-95% ዉጤት በማሰመዝገብ ሀገር አቀፍ ፈተናዉን ማለፍ ችለዋል፡፡ ለጥቆማ ➡️ @atc_newsbot ✈️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚀 Gain the Skills and International Certifications You Need for Remote Work 🌍 Upwork, Toptal, and more - ever wondered what it takes to secure remote work through these top platforms? Discover ALX’s dynamic online tech courses, tailored to meet today’s job market demands. Whether you’re starting out or looking to deepen your expertise, we offer a variety of courses, including: AWS Cloud Computing Back-End Web Development Front-End Web Development Data Analytics Salesforce 💡 Start with our 100% free, two-month-long “ALX Foundations” program - a gateway to these advanced courses for a nominal admin fee! 🔥 🌟 Ready to lead in the tech industry? Secure your spot now at www.alxethiopia.com. Let’s ignite your career journey! Application deadline: July 2nd, 2024 #InnovateYourPath #FutureReady #SkillUp
Показати все...
#WollegaUniversity የወለጋ ዩንቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ውጤት 🗂 College of Social Science and Humanities 1. Anthropology =100% 2. Civics and Ethical Studies=100% 3. Geography & Environmental Studies=100% 4. Governance & Development Studies=100% 5. History & Heritage Management = 100% 6. Political Science & International Relation=100% 7. Social Work = 100% 8. Sociology = 100% 💠 Overall pass rate=100% 🗂 Institute of Health Sciences 1. Pharmacy program=100% 2. Nursing and midwifery=100% 3. Public Health=83.3% 💠 Overall pass rate=95.8% 🗂 College of Education and behavioral Sciences 1. Special needs and Inclussive Education=100% 2. Psychology=92.86% 3. Educational planning and Management=94.2% 4. Adult Education and Community Development =85.7% 💠 Overall pass rate=93.65% 🗂 College of Engineering and Technology 1. Architecture 100% 2. Urban planning and Design 100% 3. Information Technology 100% 4. Information Science 100% 5. Hydraulics & water resource 100% 6. Mechanical Engineering 100% 7. Food Engineering 100% 8. Civil Engineering 100% 9. Electrical & Computer Eng. 100% 10. COTEM 86.89% 11. Surveying 85.71% 12. Computer Science 82.52% 💠 Overall pass rate 92.4% ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#WollegaUniversity በወለጋ ዩኒቨርስቲ Social Science and Humanities College የመውጫ ፈተና ውጤት 1. Anthropology =100% 2. Civics and Ethical Studies=100% 3. Geography & Environmental Studies=100% 4. Governance & Development Studies=100% 5. History & Heritage Management = 100% 6. Political Science & International Relation=100% 7. Social Work = 100% 8. Sociology = 100% Average pass rate=100% መሆኑን ከዩንቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#WachamoUniversity ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በ2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች በተሰጠው የመውጫ ፈተና 86.13% አሰልፏል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#SalaleUniversity በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም ሃገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች #86% የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#BongaUniversity 4ኛው ትውልድ የሆነው ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 87.47% ተማሪዎቹን በመውጫ ፈተና አሳለፈ! ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ላይ 869 ወንድና 400 ሴት 1269 ተማሪዎችን አስፈትኖ 773 ወንድና 337 ሴት በድምሩ 1110 (87.47%) ተማሪዎችን ማሳለፍ ችሏል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.